❤ የፍቅር ግጥም🌹
Статистика♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇
- Последний пост
- 29 апр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማዘን በኛ ይበቃ ፎቶዋ ይከልከል እሷን ያየ ሁሉ በፍቅር አይበከል 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 https://t.me/yafekerbet
በይ ንገሪኝ ውዴ በነፍሴ ወድጄ በመንፈሴ ሳቅፍሽ ለአይኔ ሰስቼ በጨረፍታ ሳልፍሽ የልቤ ማዕበል የሃሳቤ አንቺን ማለት እንደ ጎርፍ እንዳይሆን እንደ ውሃ ሙላት መጠንቀቄ ነበር እኔማ በቤቴ ያንቺውን ነጎድጓድ መች አውቄው እቴ ሰላምሽ ደምኖ አይንሽ ያዘነበው ልቦናሽን ንጦ የሚያንገበግበው ምን ይሆን ሰበቡ በይ ንገሪኝ ውዴ 'እኔን አይዞሽ' ብዬ ተይ ላባብልሽ አንዴ😔 Aናን 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet
አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል። ‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም። ‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ። ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው። በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል። አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው? አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ። በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ። አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው። የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አንዳች ነገር ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹ ይራመዱ ጀመር። የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው?ማንን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው። ‹‹አባታችን ጠዋት ሞቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይስተጓጎል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት አባታቸውን የተሸከሙት ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ። ደጋሽ ተፀፀተ፦ ‹‹እኔ በሱ ቦታ ብሆን ይህን የማድረግ አቅም አይኖረኝም ነበር›› ሲልም የቁጭት እንባ ያነባ ጀመር። በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎች አሉና ልብ ያለው ልብ ይበል። 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet
የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ============== አውሮፕላኑ ተጠልፎ ሊከሰከስ እንደሆነ ታውቋል። ጥቂት ተሳፋሪዎች ስልክ የመደወል እድል ተሰጣቸው። ወዴት የደወሉ ይመስላችኋል? ንግድ አብረዋቸው ወደሚሰሩት ሰዎች? ወደ መስሪያ ቤት አለቃቸው? በእነዛ ቅፅበቶች ስለመንግስት ወይም ስለተቃዋሚ ያሰበ መኖሩን እኔ'ንጃ! "ፌስቡክ ላይ ገብቼ የተሳሳቱ ሰዎችን በኮሜንት አስተካክላቸዋለሁ" የሚል ሰው ይኖር ይሆን?🤔 ድሮ የተጣሉት ሰውዬ ትዝ የሚላቸው አይመስለኝም። ከጎረቤታቸው ጋር የነበራቸው ቂም matter አያደርግም! በዚያ ቅፅበት ስለአለባበሱ የተጨነቀ መኖሩን እጠራጠራለሁ። "ክብደቴ ጨምሯል፣ ስፖርት መስራት አለብኝ ያለ ( 'ለ' ላልቶ ነው የሚነበበው) ሰው ያለ ('ለ' ጠብቆ ነው የሚነበበው) አይመስለኝም። በህይወት ውስጥ ከባድና ወሳኝ የሆኑ ነገሮች ሲከሰቱ የሚያስፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው። ፍቅር። ሰዎች ከመሞታችን በፊት አምስት ደቂቃ ማስጠንቀቂያ ቢሰጠን ቴሌ "እወድሀለሁ!" ወይም "እወድሻለሁ!" በሚሉ መልእክቶች ይጥለቀለቅ ነበር። ችግሩ ሞት በቀጠሮ አይመጣም። መጨረሻ ላይ እጅግ ወሳኙ ነገር ፍቅር እና የምንወዳቸው ሰዎች ከሆኑ ሳይረፍድ የህይወታችንን ቅኝቱ ማስተካከል ጥሩ ነው። የታክሲ ላይ ጥቅስ የሚፅፈው Golden Boy Biruk ብዙ አሪፍ ጥቅሶች አሉት። አንደኛው "ጭቅጭቁን ትተን ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው ከፈጣሪ በቀር።" ይላል። ዶ/ር ዮናስ ላቀው 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet
ርዕስ:- ራህማቶ በትረካ ቀርቦል ደራሲ:- አሰፋ ጉያ የህትመት ዘመን:- 1980 ዘዉግ:-የሳይንስ ልብወለድ አዘጋጅ:-https://t.me/+xwBnYGAH3MI0Y2Jk ክፍል ሶስት ( 3 ) ራህማቶ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+xwBnYGAH3MI0Y2Jk
ርዕስ:- ራህማቶ በትረካ ቀርቦል ደራሲ:- አሰፋ ጉያ የህትመት ዘመን:- 1980 ዘዉግ:-የሳይንስ ልብወለድ አዘጋጅ:-https://t.me/+xwBnYGAH3MI0Y2Jk ክፍል አንድ ራህማቶ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+xwBnYGAH3MI0Y2Jk
እኔ ነበርኩ! የሆነ ቀን ስልክሽ ጠርቶ እጅሽ ወድያው ፈጥኖ አንስቶ ሄሎ... ሄሎ... ኧረ ሄሎ... አይሰማም? ማን ልበል? ብለሽ ምላሽ ስታጪ ዘግተሽ ቁጭ አላልሽም? በርግጥ ትዝ አይልሽም! ለማነኛውም ግን... ድምፅሽን ስሰማ በድንገት ምላሱ የተልፈሰፈሰው፡ ከፍል ድንጋጤ ከፍል ደግሞ ደስታ ያላስተነፈሰው፡ አይሰማም ስትይ ሰምቶ ያልመለሰው፡ እኔ ነበርኩ ያ ሰው። https://t.me/yafekerbet
ርዕስ:- ራህማቶ በትረካ ቀርቦል ደራሲ:- አሰፋ ጉያ የህትመት ዘመን:- 1981 ዘዉግ:-የሳይንስ ልብወለድ አዘጋጅ:-https://t.me/+xwBnYGAH3MI0Y2Jk ክፍል አንድ ራህማቶ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+xwBnYGAH3MI0Y2Jk
"የሰው ልጅ ሁልጊዜ እንባ ውስጥ እንደዋኘ ነው። ነገር ግን በየጊዜው ከዋናው ወጣ እያለ የሳቅን ፀሃይ እንደሚሞቅ ደግሞ አትርሳ።" ዝም ብዬ አየሁት (ክንፈን) እውነቱን ነው። "ሌላስ?" አልኩት "እውነትን አታብዛ " "ምን?" "ህይወት ውስጥ እውነት ብቻውን አይገኝም። ህይወት እንደ ቡና በወተት ነው። ወተቱ እውነት ቡናው ውሸት ይሁን። ግን ይሄ ልዩነት በአንጎላችን ውስጥ ይኑር እንጂ ሲኒው ውስጥ በአንድ በኩል ቡና በሌላው ወተት የለም። ሲኒው ውስጥ ያለው ቡና በወተት ነው። ህይወትም ውስጥ በቀኝ በኩል እውነት በግራ በኩል ውሸት የለም። ህይወት ውስጥ የምታገኘው የእውነትና የውሸት ቅልቅል ነው።" [ ጋሽ ስብሃት፦ ሌቱም አይነጋልኝ ] 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet
https://t.me/HulugameBot/startapp?startapp=6279261510
https://t.me/HulugameBot/startapp?startapp=7336046727 🎮 Welcome to HuluGames! 🎮 Play Games & Win Stars on Telegram Our Games: ✈️ Aviator Game 🎡 Spin Game 🎰 Daily Jackpot - Win Free Stars 🎁 Join now and earn: • 10 HuluCoins Welcome Bonus • 25 HuluCoins for Regular Signup 💫 Play • Win • Earn
https://t.me/HulugameBot/startapp?startapp=6279261510
በተባለው ሳይሆን ከተናቀ ስፍራ ፥ ከተናቀ ሥራ ፥ ሰብኮን በተጠሩ ፥ ፊደል ባልቆጠሩ ፥ ጥሪት ባልቋጠሩ ፥ አንደበተ ርቱ ፥ ባልሆኑ ጠቢባን በኮልታፋ ልሳን ፥ ክርስትና ገባን ። ሳይሆን ሳለ ወጣት፥ በጉብዝናው ሰዓት ፥ እንዳይል ሀይሉ ፥ ጥበቡ የራሴ በእርጅናው ወራት ፥ በደከመ ጊዜ ነፃ ማውጣት ቻለ ፥ እስራኤልን ሙሴ። ደፍሮ የሚፋለም ፥ ሲባል ማንም የለም ፥ አንድ ጀግና ጠፍቶ ፥ ከእስራኤል ሰራዊት ፥ ጣለው ጎልያድን ፥ የተናቀው ዳዊት። ፈጣሪ ብርቱ ነው በጉልበት ፥ ወይም አለው ሹመት ፥ በተባለው ሳይሆን ፥ ከሁሉ ይበልጣል በደካማው ድካም ፥ ሀይሉን ይገልጣል ። 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737
💸💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023 = 700ETB 2022 = 1300 ETB 2021 = 1500 ETB 2020= 1600 ETB 2017 - 2019 = 2100 ETB ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737
ድንቅ ተውቦሽን ከቅኔዬ ዜማ ከቀለሙ ውህደት በጥበብ ምትሐት ተቀምጦ አገኘሁት መቼም አይጠፋኝም እንዲሄ ያለ ስዕል እንዲህ ያለ ግጥም ቀልብ የሚያተራምስ ነፍስ የሚቆረጥም ሳይዘራ አይበቅልም ዘሩ ደግሞ አንቺ ነሽ ምስቅልቅል መሳቴን ዜማ የሰጠሺው ሻጋታ ብሩሼን ቀለም የነከርሺው ምናቤን ለኩሰሽ ውበት ያዘመርሺው ዘሩ ደግሞ አንቺ ነሽ እና ይኸውልሽ..................... ግጥሜን እያነበብኩ ስዕሌን እያየሁ አንቺን አስባለው ከአዘቦት ነፍሴ ከእውቀቴ በላይ ከእምነቴ በላይ ከተፈጥሮም በላይ እንደ ኢየሱስ ተአምር ያልተጠበቀ እለት ወርዶ እንደሚታይ ከምናቤ ሸራ ትንሳኤ አግኝተሽ እስክትሳይ ድረስ እውነት ውበት ሆነሽ በከርቤ ፣ በስግደት ፣ በብቻ ጉባኤ እንደሚገኝ ቅኔ እስከዚያ ድረስ ነው የምወድሽ እኔ ለካ እወድሻለው!!" ━━━━━━━━✦🖤✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤️ Join us 👇👇👇 https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737
"መስሏት ነበር እሷ" ያኔ ጥላኝ ስትሄድ _ ከጎኔ ስትርቅ ሁሌም የማለቅስ _ደግሜ የማልስቅ መስሏት ነበር እሷ 😏 ያኔ ስትገፋኝ _ ቀልዳ በፍቅሬ ወድቄ የምቀር _ እዛው አቀርቅሬ ቆይ ምኔ ሞኝ ነው 🤔 አንድ ሴት ብትሄድ _ ሊያውም የማትወደኝ አንገቴን ደፍቼ _ ሁሌ እንባ ሚወርደኝ ንገሯት ለዛች ሴት _ ለዛች ለማታውቀኝ አንድ ተራ እንቅፋት ከሂወት መንገዴ _ አይችልም ሊያግደኝ #ሼር ✍ ━━━━━━━━✦🖤✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤️ Join us 👇👇👇 https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737
➢ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ 🔔በዚ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ?? ┣➤ አዲስ የከፈታችሁት የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ ┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ጫማዎች ማስታወቂያ ┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች እና ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ ያስተዋውቁ •➤አሁኑኑ ያናግሩን በማይታመን ቅናሽ ዋጋ 👇 ➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 " @Addis1737
💸💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023 = 700ETB 2022 = 1300 ETB 2021 = 1500 ETB 2020= 1600 ETB 2017 - 2019 = 2100 ETB ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737
──━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━── እንዳታምነኝ ረጅም ሰዓት ሳተኩርብህ አንተን እየተመለከትኩህ እንዳይመስልህ ባንተ ቦታ እሱ ቢሆን እያልኩ እየተመኘሁ ነው....አሁን የቀለድኩት ቀልድ እሱ ቢሆን እንዴት ነበር የሚስቀው? ሲያሾፍብኝ ገፅታው እንዴት ነበር የሚለወጠው... እንዴትስ ነበር የሚያጎርሰኝ እንዴትስ ነበር ያዘዝኩት ማክያቶ ሲጠቁርብኝ እኔ እጠጣልሻለው የኔን እንኪ እያለ የሚያባብለኝ የሚያሽኮረምመኝ ታስታውሳለህ ምኔን ትወጂልኛለሽ ስትለኝ ያንተን አስመስዬ ከሱ የምወድለትን ነገሮች ስዘረዝር?.... ጥፋቶችህን እየመዘዝኩ የምናደደው እኮ እሱ ቢሆን ይሄን አያደርግም እያልኩ ሚዛን ላይ ስለማስቀምጥህ ነው....በፍፁም እንዳታምነኝ እያስመሰልኩ ሕልም ዓለም ውስጥ የምኖር ሴት ነኝ እነዛ በፍቅር የምትወዳቸው ጣቶቼ ካንተ ጋር ስጋጭ ወደሱ ቁጥር ሊደውሉ ሲሽቀዳደሙ መቆጣጠር እንደሚያቅተኝ እንዴት ብዬ ላስረዳህ .....ሰላም አውርደንስ በስሱ ከንፈሬን ስትስመኝ ማልቀስ እንደሚቃጣኝ ታቃለህ? አታውቅም! አልጋህ ላይ ፍቅር ስንሰራ ስሙን ከአፌ አድርሼ የመለስኩበትን ቀናቶች በቁጥር አላስታውስም....ለምንድነው አይንሽን የምትጨፍኚው ላልከኝ መልሱ አሁንስ ገባህ? እንጋባ እንውለድ ስትለኝ የምቃትተው ላስብበት ማለቴ እንዳይመስልህ ሁሌ ጠዋት ጠዋት ከአጠብህ ስነቃ እውነት አንተን ነው ወይስ እሱን ማየት የምሻው እያልኩ ከራሴ ጋር ስለምጣላ ነው.... ልጆቼ የሱን ፈገግታ እንዲወስዱልኝ ስለምመኝ ነው ሲስቅ የሚያምር ልጅ ባየሁ ቁጥር ልቤ የሚደልቀው.....ፈገግታዬንም ሆነ አይኖቼን አትመን ትክክለኛ ነገር አያስተላልፉም ፍፁም ይዋሻሉ እንዳታምነኝ ምክንያቱም እሱን አንተ ውስጥ መፈለጌን እስካላቆምኩ ድረስ እኔም ራሴን አላምነውም /ቤቲ ትንሿ/ ━━━━━━━━✦🖤✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤️ Join us 👇👇👇 https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737
ጠብቀኝ ብቻ ነበር ያለቺኝ .... ተሸበርኩ ፣ ግርግር ፈጠርኩ ፣ ትንሽ ብቻ ጠብቀኝ ያለቺኝ አይመስልም ነበር። ከመጠበቅ ጋር ጥሩ ትዝታ የለኝም .....! ወንድሜ እቤት ጠብቀኝ እንዳትወጣ ብሎኝ ወደ ውጪ ወጣ የሆነ ነገር ይዞ ነበር መሰለኝ እቃ ለመቀበል ይመስለኛል ። ቆየ .... ጩኸት ስሰማ ወጣሁ ግርግር አለ ግርግሩን እየገላለጥኩ ሳይ ወንድሜ ነው ። ወግተውት እያጣጣረ ... ሲያቃስት ደረስኩ .....ሆስፒታል ሳይደርስ ሞተ እጮኛዬ ትንሽ ግዜ ስጠኝ ብላኝ እየጠበኳት መሞሸሯን ሰማሁ "እንኳን ደስ አለሽ አልኳት" ምን ይሰማት ይሆን? ትስቅ ይሆን? አሳዝናት ይሆን? ትሸልል ይሆን? ፀፀት ይሰማት ይሆን? ብቻ ያመመኝ መጠበቄ ነበር ። አጎቴ ሁለት አመት ጠብቀኝ እኔ ያለሁበት አገር እወስድሃለሁ ለመኖር ህልምህን ለማሳካት ምቹ ነው ብሎኝ በአንድ አመት ከአስር ወር በኋላ ጠፋ ...ድምፁን ሰምተን አናውቅም ጠብቀኝ ስባል እፈራለሁ ..... መጠበቄን ለመርሳት እርምጃ እቆጥራለሁ፣ ኮሚቴ አዋቅራለሁ ፣ የድሮ ህንድ ፊልም አያለው ፣ ድሮ አስረኛ ክፍል ስለህልሙ የነገረኝን የክላሴን ልጅ እንዴት ሆንክ ለማለት ስልኩን አፈላልጋለሁ ...በዚህ ሁሉ መሃል እየጠበኩ እንደሆንኩ ልቤ አይዋሽልኝም ። ቁስላችን አይሞትም ይቀበራል እንጂ ። 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @selafeker @selafeker https://t.me/yafekerbet