Dejazmach Hailu Tesfaye Pre-primary , Primary & Middle School
СтатистикаThis channel will provide information to school community
- Последний пост
- 17 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 177
- 1/48двое суток
- 202
- 1/72трое суток
- 218
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለኬጂ-1 አዲስ ተማሪዎች
🆕 አዲስ ጥሪ 🆕፦ ለአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለምትገኙ የመንግስት ት/ቤት ር/መምህራን፦ ⏩ ለPGDT የክረምት ስልጠና፦ በዲፕሎማ እያስተማሩ ግን ዲግሪ እያላቸው ያልተያዘላቸው መ/ራን የPGDT ስልጠና ዕድል እንዲያገኙ ስለተወሠነ ነገ ረቡዕ (29/11/18ዓ.ም) 10:00 ድረስ ብቻ ከታች በተላከው ስም ዝርዝር መሠረት የት/ቤቱ ቋሚ መምህር መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ደብዳቤ ከት/ቤታቸው፤ ኦርጅናልና ኮፒ የት/ት ማስረጃቸውን እና የት/ቤት መታወቂያቸውን በመያዝ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአካል ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ተገኝተው መገጣጠሚያ በመውሠድ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲት ሔደው ምዝገባ እንዲፈፅሙ እየገለፅን፤ ይዘው እንዲገኙ በእናንተ በኩል መልዕክት እንዲደርሳቸው እናሳስባለን። የምዝገባ ቀን፦ ሐምሌ 29/11/18ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ፦ አ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ፣ OCR ህንጻ ላይ። የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚያስፈልጉ ነገሮች)፦ 1. የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን 2. ፓስፖርት መጠን ያለው (4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Really congratulated
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉
⭐️ማስታወቂያ! ✔️(ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ✔️ውጤታችሁን ⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Beeksisa! ✔️Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii ⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna. 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76 👏👏👏 https://t.me/dam76
🆕 እጅግ በጣም አስቸኳይ 🆕፦ ለአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለምትገኙ የመንግስት ት/ቤት ር/መምህራን፦ ⏩ 1ኛ. ለPGDT የክረምት ስልጠና ባለመመዝገባቸው ያመለጣቸውን፦ ዲግሪያቸው ተይዞላቸው ደመወዝ እየተከፈላቸው መሆኑን እና የት/ቤቱ ቋሚ መምህር መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ደብዳቤ ከት/ቤታቸው፤ ኦርጅናልና ኮፒ የት/ት ማስረጃቸውን እና የት/ቤት መታወቂያቸውን በመያዝ ለመጨረሻ ዕድል ሠኞ በ27/11/18ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአካል ተገኝተው መገጣጠሚያ በመውሠድ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲት ሔደው ምዝገባ እንዲፈፅሙ እየገለፅን፤ ይዘው እንዲገኙ በእናንተ በኩል መልዕክት እንዲደርሳቸው እናሳስባለን። የምዝገባ ቀን፦ ሐምሌ 2720/18ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ፦ አ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ፣ OCR ህንጻ ላይ። የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚያስፈልጉ ነገሮች)፦ 1. የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን 2. ፓስፖርት መጠን ያለው (4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ⏩ 2ኛ. በዲፕሎማ እያስተማሩ ግን ዲግሪ እያላቸው ያልተያዘላቸው መ/ራን የPGDT ስልጠና ዕድል እንዲያገኙ ለመወሠን ያመች ዘንድ መረጃ ስለተፈለገ እስከ ሠኞ (27/11/18ዓ.ም) 6:00 ድረስ ብቻ ከታች በተላከው ቅፅ መሠረት በትክክለኛና በማያዳግም መልኩ መረጃ ሞልታችሁ በግል የቴሌግራም አድራሻ ብቻ፣ (ብቻ) እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
без подписи
без подписи
без подписи