tgindex
Bole Community General Secondary School

Bole Community General Secondary School

Статистика
@GenralSchooleанглийский

For notice

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 705
−8 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 847
21 постов
Вовлечённость
105,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
887
1/48двое суток
1 016
1/72трое суток
1 096

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 авг.1 0318

    ቀን 05/12/2018ዓ.ም ለቦሌ ህብረተሰብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ10ኛ ወደ 11ኛ  እና ከ11ኛ ወደ 12ኛ የተዛወራችሁ ተማሪዎች  በሙሉ ፡፡ Ø ከ10ኛ ወደ 11ኛ  የምዝገባ ቀናቸሁ ነገ እና ከነ ወዲያ ብቻ በመሆኑ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Ø የ12ኛ ክፍል የምዝገባ ቀን በተመለከተ በወጣዉፕሮግራም መሰረት ይሆናል ማሳሰበያ፡ ለመመዝገብ የክርምት የማጠናከሪያ ትምህርት መማር የግድ ነዉ፡፡     ት/ቤቱ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.95015из tikvahethiopia

    ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 11 авг.1 0958

    ቀን 05/12/2018ዓ.ም ለቦሌ ህብረተሰብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ10ኛ ወደ 11ኛ  እና ከ11ኛ ወደ 12ኛ የተዛወራችሁ ተማሪዎች  በሙሉ ፡፡ Ø ከ10ኛ ወደ 11ኛ  የምዝገባ ቀናቸሁ ነገ እና ከነ ወዲያ ብቻ በመሆኑ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Ø የ12ኛ ክፍል የምዝገባ ቀን በተመለከተ በወጣዉፕሮግራም መሰረት ይሆናል ማሳሰበያ፡ ለመመዝገብ የክርምት የማጠናከሪያ ትምህርት መማር የግድ ነዉ፡፡     ት/ቤቱ

  • 9 авг.1 49874

    ቀን 03/12/18 ዓም ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች ና የተማሪ ወላጆች በሙሉ ;የምዝገባ ፕሮግራምን በተመለከተ 1ኛ . በ04/12/18 ዓም እና 5/12/18 ዓም ከ9 ወደ 10ኛየተዘዋወራችሁ ተማሪዎች 2ኛ ከ10ኛ ወደ 11ኛ የተዘዋወራችሁ በ06&07/12/18 ዓም 3ኛ . ከ11 ወደ 12 ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ደግሞ በ 08/12/18 ዓም እና11/12/18 ዓም 4ኛ . ከየትኛውም ክፍል ደጋሚ ተማሪዎች በ12/12/18 ዓም ብቻ መሆኑን እየገለፅን በወጣው ፕሮግራም መሠረት በአካል መጥቶ ያልተመዘገበ ተማሪ/ ወላጅ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን አስቀድመን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ ; መጽሀፍ ያልመለሳችሁና ያልወሠዳችሁም በአሰቸኳይ መመለሰና መውሰድ ይጠበቅባችኀል ። ሌላው ወደ ት/ ቤት በምትመጡበት ወቅት የተ/ ቤቱን መታወቂያ እና ሰርቲፊኬት /Report Card / መያዝ አስመዝጋቢ ወላጅ ከሆነ ደግሞ ተማሪው ይማርበት የነበረውን ክፍልና ሴክሽን መወቅ ግዴታ ነው።

  • 5 авг.2 12616

    ቀን 28/11/2018/ ዓም ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ 1ኛ የክረምት ትምህርት ያልጀመራችሁ በአስቸኳይ ት/ት መጀመር አለባችሁ ።ሌላው አልፎ አልፎ የምትመጡ ተማሪዎች ትክክል ስላልሆነ ከድርጊታችሁ መቆጠብ አለባችሁ። ተከታታይ አቴንዳንስ የሌለውና ያልተማረ ተማሪ የምሰክር ወረቀት አይሰጠውም ። 2ኛ የመማሪያ መፅሀፍ ያልመለሳችሁና የመጭውን ክፍል ያልወሰዳችሁ በአስቸኳ መልሳችሁ እንድትወስዱ በድጋሚ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ ቤቱ

  • 4 авг.2 22421

    ቀን 27/11/18 ዓም ማስታወቂያ ለሁሉም ተማሪዎቾ የመማሪያ መፅሀፍ ያልመለሳችሁ በአስቸኳይ የወሰዳችሁትን እንድትመልሱ እና የቀጣዩን ክፍል ደግሞ እንድትወስዱ እያሳሰብን ይህን የማታደርጉ ወደ ቅጣት የምንገባ ይሆናል።

  • 1 авг.2 86113

    Modul- for Summer camp

  • 31 июл.3 08714

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.3 1852

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.3 10443

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 июл.3 90617

    ቀን 16/11/18 ዓም ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ የመፅሀፍ መመለሻ ፕሮግራም 1ኛ . የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በ17/11/18/ እና በ20/11/18 ዓም ብቻ 2ኛ ማህበራዊ ሰይንስ ደግሞ ከ 21 እስከ 23/11/18 ዓም በቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድተመልሱ እያሳሰብን በወቅቱ በመመለስ ለቀጣይ ተማሪዎች አንድንሰጥ ግዴታችሁን ተወጡ።። ይህ ባይሆን ግን ቅጣት ውስጥ እንደምትገቡ እናሳውቃለን።። ት/ ቤቱ

  • 21 июл.3 8607

    ቀን 14/11/18/ ዓም ሰላም ሰላም ለማህበራዊ ሳይንስ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞችና የAptitude Exam የተቋረጠባችሁ በሙሉ በተነጋገርነው መሰረት ፈተናው የሚሰጠው ነገ ጠዋት /15/11/18 መሆኑን አውቃችሁ በተለመደው ስዓትና አግባብ እንድትገኙ ለማስታወስ እወዳለሁ ። መልዕክቱን ላልሰሙ አሰሙ።

  • 15 июл.4 5157

    Revised Summer camp schedua

  • 14 июл.4 3565из TOCTB

    Tentative Sechedule for Summer Camp Tutorial

  • 13 июл.4 73729

    ቀን 06/11/2018ዓ.ም   አስቸኳይና ጥብቅ ማስታወቂያ ለቦሌ ህብረተሰብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ11ኛ(በዘንድሮ አመት 10ኛ ስትማሩ የከረማችሁ) እና ለ12ኛ (በዘንድሮው አመት 11ኛክፍል ስትማሩ የነበራችሁ)ተማሪዎች በሙሉ የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርቱ በእፋ መጀመሩ ይታወቃል። በዚሁ መሠረት:- 1.በክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ ለሚሳተፉት ተማሪዎች ሰርትፍኬት ይዘጋጃል። 2. በክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የማይሳተፉ ተማሪዎች ከትምህርት ቤቱ ምንም ዓይነት አገልግሎት የማያገኙ መሆኑን እናሳውቃለን ። 3. ለ11ኛ(በዘንድሮ አመት 10ኛ ስትማሩ የከረማችሁ) ተማሪዎች የውጤት ሪፖርት ካርዳችሁ ነገ በኢትዮ-ፓሬንት ትምህርት ቤት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። በመሆኑም ዉድ ተማሪዎቻችን ነገ በጠዋቱ 2:30 ሰዓት በኢትዮ-ፓሬንት ትምህርት ቤት ዩኒቲ University ፍለ ፊት በሚገኘው ት/ቤት በመገኘት ትምህርትችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ዉድ የተማሪ ወላጆቻችን የልጆቻችን ዉጤት እና ስነ ምግባር መሻሻል የጋራ ስራችን ስለሆነ ልጆቻችሁን በጥዋት ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡                      ት/ቤቱ

  • 12 июл.2 98916

    ቀን 04/11/2018ዓ.ም   እጅግ ጥብቅ ማስታወቂያ ለቦሌ ህብረተሰብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ11ኛ(በዘንድሮ አመት 10ኛ ስትማሩ የከረማችሁ) እና ለ12ኛ (በዘንድሮው አመት 11ኛክፍል ስትማሩ የነበራችሁ)ተማሪዎች በሙሉ የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት  ትምህርቱ የሚጀምረው በቀን 6/11/2018ዓ.ም  በመሆኑ  ጥዋት  2፡30 ላይ በኢትዮ-ፓሬንት ትምህርት ቤት( place (Infornt of Unit universty) እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሲቢያ፡ Ø የትምህርት ቁሳቁሶችን ይዛችሁ እንድትገኙ Ø በዚህ የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የማይገኝ ተማሪ ካለ ትምህርት ቤቱ በሚሰጣቸዉበ አገልግሎት ላይ ተጠቃሚ አይሆንም ፡፡ በመሆኑም ሁላችሁም በጥዋት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Ø የትምህረት ቤቱን ህግ እና ደንብ የማያከበር ተማሪ የትምህርት ቤቱ  አካል ባለመሆኑ እና በቂ የማጠናከሪያ ትምህርት ያለወሰደ ተማሪ በየትኛዉም መንገድ የማንመዘግብ መሆኑን ከወዲህዉ እናሳዉቃለን፡፡ Ø የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ያወጣዉን የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንድ  መመሪያ ቁጥር150/2016 ቢዚህ የማጠናከሪያ ትምህርት በማይገኝ ተማሪ ላይ ካለ  እርምጃ በመውሰድ ተግባሪዊ እናደርጋለን፡፡ Ø በተለያዩ አጋጣሚ ትምህርት የማይወስድ  በመሸኛ የሚሄዱ ካሉም አለመማራቸዉ አረጋግጠን ህጋዊ መሸኛዉ ላይ የምንፅፍ ይሆናል፡፡ እንደኛ ት/ቤት የማጠናከሪያ ትምህርት ያለተማረ ስለማንመዘግብ(እንደየሁኔታዉ) ፡፡ Ø በመሆኑም ዉድ ተማሪዎቻችን በጠዋት ተገኝታችሁ ትምህረትችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Ø ዉድ የተማሪ ወላጆቻችን የልጆቻችን ዉጤት እና ስነ ምግባር መሻሻል የጋራችን ነዉ እና ልጆቻችሁን በጥዋት ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡                      ት/ቤቱ

  • 12 июл.2 96153

    ቀን 04/11/2018ዓ.ም   እጅግ ጥብቅ ማስታወቂያ ለቦሌ ህብረተሰብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ11ኛ(በዘንድሮ አመት 10ኛ ስትማሩ የከረማችሁ) እና ለ12ኛ (በዘንድሮው አመት 11ኛክፍል ስትማሩ የነበራችሁ)ተማሪዎች በሙሉ የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት  ትምህርቱ የሚጀምረው በቀን 6/11/2018ዓ.ም  በመሆኑ  ጥዋት  2፡30 ላይ በኢትዮ-ፓሬንት ትምህርት ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሲቢያ፡ Ø የትምህርት ቁሳቁሶችን ይዛችሁ እንድትገኙ Ø በዚህ የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የማይገኝ ተማሪ ካለ ትምህርት ቤቱ በሚሰጣቸዉበ አገልግሎት ላይ ተጠቃሚ አይሆንም ፡፡ በመሆኑም ሁላችሁም በጥዋት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Ø የትምህረት ቤቱን ህግ እና ደንብ የማያከበር ተማሪ የትምህርት ቤቱ  አካል ባለመሆኑ እና በቂ የማጠናከሪያ ትምህርት ያለወሰደ ተማሪ በየትኛዉም መንገድ የማንመዘግብ መሆኑን ከወዲህዉ እናሳዉቃለን፡፡ Ø የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ያወጣዉን የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንድ  መመሪያ ቁጥር150/2016 ቢዚህ የማጠናከሪያ ትምህርት በማይገኝ ተማሪ ላይ ካለ  እርምጃ በመውሰድ ተግባሪዊ እናደርጋለን፡፡ Ø በተለያዩ አጋጣሚ ትምህርት የማይወስድ  በመሸኛ የሚሄዱ ካሉም አለመማራቸዉ አረጋግጠን ህጋዊ መሸኛዉ ላይ የምንፅፍ ይሆናል፡፡ እንደኛ ት/ቤት የማጠናከሪያ ትምህርት ያለተማረ ስለማንመዘግብ(እንደየሁኔታዉ) ፡፡ Ø በመሆኑም ዉድ ተማሪዎቻችን በጠዋት ተገኝታችሁ ትምህረትችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Ø ዉድ የተማሪ ወላጆቻችን የልጆቻችን ዉጤት እና ስነ ምግባር መሻሻል የጋራችን ነዉ እና ልጆቻችሁን በጥዋት ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡                      ት/ቤቱ

  • 9 июл.3 91157

    ቀን 02/11/2018ዓ.ም ለቦሌ ህብረተሰብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ    በ04/11/2018ዓ.ም   የወላጆች ቀን በፕሮግራም  ስለምናደርግ ሁላችሁም ወላጆች ከጠዋቱ 2፡30 በትምህረት ቤታችን እንደትገኙ በትህትና   እናሳውቃለን ። ማሳሰቢያ 1.  ሪፖርት ካርድ የምንሰጠዉ  ለወላጂ ብቻ ነዉ፡፡ 2.  መግቢያ በሩ በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት በኩል ነዉ፡፡ 3.  በመሆኑም በተጠቀሰዉ ቀን ብቻ በመገኘት ሪፖርት ካርዱን እንደትወስዱ በትህትና እናሳዉቃለን፡፡ ት/ቤቱ

  • 9 июл.3 56534

    ቀን 02/11/18 ዓም ሰለም ለሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ የፈተና ገለፃ የሚሰጠው እና Ad mition card የሚሰጠው ቅዳሜ በ /04/11/18 ዓም ከቀኑ 6:00 መሆኑን እያሳሰብን ;: 1ኛ የጥናት ሙሉ ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ/ ክፍያ መያዝ 2ኛ ዩኒፎርም መልበስ እና የት/ ቤቱን መታወቂያ መያዝ 3ኛ አንዳንድ ሀላፊነት የማይሠማችሁ የመመረቂያ ጋዎን እና ኮፍያ ያልመለሣችሁ ከቅጣት 500 ብር ጋር ካልመለሳችሁ ለፈተና የማናስቀምጥ መሆኑን 4ኛ ወንዶች ተክክለኛ የተማሪ ፀጉር አቆራረጥ በማሟላት ስዓት አክብራችሁ ተገኙ። መቅረት አይቻልም።

Bole Community General Secondary School — tgindex