tgindex
21ኛው Century መልዕክት

21ኛው Century መልዕክት

Статистика

" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11። ⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤ ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ! ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
15 423
+1 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
976
27 постов
Вовлечённость
6,3%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 27
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
74
1/48двое суток
84
1/72трое суток
91

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 📌እውነተኛ ወዳጅ አንድ ነው። እርሱም አምላኬ ነው። ስሙ እግዚአብሔር ይባላል።

  • ⚜ የእግዚአብሔር ነገር perform የሚናደርገው ሳይሆን በጸጋው ብቻ የሚንከውነው ነው። Not show!

  • 🙈👌እግዚአብሔርን አንድ ነገር ለምን ብባል ! ምህረት

  • 1 авг.542134

    ​"ያለ መንፈስ ቅዱስ ኃይል ብንሰብክ፣ ንግግራችን እንደ ዝናብ ጠብታ በድንጋይ ላይ ይፈስሳል እንጂ ልብን አይሰብርም። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በቃላችን ላይ ኃይል ሲያደርግ፣ ደካማው ምስክርነታችን እንኳ የሰዎችን ሕሊና የሚወጋና ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ የሰማይ መዶሻ ይሆናል።" Charles Spurgeon👆 @wcubsc24 ኦ መንፈስ ቅዱስ !

  • 🎊ከየትኛውም ነገር በላይ በሕይወታችን እግዚአብሔር ይግዘፍልን።

  • ከትዕቢት በህይወት መንገድ የበዛውን የእግዘብሔርን ቸርነት ማስተዋል ከትዕቢት ልብን የሚጠብቅ ብርቱ አጥር ነው።🙏   ሆን ብሎ የእግዚአብሔርን ቸርነት ማሰላሰል ይብዛልን🙏

  • ⚜በልባችን ብዙ ሀሳብ ወይም እቅድ አለ የሚፀናው ግን የእግዚአብሔር ምክር ነው። እንኳን የእግዚአብሔር ሆነ።

  • ✔️ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • 28 июн.1 3203

    ⚜If We are born Once , We will die Twice But if We are born Twice , We will die only once. Who loves to die many times? The choice is ours!!! አንዴ ብንወለድ ሁለት ጊዜ እንሞታለን ነገር ግን ሁለት ጊዜ ብንወለድ አንዴ እንሞታላን ማን ብዙ ጊዜ መሞት ይወዳል? ምርጫው የኛ ነው !!! @amhnewtestamentbible

  • 15 июн.1 33441

    🫶 የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ተናገረ፤ ቃሉም በአንደበቴ ላይ ነበረ። 2ኛ ሳሙኤል 23፣2። 👌በኢየሱስ ስም ይህ በሕይወታችን ይሁን!

  • 14 июн.1 2909

    📢 እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፡— መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ ለኬፋም ታየ በኋላም ለአሥራ ሁለቱ፤ 1ኛ ቆሮ 15፣3-5።

  • 4 июн.1 48991

    ⚜የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታም አምላክም ነው።

  • 3 июн.1 4276

    ⚜ በአሀዱ ሥሉስ አምላክ ውስጥ አብ አምላክ ነው። ወልድ አምላክ ነው። መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው። አብ ወልድ አይደለም። ወልድ አብ አይደለም። መንፈስ ቅዱስ አብ አይደለም። አብ መንፈስ ቅዱስ አይደለም። ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይደለም። መንፈስ ቅዱስ ወልድ አይደለም። አብ አልተላከም። ላኬ እንጂ። ወልድ አባት አይደለም። ልጅ እንጅ። መንፈስ ቅዱስ አልሞተም። ወልድ እንጂ። ደግሞ ተራ በተራ የተገለጡ ሳይሆን አንዴ ተገልጦ መጽሐፍ ቅዱስ ያሳያል። 📌ልገባን ይገባል። የጌታ መንፈስ ያስረዳን🙏

  • 2 июн.1 1758

    ‼️Trinity / አሀዱ ሥሉስ አምላክ የሚለውን ሀሳብ በጤናማ አዕምሮ/ለመማር ፈቃደኛ በሆነ/ለመዳን ፈቃደኛ በሆነ አዕምሮ ካየን መጽሐፍ ቅዱስ ቁልጭ አድርጎ ይነግረናል። የሚመስለን ሳይሆን ልክ የሚሆነው በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጠ እውነት ነው ልክ።

  • 1 июн.1 55144

    ✔️ክርስቲያን አንድ አምላክ አለው። በሦስት አካላት የተገለጠ። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። 🔹እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው። አብ አምላክ ነው። ወልድ አምላክ ነው። መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው። ⚜ አሀዱ ሥሉስ ነው አምላካችን። 📢 በባህርይ/በመለኮት አንድ፣ በግብር/በአካል ሦስት። 🔥አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ። ‼️ከዚህ ውጭ ያለ አምላክ/አማልክት የሰው አዕምሮ/ፍልስፍና የፈጠረው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውም።

  • 1 июн.1 10022

    📌ኢየሱስን መስለን ፣ አስከብረን እና አሳይተን ማለፍ እንችል ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አበርታን።

  • 28 мая1 2013

    "ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው።"

  • 27 мая1 584124

    ⚜ ትናንት ካለእነርሱ አንኖርም ካልናቸው ነገሮች ተለይተን መኖር ችለናል። 📌 ግና መኖር የማንችለው ያለ እግዚአብሔር ነው።

  • 23 мая1 50672

    እግዚአብሔር❤