FDRE TVT Institute
СтатистикаThis is FDRE TVT Institute official Telegram channel. ይህ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
- Последний пост
- 10 апр. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel photo updated
Channel photo removed
без подписи
без подписи
የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባን ከዛሬ ጥር 23/2015 ዓ.ም እስከ አርብ ጥር 26/2015 ዓ.ም ያከናውናል። በተቋሙ ዋና ግቢ ለመማር ያመለከታችሁና የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ በተገለጹት ቀናት ይከናወናል።
без подписи
без подписи
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2015 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ዋና ግቢ ለመማር ያመለከታችሁና የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 23 እና 24/2015 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቋል። በቅጣት ለመመዝገብ ጥር 25/2015 ዓ.ም። (ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።)
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#ዘጠነኛው_ዓለም_አቀፍ_የኢንተርፕረነርሺፕ_ሳምንት_በኢትዮጵያማጠቃለያ እና #ከህዳር_እስከ_ህዳር ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሔደ። *ህዳር 25/2015****** ለአንድ ሳምንት በተለያዩ ሥነ ሥርአቶች ሲካሔድ የሰነበተው #ዘጠነኛው_ዓለም_አቀፍ_የኢንተርፕረነርሺፕ_ሳምንት_በኢትዮጵያ በዛሬው እለት የሚጠቃለያ ፕሮግራም እና #ከህዳር_እስከ_ህዳር ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሔደ ይገኛል። በሳምንቱ የተለያየ የፈጠራ ሐሳብ ባላቸው እና ከተለያዪ የህብረተሰብ ክፍል በተገኙ ስራ ፈጣሪዎች፣ በተለያዩ ቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች መካከል ውድድሮች ተካሒደል፤ ስራ ፈጣሪዎች ልምዶቻቸውን ለብዙሐኑ አካፍለዋል፤ ቴክኖሎጂዎች ቀርበው ተጎብኝተዋል፤ ስራ ፈጠራ እንደ አገር ባህል እንዲሆን ምን መሠራት እንዳለበት የሚጠቁሙ የተለያዩ ፓናሎች ሲካሔዱ ሰንብተዋል። ክቡር አቶ # ንጉሱ_ጥላሁን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በሳምንቱ በተከናወኑ የተለያዩ ሁነቶች ኢትዮጵያ በአለም የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት አከባበር አንድ ተዋናይ መሆን ችላለች ብለዋል። በፈጠራ ሀሳቦች፣ በቴክኖሎጂዎች የተወዳደሩ የእውቅና ሽልማት እንደሚሰጥም ተናግረዋል። ከሁሉም በላይ ስራ ፈጠራ እንደ አገር ባህል እንዲሆን እየተሠሩ ያሉ ስራዎች ከፍተኛ ውጤት የተገኘበት ሳምንት እንደሆነ አንስተዋል። ክቡር ዶ/ር # በለጠ_ሞላ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚንስትር በመክፈቻ ንግግራቸው የሚመሩት ሚኒስቴር ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሠሩ ያሉ ስራዎችን አንስተዋል። ሁለቱ መ/ቤቶች መግባቢያ ሰነድ ከመፈራረም አልፈው ወደ ተጨባጭ ተግባራዊ ስራ ገብተዋል ብለዋል። #አንተርፕረነርሺፕ_የአሰራሮችን_የትግበራ_ማነቆዎችን_አልፎ_የሚቆናጠጡት_መልህቅ_ነው ብለዋል ሚኒስትሩ። በኢኖቬሽን የሚመራ ኢንተርፕረነርሺፕ ለማዳበር ምህዳሩን ለማስፋት እየተሰራ እንደሚገኝም ተናግረዋል። ማርሽ ቀያሪ የሆኑ የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች እንዲሰባሰቡ፣ ተሠብስበውም እንዲበዙ ማድረግ የሚችሉ አዳዲስ ኢንተርፕረነሮችን የማበረታታት ስራ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። በቅርቡም የተለያዩ የለውጥ ሐሳቦችን የሚያቀጣጥሉ አዳዲስ አሰራሮች ሊሠሩ ታቆዷል ብለዋል። ሚኒስትሩ በንግግራቸው 17ኛውን ዓለማቀፍ የኢንተርኔት ጉባኤን አገራችን በተሳካ ሁኔታ አካሒዳ በስኬት ማጠናቀቋ ትልቅ ውጤት መሆኑን አስታውሰዋል። በማጠቃለያ ሥነ-ሥርአቱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሠውሐብት ልማት ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የተለያዩ ሚኒስቴሮች ሚንስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የተለያዩ ተቋማት የስራ ሐላፊዎች ተገኝተዋል።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Original certificate has been ready to be given to 9500 graduates. 29 Nov. 2022 ----------- A number of graduates were asking the Register to give them original certificate sealed by the Institute. As Yonas Akele, officer at Registrar and Alumina Directorate, confirmed original certificate for 9500 graduates, both undergraduate and graduate completes has been ready. The officer added that students graduated since 2007 EC (2014 GC) can get their original certificate now onwards. Students gradated in regular, extension, weekend and summer programs can get the original certificate after returning their temporary one and pay 200 birr. Graduates who cannot come to Addis Ababa can get through their legal representatives, told the officer. The Institute has graduated bachelor degree students about eight times and graduate students five times.
без подписи
без подписи