- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 265
- 1/48двое суток
- 303
- 1/72трое суток
- 327
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Tik tok live...
https://vt.tiktok.com/ZS9kF44KooQU4-gwNdo/
без подписи
https://youtu.be/by6c_cMbg5c
https://youtu.be/iysOvoKHJFw
ክርስቲያን ኤግዚስቴንሻል ፈላስፎችና የሦነ መለኮት ሊቃውንት በሕይወት ሁነኛ ጭብጦች ላይ ያቀረቡት ዲስኩር ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለኢትዮጵያውያን አንባቢዎች የቀረበ መፅሐፍ ተርጓሚ : ማንደፍሮ ማሩ
https://youtu.be/Mz3Bm35XZgE
https://youtu.be/eoTz8Av9P_A
без подписи
без подписи
без подписи
Enjoy...!!
без подписи
አሳት ወይ አበባ ቅኔ አዘል ሙዚቃዊትያትር ለጥቂት ጊዜ በድጋሚ መድረክ ላይ ይቆያል ተብሏል። ያላያችሁት እና እንደኔ አራተኛ ግዜ መድገም የምትፈልጉ እንዳያመልጣትሁ።
https://youtu.be/Qr9TvrQwdfs?si=XwFOWKZDF0mFiaCR
ስም : 7/10 Mankind and Its 4 Gods ዘውግ : ኢ- ልብወለድ ፣ ግለ ታሪክ፣ የሰው ልጅ ባህርያት ፣ ፍልስፍና የገፅ ብዛት : 95 የንባብ ቆይታ : 80-85 ደቂቃ ቋንቋ : አማርኛ
ሰላም Yoseph ቻናልህ ለወጣቱ ትውልድ ጠቃሚ ሐሳቦችን በማካፈል እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ በጣም የሚደነቅ ነው። ዘአብ እባላለሁ ከወጣት ለወጣት በሚል መርህ፤ ወጣቱን ትውልድ በተመሳሳይ መልኩ ለማገዝ እና አቅሙን እንዲያወጣ ለማድረግ በሚል አንድ አዲስ የጽሑፍ ሥራ አዘጋጅቻለሁ [ጽፌያለሁ]። በእኔ እይታ የወጣቱ ዋነኛ ችግር "ራስን አለማወቅ" ሲሆን፣ መፍትሔው ደግሞ "ራሳችንን እንወቅ" የሚል ነው። በጽሑፌ ውስጥ የሰው ልጅን ውስጣዊ ፍላጎት ለመረዳት ታዋቂዎቹን የሾፕንሀወር እና የኒቼን የ «Will» ፍልስፍናዎች መሠረት ያደረግሁ ሲሆን፣ በተጨማሪም እስካሁን ዓለም የማያውቃቸውን ሁለት አዳዲስ [የግሌን] የ Will ፍልስፍናዎችን በስፋት አብራርቻለሁ። ይህም መጽሐፌን ልዩ እና አዲስ ያደርገዋል ይህ ቻናል በርካታ ወጣቶችን የሚያሳትፍ በመሆኑ፣ ይህ አዲስ እና ጠቃሚ ሐሳብ ለቻናሉ አባላት ቢደርስ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ ይህንን ሥራዬን አይታችሁ በቻናሉ ላይ እንድታጋሩልኝ እና ሃሳቡ ለብዙዎች እንዲደርስ እንድታግዙኝ በትሕትና እጠይቃለሁ።
ይሄ ወዳጃችን ይሄንን አጠር ያለ መፅሐፉን አንብበን እንድንወያይበትና ሃሳብ አስተያየት እንድንሰጠው ጋብዞናል። እናመሠግናለን።
https://youtu.be/bJZWAYSh8FA
ምን ይባላል አሁን ይሄ....?