tgindex
ELODIA™ ኤሎድያ

ELODIA™ ኤሎድያ

Статистика

ELODIA™ ኤሎዲያ ELODIA ADVERT ኤሎድያ ማስታወቂያ ELODIA MARKET ኤሎድያ ገበያ ELODIA READING ኤሎድያ ንባብ ELODIA FOR YOUR PRODUCTIVITY! Contact @elodia_digital

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15:14
Постов за неделю
6
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 227
−1 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
94
22 постов
Вовлечённость
7,7%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
41
1/48двое суток
46
1/72трое суток
50

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 💥📣ለትንሽ ጊዜ ጥፉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/k0lE1NWkU8c?si=zWCJxAkasv_1kQeR

  • 💥📣ለሰው ፊት አትስጡ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/eebSVzaHkmM?is=nYSsG00PKlh5PPXE

  • 💥📣ለሰው አትዘኑ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/1mRBvJx5BRo?is=vauNWiskYVoZ416R

  • 💥📣ጨካኝ ሰው ሁኑ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/5R6Qj616fUo?si=uIc01utGibiyVc4J

  • 12 авг.493из mikre_aimro

    ‼️⚠️በስሜትህ እየተመራህ ነው ወይስ ስሜትህን እየመራህ ነው? አብዛኛውን ጊዜ በህይወታችን፣ በስራችን፣ በገንዘብ አያያዛችን፣ በፍቅር ግንኙነታችን ወይም በትዳር ውስጥ የምንሰራቸው ትልልቅ ስህተቶች የችሎታ ወይም የእውቀት ማነስ ሳይሆኑ የስሜት ቁጥጥር ማጣት (Emotional Control) ውጤቶች ናቸው።    🗣️ በቁጣ ጊዜ የሚነገሩ በጥበብ ያልተመዘኑ እና ግንኙነትን የሚያበላሹ ቃላት    🗣️ በጭንቀት እና በፍርሃት ምክንያት የሚያመልጡ ትልልቅ የህይወት እና የንግድ እድሎች 🗣️ ሰዎችን ላለማስቀየም "አይ" ማለት አቅቶን የምንሸከመው አላስፈላጊ የሰው ጫና 🗣️ በቅጽበታዊ ስሜት ተነዳስተን የምንወስዳቸው እና በኋላ የሚያስቆጩን ውሳኔዎች ይህ ሁሉ የሚያሳየን አንድ ነገር ነው፡ EMOTIONAL INTELLIGENCE (የስሜት ብልህነት) ከሌለን እውቀታችን እና ችሎታችን ብቻውን ሙሉ ስኬታማ ሊያደርገን እንደማችል ነው። ➡️በዚህ ጉዳይ እየተቸገራችሁ ከሆነ በአይነቱ ለየት ያለ የአንድ ለአንድ / የ One to One ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል። ርዕስ "የስሜትህ ጌታ ሁን " 1-on-1 Personal Mentorship ℹ️ ይህ ስልጠና ከብዙ ሰው ጋር በቡድን ከመማር ይልቅ፣ በግል ህይወታቹ፣ ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት፣ በስራ፣ በፍቅር ግንኙነታቹ  ወይም በትዳር ህይወታቹ ውስጥ ያሉትን የግል ችግሮች ከእኔ ጋር በግል (1-on-1) ለመፍታት እና የስሜታቹ ጌታ ለመሆን ለምትፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ልዩ የግል ማማከርና ስልጠና ነው! ለ4 ሳምንታት በእኔ እና በእናንተ መካከል ብቻ በሚደረግ ቀጥታ ግንኙነት፣ በነርቭ ሳይንስ | Neuroscience እና በባህሪ ሳይኮሎጂ | Behavioral Psychology የተደገፉ ተጨባጭ የህይወት ክህሎቶችን በተግባር እንለማመዳለን። ℹ️ በዚህ 1-on-1 ስልጠና ውስጥ ምን ታገኛላቹ? ሳምንት 1 (የግል የስሜት ኦዲት): የራሳቹን የተደበቁ የስሜት ቀስቃሾች (Triggers) እና የቆዩ አስተሳሰቦችን በግልፅ መተንተን። ሳምንት 2 (ለናንተ ብቻ የተዘጋጀ መቆጣጠሪያ): በቁጣ፣ በንዴት፣ በችኮላ፣ ራስን በመጠራጠር፣ በብቸኝነት፣ በጭንቀት ወይም በፍርሃት ጊዜ ለናንተ ብቻ በሚመጥን መልኩ አእምሮን ወዲያውኑ የማረጋጋት ቴክኒክ (Custom Regulation)። ሳምንት 3 (የግል ግንኙነቶች እና ተጽዕኖ): በፍቅር፣ በስራ ወይም በቤተሰብ ውስጥ ያሉ የተበላሹ ግንኙነቶችን ማስተካከል እና የሰዎችን ስሜት የማንበብ ጥበብ። ሳምንት 4 (ድንበር ማበጀት): ሰዎችን ሳይጎዱ እና ሳያራቁ በልበ ሙሉነት "አይ" የማለት እና የግል የትግበራ እቅድ (Personal Action Plan) ማዘጋጀት። 🎁 ተጨማሪ የ1-on-1 ጥቅሞች፡ © በየሳምንቱ 1 ሰአት በPrivate Live በቀጥታ የሚደረግ የግል ክፍለ-ጊዜ © በሴሽኖች መካከል በTelegram / WhatsApp የዕለት ተዕለት የትግበራ ድጋፍና ክትትል © ለናንተ ብቻ የተዘጋጁ የግል የትግበራ ማስታወሻዎች (Custom Worksheets) ⚠️ የቦታዎች ብዛት እና ምዝገባ ለእያንዳንዱ ሰልጣኝ ሙሉ ትኩረት ለመስጠት እና ከፍተኛ ለውጥ ለማምጣት በወር የምንቀበለው በጣም ጥቂት ሰዎችን ብቻ ስለሆነ አስቀድማቹ ቦታ ያዙ። 📈 የስልጠናው ቆይታ: 4 ሳምንታት (በጠቅላላው 4 የግል ሴሽኖች) 📍 ቦታ: በTelegram Live/WhatsApp/IMO/ Private Zoom /Google Meet በሚችሉት አማራጭ 🖥 አሁኑኑ ቦታ ለመያዝ እና የቅድመ-ምዝገባ መጠይቁን ለመሙላት አውራኝ: 💎 [@epha_aschalew] 📞 [0963831491]

  • ሁሉም ይቀናብሃል! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ አንድን ሰው የተራራው ጫፍ ላይ ብንመለከተው ሁሉም ሰው የሚቀናው የተራራው ጫፍ ላይ በመውጣቱ እንጂ በአወጣጡ አይደለም። እንዴት እዛ ይድረስ? ምንያህል ቀን ይፍጅበት? ስንቴ ወደቀ? ስንቴ ተነሳ? የማንም ጉዳይ አይደለም። ሰው የሚቀናው አስቀድማችሁ ባለፋችሁት ስቃይ ሳይሆን በስተመጨረሻ በምትጎናፀፉት ድል ነው። ብዙ ሰው ደስታችሁን ይመኛል ነገር ግን ከዛ በፊት ምንያህል ጨለማ ጊዜ እንዳሳለፋችሁ ማወቅም አይፈልግም፤ ብዙ ሰው ስኬታችሁን ይናፍቃል ነገር ግን ስኬታማ ለመሆን ያደረጋችሁት ከባድ ነገር ለማድረግ ፍቃደኛ አይደለም። ህይወት በምኞት ብቻ የምትሳካ አይደለችም። ሁሉም በየደረጃው ስራ ይፈልጋል። ህልምን ሲተኙ ብቻ መመልከትና ቆሞ የስኬታማ ሰዎችን ህይወት መመኘት አንድ ናቸው። ሁለቱም በምናብ ወደምንፈልገው ስፍራ ይወስዱን ይሆናል እንጂ በፍፁም በተጨባጭ እዛ አያደርሱንም። ዓለም የህልመኛ እጥረት የለባትም፣ ምድር የባለራዕይ ችግር የለባትም። ዋናው ችግሯ ህልሙን ለማሳካት መሱዓትነት የሚከፍል ሰው ነው። አዎ! ጀግናዬ..! ሁሉም ይቀናብሃል! ትንሹም ትልቁም፣ አዋቂውም አላዋቂውም፣ ሰነፉም ብርቱውም አንተ የደረስክበትን ከፍታ ይመኘዋል። ነገር ግን ምኞት ብቻውን ግን ያንተ ስፍራ እንደማያደርሳቸው አልተረዱም። ብዙ ምርጫ ነበረህ ነገር ግን ስኬትን ብቻ መርጠሃል፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ጀምሮ ማቆም፣ ሌላ ነገር መሞከር ትችል ነበር ነገር ግን አላደረከውም። ህልምህን ከደምህ ጋር አስተሳስረሀዋል፣ ውስጥህን በማይበገር ፅኑ ማንነት አንፀሀዋል፣ መንፈስህን እስከ ጥግ አጠንክረሀዋል። ይህን ሁሉ ማደረግ የሚችል ያንተ ቦታ አይደለም አንተ ካለህበት ቦታ የሚበልጥ ቦታ መድረስ ይችላል። የትኛውም የሚያስቀና ህይወት የሚያስቀናው መጨረሻው እንጂ መጀመሪያው አይደለም። ተቀምጦ መመኘት ተነስቶ እንደመስራት ከባድ አይደለምና ብዙዎች ይመኛሉ ጥቂቶች ብዙዎች የሚመኙትን ህይወት ይኖራሉ። አንድ ጠጠር እንኳን ሳይጥሉ የተሳካ ህይወት ለመኖር መሞከር ከንቱ የሀሳብ ድካም ነው። አዎ! አሸናፊዎች ሁሌም ያሸንፋሉ፤ ተሸናፊዎች ሁሌም ይሸነፋሉ። ከዚህ የተለየ ህግ የለም። ማሸነፍ እንደምትችል ከልብህ አምነሃል፣ ለአሸናፊነት የሚያበቃህን ስራ ሰርተሃል፣ መክፈል ያለብህን ዋጋ ከፍለሃል፣ የሚገባህን አሸናፊነት በእጅህ አስገብተሃል። ተሸናፊውም ሽንፈትን መርጧል፣ በቀላሉ ተስፋ ለመቅረት ወስኗል፣ ጀምሮ ማቆምን እጣፋንታው አድርጎታል። ከአዕምሮው ስሜቱ በልጦበታል፣ ከዘላቂው ስኬት ጊዜያው ደስታ ሚዛን ደፍቶበታል፣ ከአላማው ወቅታዊው አጀንዳ ስሜት ሰጥቶታል፣ በእቅድ ሳይሆን በስሜት ይጓዛል፣ ብዙ ይመለከታል ብዙ ያውቃል ነገር ግን ሚዛናዊ ውሳኔ መወሰን አይችልም። ይሔ ሰው አሸናፊነት ከባህር ማዶ እንዳለች ደሴት ርቆታል፣ ምኞት እንጂ እውነታው ሊሆንለት አይችልም። ህይወት ምርጫ ነች ሲባል ቀላል ምርጫ እንዳልሆነች መረዳት ያስፈልጋል። ሰው አዝኖልህ እንዲረዳህ ከፈለክ ምርጫው ያንተ ነው፤ በስራህ ተደስቶም እንዲሸልምህ ከፈለክ ምርጫው ያንተ ነው። "ምንም የለኝም፣ ምን ላድርግ? ሰው የለኝም፣ እንዴት ብቻዬን ልስራ?" ካልክ አሁንም ምርጫህ ነው። "ባለኝ ጀምሬ ላሳይ፣ ብቻዬን የምችለውን አድርጌ ውጤቱን ልመልከት" ካልክም ምርጫው ያንተ ነው። አሸናፊነትን እስከመረጥክ ድረስ ስሜትህን ጥለህ በማይናወጠው አቋምህ እንደምትመራ አስታውስ። ውብ ምሽት ይሁንልን! 🌘🌒💫✨ ✍️ (Epha A.) ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋 #SHARE እንዳይረሳ ቤተሰቦች! 🙏😍 በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 🔺🔻 SUBSCRIBE NOW https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1 ምክረ-አዕምሮ/ @mikre_aimro 😊 💪

  • 💥📣ድብቅ የማጭበርበር ስልቶች? ከእነዚህ ሰዎች ተጠንቀቁ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/b0Z2bvEWHWo?si=aDpJ8GZMnvBDK6sV

  • 💥📣ዘወትር ከመኝታ በፊትና ቦሃላ አዳምጡት? 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/GcQSKg9d3vg?si=rJ7HAhFpU9AtoHRy

  • 💥📣የረዳቹት ሰው ለምን ይጎዳችኋል? 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/CoJ_OKRxQmw?si=AB3BaLdObISG-Wea

  • 💥📣ተደብቆ መኖር ልመዱ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/rbPQXVFVIyk?si=beo4WcdXRwL-i9f3

  • 💥📣መንፈሳዊ ስራዎችን ለምትፈልጉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/8oWwVCmfCYE?si=oX7x3g1hhz7JwJ6N

  • 💥📣ሲጨንቃቹ ይሔንን አስታውሱ! ዘወትር ከመኝታ በፊትና ቦሃላ አዳምጡት! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/IAJ9vLXEus4?is=ukbgu2oo1rYavErJ

  • 💥📣ሰውን መርሳት ልመዱ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/L6Vug7YVNwA?si=hXouvXrnC-w7kmas

  • 💥📣ብልህ ሰው እነዚህን ይደብቃል! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏 https://youtu.be/F-X0t-EMJ3k?is=LnisoOqbMt_CJQFW

  • 💥📣ንዴትን ወደ ክብር የሚቀይር ጥበብ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/eVNKQfGEmS4?si=koL_Y3KeXg70wrcT

  • 💥📣እነዚህን ሰዎች ጨክናቹ አስወግዱ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/u8piCJ7yN_s?si=JHRjvQjXjOoVK8pu

  • 💥📣ሰው ሲያበሳጫቹ እነዚህን አድርጉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/7Gtn7WjhwhI?si=HF_GCiLG-AN6otol

  • 💥📣ራስን የማስከበር ድብቅ ጥበብ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/LO0KUo9nWRg?si=8MuNnPGaIrU_SLgF

  • 💥📣 የደስታ ሳይኮሎጂ! የጭንቀትና የድብርት መፍትሔ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/yz14rTLTVE0?si=HhJLYISD-RK2T4Os

  • 💥📣 ክብርን፣ መፈራትንና መወደድን በዚህ ጥበብ ትገኛላችሁ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE  📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/b-v-qkJTyX8?si=NAwjoh9BX7HaJzZA