tgindex
BDU FELLOWSHIP VLM

BDU FELLOWSHIP VLM

Статистика

ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
78
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 706
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
474
40 постов
Вовлечённость
17,5%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 78
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
301
1/48двое суток
344
1/72трое суток
372

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች 😊 የኢቫሱ የተማሪዎች አገልግሎትን ታሪክ፣ የቀደሙት አባቶች ታማኝነት፣ በዚህ ውስጥ የሰራውን የአምላካችንን ታላቅ ክንድ  የተሰነደበት መፅሀፍ ምረቃ የፊታችን ቅዳሜ በETC አዳራሽ ይካሄዳል ። ይህ ቀን የእግዚአብሄርን ቸርነት በአንድነት የምናወሳበት እውቅና የምንሰጥበት ልዩ ቀን ስለሆነ የምትችሉ ሁላችሁ እንድትገኙ በፍቅር ተጋብዛችኋል! 📅 ነሐሴ 9 (Aug 15) 🕑 ከቀኑ 8:00 ሰዓት (2:00 PM) 📍 IEC – አዲስ አበባ

  • ስለ ዛይሴ ዘርጉላ ሕዝብ እንጸልይ🙏 ዛይሴ ዘርጉላ በኢትዮጵያ ቀንድ የሚኖር የኦሞቲክ ሕዝብ ቡድን ሲሆን በአጠቃላይ 17,889 ያህል ሕዝብ አለው። ቋንቋቸውም ዛይሴቴ ነው። በመካከላቸው ወንጌልን የሚያገለግል የቤተክርስቲያን ተከላ ቡድን ቢኖርም፣ ገና የ100 አማኞች ቤተክርስቲያን አልተቋቋመም። በቋንቋቸውም ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ እና Jesus Film አይገኙም። 🤲 እንጸልይ፦ ወንጌል በዛይሴቴ ቋንቋ እንዲደርሳቸው፣ አዲስ አማኞች እንዲነሱ፣ ጠንካራ ቤተክርስቲያን እንዲተከል እና ብዙዎች ክርስቶስን እንዲያውቁ እንጸልይ። “ወንጌል ለዛይሴ ዘርጉላ ሕዝብ ይድረስ!” 📍 ክልል: የኢትዮጵያ ቀንድ 🌍 የሕዝብ ቡድን: ኦሞቲክ 👥 ሕዝብ ብዛት: 17,889 🗣 ቋንቋ: ዛይሴቴ ✝️ የክርስትና ተከታዮች: 1.9% 🔥 ኢቫንጀሊካል: 1.6% ⛪ የ100 አማኞች ቤተክርስቲያን: የለም 📖 መጽሐፍ ቅዱስ: የለም 🎬 Jesus Film: የለም 🌱 የቤተክርስቲያን ተከላ ቡድን: አለ 🤲 የጸሎት ነጥቦች • በዛይሴ ዘርጉላ ሕዝብ መካከል ወንጌል እንዲደርስ እንጸልይ። • አሁን ያለው የቤተክርስቲያን ተከላ ቡድን በጥበብና በጸጋ እንዲመራ እንጸልይ። • በዛይሴቴ ቋንቋ የሚገኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዲዘጋጅ እንጸልይ። • ብዙ ሰዎች ክርስቶስን እንዲያውቁና እንዲከተሉ እንጸልይ።

  • 9 авг.445262

    ፀሐይ ጨረቃ አመስግኑት 🙌 BDU ኳየር መዝሙር 🥰 ዘማሪት ሳሮን ( Relly )                      SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       🌐  TIKTOK

  • እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ🙌 ሁላችሁም ቀጣይ እንደዚህ ህብረት ምናደርግበት ጊዜ ጌታ ይሰጠናል እስከዛው መልካም ጊዜ ተባረኩ🥰

  • Live stream finished (56 minutes)

  • "በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።" — Matthew 5:3

  • Live stream started

  • ጀምረናል ቤተሰቦች ከላይ ያለውን join እያላችሁ ግቡ👆

  • 5⃣ ደቂቃ ብቻ ልንጀምር ነው አላችሁ?😊

  • 🔟 minutes left family 🔥

  • 15 ⏰ ደቂቃ ብቻ ይቀራል ቤተሰቦች🥰 ቀጥታ ( Live stream)ስለሆነ ያልገቡ ወንድሞች እና እህቶችን Share በማድረግ እንዲገቡ እናድርግ 🙏

  • ⏰ 30 min left ⌛ አላችሁ አደል ?😊 Live stream ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ገባ ገባ በሉ😁 SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       🌐  TIKTOK

  • ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ይቀረናል ⌛ ተወዳጆች 🥰 SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       🌐  TIKTOK

  • BDU FELLOWSHIP VLM pinned a photo

  • 8 авг.398113

    የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች 😊 ዛሬ ምሽት ⏰ 2:30 Telegram Live Fellowship ያለን ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው ሁላችንም በሰዓት በመገኘት አብረን እግዚአብሔርን እናመስግን🙏 ይህን መልዕክት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ Share,repost እናድርግ ። ተባረኩ🙌 N.B  ፕሮግራሙ ቀጥታ ( Live) ስለሆነ ማርፈድ አይቻልም!!                      SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       🌐  TIKTOK

  • 7 авг.413167

    የዘሪዉ ዘር አንድ ጊዜ ነው አሉ እግዚአብሄር አንዱን ገበሬ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ቢለው ገበሬውም በዚህ አመት የዘራሁት ዘር መጥፎ ስለሆነ ሰኔ ብሎ መስከረም እንዲሆን ዘሬም እንዳይበቅል ባይሆን ቀጣይ አመት መልካም ዘርን ፈልጌ እዘራና የዘንድሮውንም ክረምት አንድ ላይ ያኔ ለምዘራው መልካም ዘር ማብቀያ ይሁንልኝ አለው ይባላል :: እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው እንደ ቀድሞ ነገዶች እንደ ደቀመዛሙርቶች ወራቶቻችንም አስራ ሁለት ያደረገው በምክንያት ነው ሁለቱ አሻፈረኝ ብለው ቢለዩ አንዱም ቢክድ ሌላውም ቢተካ የማንነታቸው ፈቃድ አሳዩበት እንጅ እግዚአብሔር ስርአቱን አልቀየረም በፀሎት 24 ሰአት 23 ወይም 25 አልሆነም በቸርነቱ የምናመቻችበትን ጥበብ ይሰጠን ይሆናል እንጂ የተዘራ ዘርም መብቀሉ አይቀርም ንጉስ ዳዊት እንደልቤ የተባለው ዳዊት መቅደሱን እንዲሰራ መዶሻ አልተሰጠውም ። 1 ዜና 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ዳዊትም ሰሎሞንን እንዲህ አለ፦ ልጄ ሆይ፥ እኔ ለአምላኬ ለእግዚአብሔር ቤት እሠራ ዘንድ በልቤ አስቤ ነበር። ⁸ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ እጅግ ደም አፍስሰሃል፥ ታላቅም ሰልፍ አድርገሃል፤ በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም አፍስሰሃልና ለስሜ ቤት አትሠራም። እንደ ልቤ ስለተባለ ከእርሱ በሚወጣ ዘር መቅደሱ እንዲሰራ ተደረገ እንጂ። አይገርምም ያን  ሁሉ ንብረት የሚያስፈልገው ነገር በሙሉ ያሟላ የነበረው ዳዊት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ንፁህ ስለሆነች ተከለከለ አልተፈቀደለትም የነበረው ያ ሁሉ ንብረት በሙሉ ለልጁ ሰጠው  :: 1 ዜና 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እነሆ፥ የዕረፍት ሰው የሚሆን ልጅ ይወለድልሃል፤ በዙሪያው ካሉ ከጠላቶቹ ሁሉ አሳርፈዋለሁ፤ ስሙ ሰሎሞን ይባላልና፥ በዘመኑም ሰላምንና ጸጥታን ለእስራኤል እሰጣለሁ። ¹⁰ እርሱ ለስሜ ቤት ይሠራል፥ ልጅም ይሆነኛል፥ እኔም አባት እሆነዋለሁ፤ የመንግሥቱንም ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ። የዳዊት ዘር ቤተ መቅደስ እንዳይሰራ ሆና በቀለች የእግዚአብሔር ቸርነት ግን በራሱ በዳዊት ዘር ሀረግ በልጁ በሰለሞን ቤተ መቅደሱን እንዲሰራ አደረገለት:: ምን ልላችሁ ነው አሁን መቅደሶች እኛው ነን ዘር መቅደስን ለመስራት ከከለከለች ለእኛ በነፃ ለተሰጠን የ አዲስ ኪዳን ታቦት ማረፊያ ለሆነው ማንነታችን እኛነታችን በንፅህና ለመያዝ እንትጋ፣ለምንዘራት ለእያንዳንዷ ዘር እንጠንቀቅ።

  • без подписи

  • 6 авг.509132

    🤩 BDU Telegram live Fellowship 🤩 "ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።" — መዝ 133:1 የፊታችን ቅዳሜ 2/12/2018 ምሽት ⏰ 2:30 በBdu fellowship vlm telegram channel ላይ ቀጥታ (live) ህብረት ምናደርግበት ፕሮግራም  አዘጋጅተናል🥳 በዕለቱም :-                   🙏 ፀሎት                   🎵  ዝማሬ                   📖  የእግዚአብሔር ቃል ከተወደዱ ወንድም እና እህቶች ጋር እግዚአብሔርን የምናመልክበት እና የእግዚአብሔርን ቃል ምንማርበት ጊዜ ይኖረናል ። ሁላችንም በዕለቱ Live በመገኘት የፀጋው ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን 🥰                     SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       🌐  TIKTOK

  • 👋ሰላም እንዴት ናችሁ ? ቤተሰብ 😊 ዛሬ የመጣነው ለፌሎሺፓችን የSound system አና Keyboard መግዣ የገንዘብ ማሰባሰቢያ Challenge እንደጀመርን ይታወቃል ትላንት ማታም Tiktok live Fund raise አድርገን ነበር በዚህም 52,000 ብር አካባቢ መሰብሰብ ችለናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 ነገር ግን ፌሎሺፓችን ካለው የተማሪዎች እና ምሩቃን ቁጥር አንፃር ማታ የነበረው ሰው በጣም ጥቂት ነበር 😔 Sound system እና Keyboard ለመግዛት የሚያስፈልገን የገንዘብ መጠን እጅግ ብዙ ስለሆነ አሁንም የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል ስለዚህ ሁላችንም ለምናውቃቸው ሁሉ ይህን Challenge እንዲቀላቀሉ እንድታሳውቁ በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን 🥰 ተባረኩ🙏 Account number 1000750262728 Biruk tefera and/Or matiwos kassa   SEEKING GOD                   እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ  I   በጽድቅ ኑሮ   I    በመታመን Follow Us On  🔗   🌐  TELEGRAM    🌐  INSTAGRAM    🌐  YOUTUBE       🌐  TIKTOK

  • አብራችሁን የነበራችሁ በመዝሙር ያገለገላችሁ ምሩቃን እንዲሁም በገንዘባችሁ፣በፀሎት፣like,share,repost በማድረግ ያገለገላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙌 ለበረከት ሁኑ