ETV መዝናኛ (SPORT)
Статистикаhttps://t.me/ETVzenaSPORT ይህ ETV መዝናኛ 57 SPORT (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። https://t.me/ETVSPORTGole https://t.me/etvzenaAfaanOromoo https://t.me/wwetvzena1
- Последний пост
- 5 июн. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለመላው የእስልምና ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል አድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌙 መልካም በአል
ባርሴሎና ተጨዋቾቹ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ተጨዋቾቹ በነገው የኤል ክላሲኮ ፍልሚያ ወደ ሜዳ እንደሚመለሱ ተገልጿል። የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ አሌሀንድሮ ባልዴ ከጉዳቱ በማገገም በጨዋታው እንዲሳተፍ የህክምና ፍቃድ ማግኘቱ ተነግሯል። በተጨማሪም ማርክ ካሳዶ በነገው ጨዋታ በቡድኑ ስብስብ ውስጥ እንደሚካተት ተገልጿል። አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በሰጡት አስተያየት “ አሌሀንድሮ ባልዴ እና ሌዋንዶውስኪ ከእረፍት በኋላ ተቀይረው ይገባሉ " ብለዋል። ባርሴሎና ነገ ቀን 11:15 ተጠባቂ የሊግ ጨዋታውን ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደርጋል።
https://t.me/etvzenaAfaanOromoo
የዩናይትድ የራሂም ስተርሊንግ ዝውውር ? እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ራሂም ስተርሊንግ በቼልሲ እቅድ ውስጥ አለመኖሩን ተከትሎ ስሙ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እየተያያዘ ይገኛል። ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን የሚያስፈርሙ ከሆነ በቼልሲ ከሚያገኘው በግማሽ ቀንሰው ሳምንታዊ 150,000 ፓውንድ ክፍያ ሊያቀርቡለት ማዘጋጀታቸው ተገልጿል። ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ፍቃደኛ ከሆነ በተጨማሪም ተጠባባቂ እንደሚሆን አምኖ መቀበል እንደሚጠበቅበት ተነግሯል። ቀያዮቹ ሴጣኖች ራሂም ስተርሊንግ ቡድኑን ከተቀላቀለ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ቋሚ የማድረግ እቅድ እንደሌላቸው ተጠቁሟል። https://t.me/ETVzenaSPORT
ባርሴሎና ለሊቨርፑል ጥያቄ አቀረቡ ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን የሊቨርፑል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ስቴፋን ባቼቲች ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል። ባርሴሎና ተጫዋቹን በውሰት ለማስፈረም ለሊቨርፑል አራት ሚልዮን ዩሮ የውሰት ክፍያ ማቅረባቸውን የዝውውር ጉዳዮችን የሚዘግበው ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ አስነብቧል። ከባርሴሎና በተጨማሪም ሳልዝበርግ ተጫዋቹን በውሰት ውል ለማስፈረም ለሊቨርፑል የዝውውር ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል። https://t.me/ETVzenaSPORT
https://t.me/etvzenaAfaanOromoo
https://t.me/wwetvzena1
https://t.me/ETVzenaSPORT
https://t.me/ETVSPORTGole
ጁቬንቱስ ድል አድርጓል ! በጣልያን ሴርያ የሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከሄላስ ቬሮና ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ዱሳን ቭላሆቪች 2x እና ኒኮሎ ሳቮና ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ጁቬንቱስ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን በመርታት ሊጉን በስድስት ነጥቦች እየመራ ይገኛል። በአሰልጣኝ ቲያጎ ሞታ የሚመራው ጁቬንቱስ በመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች ስድስት ግቦች ሲያስቆጥር ምንም ግብ አልተቆጠረበትም። ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ? እሁድ - ጁቬንቱስ ከ ሮማ እሁድ - ጂኖኣ ከ ሄላስ ቬሮና https://t.me/ETVzenaSPORT
ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ጣልያናዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ፌዴሪኮ ኬሳ ከጁቬንቱስ ለማስፈረም በመመልከት ላይ መሆናቸው ተገልጿል። ሊቨርፑል ዛሬ በፌዴሪኮ ኬሳ ዝውውር ዙሪያ ጁቬንቱስን ማነጋገራቸውን የዝውውር ጉዳዮችን የሚዘግበው ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ አስነብቧል። የ 26ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ፌዴሪኮ ኬሳ ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የማምራት ፍላጎት እንዳለው ተዘግቧል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ምንም ተሳትፎ ያላደረገው ሊቨርፑል ዛሬ ጆርጂያዊውን ግብ ጠባቂ ጆርጂ ማማርዳሽቪሊን የመጀመሪያ ፈራሚ ለማድረግ የህክምና ምርመራ አድርገዋል።
🏴 34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ 64' ወልቭስ 0-1 አርስናል ትሮሳርድ 45'⚽️
34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ 56' ወልቭስ 0-1 አርስናል ትሮሳርድ 45'⚽️
52 ' ዎልቭስ 0 - 1 አርሰናል ⚽ ትሮሳርድ
40 ' ዎልቭስ 0 - 0 አርሰናል
28 ' ዎልቭስ 0 - 0 አርሰናል
12 ' ዎልቭስ 0 - 0 አርሰናል
2 ' ዎልቭስ 0 - 0 አርሰናል
ማንችስተር ሲቲ ለፍፃሜ ደረሰ ! ማንችስተር ሲቲ ከቼልሲ ጋር በዌምብሌይ ስታዲየም ያደረገውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግብ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች በርናርዶ ሲልቫ ማስቆጠር ችሏል። ውጤቱን ተከትሎ ማንችስተር ሲቲ በተከታታይ አመታት ለኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። በፍፃሜው ማንችስተር ሲቲ የማንችስተር ዩናይትድ እና ኮቬንትሪ ሲቲን አሸናፊ ከአንድ ወር በኋላ የሚገጥሙ ይሆናል።
https://t.me/etvzenaAfaanOromoo