- Последний пост
- 6 февр.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 17
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 28 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ ተባልን‼ በኮሪደር ልማት አሳበን አማራን ማፈናቀል‼ ➖➖➖ ሰውን የሚያህል ፍጡር ቤቱን አፍርሰው ሜዳ ላይ ጣሉት እሱ አልበቃ ብሎ ሌላ ዜና ተሰምቷል። በኮሩደር ልማት ምክንያት ቤታቸው ፈርሶ ወደ ዳር የተጣሉ ተፈናቃዮች ለፈረሰባቸው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ብለዋል። ቤታችን ከፈረሰ ወራት ተቆጥሯል፣ ነገር ግን ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ሲሉ በምሬት ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለካሳንቺስ ተፈናቃዮች የሚሰፍሩበት ቤትን የሰሩ 400 ኮንትራክተሮች መንግሥት አልከፈለንም ብለዋል። የኦሮሞ ብልጽግና አማራዎችን ከአዲስ አበባ ለመንቀል የሰራው ስትራቴጂ ነው ይባላል ኮሪደር ልማቱ። በኮሪደር ልማት አሳበን ወደ ዳር ማስፈር ከዚያ በመዋጮ እና የአስተዳደር በደል በማድረስ ተማሮ ወደ መጣበት ይሄዳል ብለው ስትራቴጂ ነድፈዋል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተፈናቀለው ኦሮሞ ይሰፍራል ማለታቸው አይዘነጋም!
ከድልልል በኋላ የነበረውን ደስታ ተመልከቱት VPN ተጠቀሙ👇👇👇👇👇 https://youtu.be/F8vhNrStP4M https://youtu.be/F8vhNrStP4M
видео или голосовое, без подписи
አንድ እንሁን! አማራ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድ የሚሆንበት ዘመን ቢኖር ይህ ወቅት ነው። አማራው በቀደመው ዘመን በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ሥልጣኔው ከዳር እስከ ዳር በሰደድ እሳት እንደጋየበት ማሳሰብ እወዳለሁ። በአንድነት ቆሞ ባለመከላከሉ ምክንያት ዐፀመ ርስቱ ተነጥቋል። ባለፉት ሀምሳ ዓመታት ደግሞ በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ጠላቶቹ ነጣጥለው የዘር ማጥፋት፣ የዘር ማፅዳት፣ የጦር ወንጀል ፈጽመውበታል። ይህ የኔ ዘመን ትውልድ ካለፈው በመማር ዛሬ ላይ በአንድነት መቆም አለበት። ደጃዝማች ፀሐዩ ዕንቁ ሥላሴ በትንቢት መነጽር ከሩቅ አይቶ አማራ እንዲሰባሰብ ያደረገውን ጥሪም ማስታወስ እፈልጋለሁ፣ ‹‹ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ቢመጣ ተነሳሁ የሚለው አማራው ሕዝብ ላይ እንጂ ለይቶ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም አይልም። እኛም ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት አንድ መሆኑን ማወቅ አለብን። ስለዚህ አማራው መተባበር አለበት።››ይህንን መልዕክት ያነበባችሁ በሙሉ ቢያንስ ለ5 ሰው Forward አድርጉት🙏 አንድነት ሀይል ነው💪 Gion this channel👇👇 t.me/zemenekase1
👉መላው የአማራ ህዝብ በሙሉ ጥሪያችንን ተቀበል ሙሉ መግለጫችን ከስር ባለው ሊንክ ተመልከቱ አደራ አደራ ጊዜ የለንም 👇መግለጫው👇👇👇👇👇 https://youtu.be/enHB2d83YNE
👉ከፋኖ ለእስልምና እምነት ተከታዮች የተሰጠ መግለጫ ከስር ባለው ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Inlr1UIhM8c https://youtu.be/Inlr1UIhM8c
👉 አስከሬን ላይ እንድንፀዳዳ ያስገድዱናል 👉 ታግተን ነው ያለነው 👇ዛሬ ሾልኮ የወጣው የክርስቲያን ታደለና ዮሐንስ ቧያሌው የስቃይ ድምፅ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ አድምጡት👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/m2MHuTye0ks https://youtu.be/m2MHuTye0ks
✅ፋኖ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ! ✅ከፋኖ የተሰጠ ከባድ መግለጫ! ✅ቀጥታ ከጦር ግምባር ከፋኖ የተሰጠውን ከባድ መግለጫ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ተመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/bBNX5SlxDSc https://youtu.be/bBNX5SlxDSc
✅ሰበር ዜና ዛሬም ከጎንደር ከተማ ✅ለፋኖ የተላለፈው መልዕክት ✅ለ20 ሰዓታት ብቻውን ተዋግቶ ራሱን የሰዋው ፋኖ ታሪክ፣ ሁሉኑም መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ተከታተሉን👇👇👇👇👇 https://youtu.be/8Q_-xCRUNT0 https://youtu.be/8Q_-xCRUNT0
✅ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ ✅በላሊበላ የታሰበው አደገኛ ሽብር ምንድነው? ✅አመሻሹን በባህርዳር ምን ተፈጠረ? ✅ 4ሺ የድሮን ተተኳሾች👉 ከስር ባለው ሊንክ በመግባት መረጃውን ይመልከቱ👇👇👇👇👇 https://youtu.be/4Uo63mfGrGk https://youtu.be/4Uo63mfGrGk
✅የዛሬ ቀጥታ መረጃ ከጦር ግምባር ✅ፋኖ የፈፀመው ጀብዱ ✅ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ፋኖ የሰራውን ጀግንነት ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/_--DBfnvBa4 https://youtu.be/_--DBfnvBa4
ሰላም ለእናተ ይሁን🙏 https://t.me/zemenekase1
✅ለአማራ ህዝብ፣ ከፋኖ አንድነት የተላለፈ ወቅታዊ መግለጫ የአማራ ህዝብ እየታገለ ያለው ለህልውናው ነው። ይህን ስንል በአማራ ህዝብ ላይ በአለም ታይቶ ማይታወቁ አሰቃቂ ግፎች ተፈጽመውበታል። ለምሳያ ያክል፦ ከነፍስ ወከፍ እስከ ጅምላ የዶዘር ቀብር፤ ህፃናትን ከመቆራረጥ እስከ የእናት ሆድ መሰንጠቅ፤ ከእምነት ተቋማት መውደም እስከ አባቶች መቃጠል፤ ከተማሪዎች መታገት፣ ሰነድ መቃጠል፣ መደፈር፣ ከፎቅ መወርወር እስከ አሰቃቂ ግድያዎች፣ ተንቀሳቅሶ መስራት ማይቻልበት፣ ሾፌሮች የሚታገቱበት አለፍ ሲልም በአማራነታቸው የሚታረዱበት፣ በአማራነቱ በየቦታው የሚፈናቀልበት፣ የልማት ጥያቄና መማር ቅንጦት የሆነበትና እንደህዝብ መጥፋት አለበት ተብሎ ተፈርጆ መዋቅራዊ በሆነ መንገድ ለመጨፍጨፍ የተዘመተበት ህዝብ ነው። ስለዚህ የአማራ ህዝብ የሚታገልለት ጽኑ የሆነ አላማና ግብ አለው። የጎጃም ዕዝ ያወጣውን ሶስተኛውን መግለጫ ዕዙ ሳይሆን ከዕዙ ውጭ የሆነ አካል ፅፎ የላከው ነው በማለት የሚዲያ ዘመቻ የከፈቱና ያስከፈቱ አካላት መሬት ላይ ያለውን ነባራዊ እውነት ያልተረዱ መሆናቸውን የተገነዘብን ሲሆነ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እያሳሰብን የጎጃም ዕዝ በውጭም ሆነ በውስጥ የራሱ ባልሆኑ ሀይሎች የማይዘወር እና የአማራ ህዝብ ትግል በወለዳቸው፤ ከጎጃም ማህፀነ ለምለም እናቶች በተገኙ፤ በእሳት ቀለበት እየተራመዱ ትግሉን በሚመሩ በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች የሚመራ መሆኑን ማሳወቅ እንፈልጋለን። በመሆኑም የተወሰኑ ውይይቶች ጥሪያችንን ከተቀበሉ የቀድሞ አደረጃጄቶች ጋር የተጀመረ ሲሆን ችግር ፈቺ የሆነ ቀጠሮ የተያዘ መሆኑን እየገለጽን ዉጤታማ እንዲሆ የተለያዩ ስራዎች ተጀምረዋል። በመሆኑም የአማራ ፋኖ ይህን ጨፍጫፊ ስርዓት ማስወገድ የመጀመሪያ መፍትሄ አድርጎ አገረ መንግስትን የመስራት ጥበብ ከሌላ አጋር ኢትዮጵያውያን ጋር የራሱን አሻራ እንደሚያስቀምጥ ጥርጥር የለንም እያልን ዕዙ ባንዳንድ ጉዳዮች ከተወያዬ በኋላ ይህን ባለ 3 ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። 1ኛ, እጃችሁን እንድትሰጡ ብሎ አሸባሪውና ጨፍጫፊው መንግስት በሚዲያ ላይ ባወጣው መግለጫ ይህ የሀይል ሚዛንን ለይቶ የማያውቅ፣ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀትና የአማራ ፋኖ የሚታገልለትን አላማና ግብም ለወንበራቸውና ለእኩይ አላማቸው ፈፅሞ ጠር እንደሆነባቸው ያሳዬ መግለጫ ነው። በመሆኑም ከአማራ ፋኖ ጋር የገጠማችሁ እና ከሞት የተረፋችሁ በየቦታው በግዴታ ታፍሳችሁ የመጣችሁ እና በሙስናና በማጭበርበር የተዘፈቀው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምክንያት በድህነት የጣራ ወለል በታች ሁናችሁ እንደ ስራ እድል ቆጥራችሁና አላማው አገርን መጠበቅ ነው በሚል ቅንነት ተቀላቅላችሁ የነበርና በሴራ ውጊያ ከሞት የተረፋችሁ ውስን ሃይሎች የጨፍጫፊው መንግስት ስልጣን አስጠባቂ ከመሆን ወጥታችሁ ብሄር ሳይመርጥ ምርኮኞችን ለሚንከባከበው ፋኖ እጃችሁን እንድትሰጡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። 2ተኛ, የሀገሪቱ ከፍተኛው የጦር ባለስልጣን የሰጠው መግለጫ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ በግልጽ ያሳየበት ንግግር ከበቂ በላይ ነው። ድሮኑን ከበቂ በላይ እንደተጠቀመበት በበቂ ሁኔታ ባልተጠበቁ የከሰሩ የመዘለባበድ ንግግሮቹ አስቀምጧል። አሸባሪው ሀይል ፋኖን በድሮን ደበደበ የሚል መግለጫም አላወጣንም ትጥቅ ይዞ እየተዋጋ ያለውን የአማራ ፋኖ አንገት ማስደፋት የሚችል አቅምም ስነልቦናም የላቸውም። ይህ ደግሞ ከክላሽኮቭ እስከ ዙ-23 ያስታጠቀን የአሸባሪው ስልጣን አስጠባቂ መሆኑ በቂ ምስክር ነው። የአማራ ፋኖ በድሮንና ከባድ መሳሪያ ህፃናትን፣ አዛውንቶቾን፣ የእምነት ተቋማት አባቶችንና ሰብል በመሰብሰብ ላይ ያሉ አርሶ አደሮችን በአጠቃላይ ንፁሃንን እየደበደበ መሆኑን ብናሳውቅም አማራ እንደ ህዝብ መጥፋት አለበት የሚለውን እቅድ በአደባባይ ምስክርነት የሰጠበትን እና አቅም ያነሰው ይህ ቡድን ንፁሃንን መጨፍጨፉን እንደሚቀጥል በአደባባይ ምስክርነት ሰጥቷል። ሚዲያ የሌለው ህዝብ ሰሚም ሆነ አልቃሽ እንደሌለው ጠንቅቀን እናውቃለን። በመሆኑም የትግሉ አጋር የሆናችሁ የሀገራችን ህዝቦች እና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በሙሉ በህዝባችን ላይ የተቃጣውን ጥቃት እንዲያውቅልን ስንል እያሳሰብን ይህን አለም አቀፍ የጦር ወንጀል በማሳወቅ ከጎናች እንድትሆኑ ስል እውነትን ለሚደፍር ሚዲያዎች፣ የሰባዊ መብት ተሟጋቾች እና ለሁሉም ማህበረሰብ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 3ተኛ, የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ በተመለከተ የለት ጉርሳቸውን በዚህ እንቅስቃሴ ላይ ላደረጉነ ሰብል ለመሰብሰብ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ አስፈላጊ በመሆኑና መንገድ ላይ የቆሙ መኪኖችን ግምት ውስጥ በማስገባት ላልተወሰነ ጊዜ እንቅስቃሴ የተፈቀደ መሆኑን እየገለጽን የጨፍጫፊው ሃይል ሸቀጣሸቀጦች ስንዴን ጨምሮ መድሃኒቶች ወደ አማራ *ክልል እንዳይገባ ትእዛዞች መሰጣታቸው ይታወቃል። ስለዚህ በተቃራኒው ከክሰል እስከ ማርና ቅቤ፣ ከስንዴ እስከ ጤፍ ከፍተኛ በጀት ተመድቦ እየገዙ ሲሆን አላማውም ጦርነትን በማራዘም የአማራን ህዝብ በርሃብ አለንጋ እንዲገረፍና በኢኮኖሚው እንዲዳከም በመዋቅራዊ መንገድ ታቅዶበት እየሰሩ መሆናቸውን በባለፈው መግለጫችን ማስታወቃችን አይዘነጋም። ስለሆነም የጨፍጫፊው ስልጣን ጠባቂ የሆነው ሀይል እጁን መስጠት የሚፈልግ እጁን እስኪሰጥ እና የተራረፈው በአማራ ፋኖ እስኪደመሰስ ድረስ ምንም አይነት ጭነት ከአማራ *ክልል ወደሌላ ቦታዎች ጭኖ መውጣት የማይቻል መሆኑን እያሳሰብን ይህን አድርጎ በተገኜ ግለሰብም ሆነ ተቋም በየትኛውም የጎጃም አካባቢ በሚገኙ ለዕዙ አደረጃጀቶች ውርስ ተደርጎ ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ በማከፋፈል የተተኳሽ መግዣና ለትግሉ እንዲውል ትእዛዝ የተላለፈ መሆኑን በአፅኖት እንገልፃለን። ከእውነት ጋር የቆመ ህዝብ ያሸንፋል!! ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!! ድል ለፋኖ!! ይሄ መልዕክት የደረሳችሁ፣ ውድ የፋኖ ደጋፊ የሆናችሁ በሙሉ፣ ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ10 ሰው Forward በማድረግ አደራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ እንጠይቃቹሃለን🙏 በመጨረሻም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት የእኔ መረጃዎች በቀን በቀን ከግምባር እንዲደርሳቹ ይረዳቹሃል። Join Telegram👇👇👇👇 @ESKINDER_NEGA @ESKINDER_NEGA
እውነት ያሸንፋል💪 @ESKINDER_NEGA
Channel created