tgindex
Jinka Polytechnic College

Jinka Polytechnic College

Статистика

Jinka Poytechnic College

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 345
+7 за 2 дн.
Сутки
+7
+0,52%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
440
22 постов
Вовлечённость
32,7%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
214
1/48двое суток
245
1/72трое суток
264

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና Imagine One Day ለቀጣይ 5 ዓመታት በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ሰነድ ተፈራረመ። #የጂንካ_ፖሊ_ቴክኒክ_ኮሌጅ ነሐሴ 7/2018 (ጂፖቴክ) ጂንካ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና Imagine One Day ጋር  የተማሪዎችን የሙያ ክህሎት በማሳደግና የሥራ ዘርፍ ጋር በማስተሳሰር ለቀጣይ 5 ዓመታት በጋራ ለመሥራት የጋራ ግብ ስምምነት ተፈራርሟል። የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU) በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቱ እና በፖሊ ቴክኒክ (TVET) ተቋሙ መካከል የሚኖር የተግባርና የትብብር ክፍፍል የትብብር መስኮች (Areas of Collaboration): የመምህራን ሥልጠና፣ የትምህርት ግብዓቶች አጠቃቀም እና የቴክኒክ ድጋፎች የስምምነቱ ጸናት ጊዜና ሁኔታዎች (Validity & Terms): ስምምነቱ የሚፀናበት ጊዜ፣ የክትትልና ግምገማ (Monitoring & Evaluation) የሚጨምር ሲሆን ሥርዓት እና የስምምነት ማሻሻያ ደንቦች የትምህርት ጥራትን ማሻሻል፣ የመምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን አቅም መገንባት ላይ በጋራ ለመስራት ከስምምነት መግቢያ ሰነድ(Mou) ሰነድ የፊርማ ስምንነት ተካሄዷል። የስምምነቱ ዓላማ ዜጎችን በሙያና ክህሎት በማብቃት ሥራ ፈላጊ ሳይሆኑ ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ማስቻል ነው በመሆኑም የሁለቱ ተቋማት የጋራ ዓላማ ዜጎችን በሥልጠና በማብቃት ከሥራ ዕድል ጋር ማስተሳሰር በመሆኑ፣ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በጋራ በመሥራት የሚጨበጥ ውጤት እንደሚመዘገብ ገልጸዋል። "ብቁና ተነሳሽነት ያለው ዜጋ እንፈጥራለን " ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎች ይወዳጁን:- Telegram :-https://t.me/T_JCIC Facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100066875390848 Phone= 0467750459 E-mail=jinkapolytchniccollege@gmail.come

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • እንኳን ደስ አላችሁ!! የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም የፊታችን ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ያካሄዳል።          #የጂንካ_ፖሊ_ቴክኒክ_እንኳን_ደስ_አላችሁ          Congratulations!! Jinka Polytechnic College will colorfully celebrate its students' graduation program on August 15, 2026.         #Congratulations_Jinka_Polytechnic

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ #የጂንካ_ፖሊ_ቴክኒክ_ኮሌጅ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (ጂፖቴኮ) የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመደበኛ እና በግል ለCOC ምዘና የተመዘገባችሁ በሙሉ የCOC ምዘናው በሁለት ዙር ስለሚሰጥ በአንደኛው ዙር ከክልሉ በተቀመጠ አቅጣጫ መሠረት በHOLESTIC ማለትም በአንዴ ደረጃ አራት ምዘና የምሰጥ ሲሆን:: በቀን 30/11/2018 ዓ.ም እና በቀን 1/12/2018ዓ.ም ስለሚሰጥ በቀን 29/11/2018 ዓ.ም ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ በኮሌጁ ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን። ሁለተኛውን ዙር ማለትም STREAM ሲሆን በየደረጃው የምሰጥ የምዘና ነው። ስለሆነም ቀኑን በቅርቡ የምናሳውቅ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን ዲፓርትመንቶች ለተማሪዎች ለፈተናው አስፈላጊ የሆነውን ነገር ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን። "ብቁና ተነሳሽነት ያለው ዜጋ እንፈጥራለን " ለወቅታዊና ትኩስ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎች ይወዳጁን:- Telegram :-https://t.me/T_JCIC Facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100066875390848 #Phone= 0467750459 E-email=jinkapolytchniccollege@gmail.com

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በጂንካ ቴክኒክ ኮሌጅ #ተስፋን_እንትከል' በሚል መሪ ቃል በ"አንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи