tgindex
GAMBY-MBC BDR CAMPUS

GAMBY-MBC BDR CAMPUS

Статистика
@GAMBYCOLLEGEанглийский

The ©official channel of GAMBY Medical and Business College Bahir Dar Campus Join us 👉 @GAMBYCOLLEGE for any Questions 👉 @GMBCBDR_BOT

Последний пост
17 янв. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 245
+3 за 2 дн.
Сутки
+4
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 511
20 постов
Вовлечённость
290,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ማስታወቂያ የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link) (https://exam.ethernet.edu.et) ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል registration@ethernet.edu.et በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ በ2015 ዓ.ም ተመራቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች ! የኮሌጃችን በ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የሆናችሁ በሙሉ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመንካት የስም ማስተካከያ ቅጹን (Spelling Form) እንግሊዝኛው ላይ በ CAPITAL LETTER እና አማረኛውን በአማረኛ በጥንቃቄ ከዛሬ 13/11/2015 ዓ.ም እስከ 22/11/2015 ዓ.ም እንድትሞሉ በጥብቅ እናሳስባለን...! ማሳሰቢያ:- 👇👇👇 1ኛ፦ የትምህርት ማስረጃችሁ የሚሰራው በዚህ ፎርም ላይ በሞላችሁት መሰረት ስለሆነ ፎርሙን በሞላችሁት ዶክመንታችሁ ከተሰራ በኋላ በድጋሜ ለማሰራት ክፍያ ስለሚጠይቅ በኃላፊነት እና በጥንቃቄ ሙሉት። 2ኛ፦ ፎርሙን ያልሞላ ተመራቂ ተማሪ Temporary እና Student Copy የማይሰራለት መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን! ©ሬጅስትራር! ማስፈንጠሪያ (Link)👇👇👇 https://forms.gle/KRZ6KdcSjw1pyfoLA

  • #For_2015_E.C_Entry_Extensio_MPH_Students_ Registration_Schedule!!!

  • видео или голосовое, без подписи

  • Good evening, Last reminder: 1, reach at the exam center at 1:30, morning local time. 2, Don't forget your ID card 3, write your username and password on a piece of paper 4, don't come with your mobile or other electronics 5, you are expected to reach in the exam room at 7:00, afternoon local time Don't get panic, focus and do your best. May the Almighty be with you all Good luck

  • Hello! Please vote for me on the site. It is very important for me! Thank you in advance! 🔽🔽

  • All Exit Exam candidates please use this new link to activate the password Please, Don't forget the new Password https://exitexam4.ethernet.edu.et/login/index.php

  • To all exit examinee, I hope your preparation for the exam is going good and please be informed that you need to activate your status by logging into the portal forwarded. Change the password to something you won't forget (take a reminder note incase). Model exam prepared by MOE will be given starting from next Monday and we will post a schedule for you to take it (This exam is said to be similar to the real exit exam). Exit exam plans and rules 1, place of the exam: Bahir Dar university (except management which is not settled till present) The specific campus for the exam to be given, the exact time of the day for each examinee to take will be posted soon 2, activate your profile and you have to remember your password 3, your ID of the college should be neat, photos visible and name clearly seen 4, you're not going to have mobile, laptop or other materials on the day of the exam USE THE REMAINING TIME EFFECTIVELY AND TRY TO SCORE HIGHER THAN THE STANDARD EASE ON YOURSELF GOOD LUCK

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለ2015 ዓ.ም የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ፤ ሁሉም የመዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪ ከትምህርት ክፍሉ Username እና ይለፍቃል ከትምህርት ክፍሎቻችሁ በመቀበል ዛሬ ማለትም በ23/10/2015 ዓ.ም የይለፍ ቃላችሁን አክቲቬት እንድታደርጉ እንዲሁም በአዲስ የይለፍ ቃል እንድተቀይሩ ስልን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን፡፡ ኮሌጁ!!

  • #Urgent_Notice

  • #Urgent_Notice

  • #URGENT_NOTICE_FOR_EXIT_EXAM_PAYMENT!!

  • видео или голосовое, без подписи

  • #Registration_schedule_for_2nd_Year_Students!

  • #Registration_Schedule_for_MBA_First_Year_Students!

  • видео или голосовое, без подписи

  • #Fee_Schedule

  • #Registration for Clinical-I Medicine Students!!!

GAMBY-MBC BDR CAMPUS — tgindex