Official Bole Gerji school ቦሌ ገርጂ ት/ቤት የወላጃ እና የተማሪ ቴሌግራም ቻናል
Статистикаቦሌ ገርጂ ት/ቤት የ ዩቲዩብ ቻናል 👉 https://www.youtube.com/@officialBolegerjischool 👈YouTube It's All About You And Education.
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 524
- 1/48двое суток
- 600
- 1/72трое суток
- 647
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Karoora beekumsa waliif qooduu kan yeroo mara wixata sa'aatii tokko irratti gageeffamu karoorsuuf guca karaa muummee keessanii siniif ergineen muummeen hundi akkaataa guca ergameen guuttanii erguun keessan ni yaadtama.Garuu Muummeen Afaan Engliffaa (sagantaa afaan oromoo) guca siniif ergameen guuttan kan hin ergine ta'uu beektanii sababii gaafatamtanii erguu dhiisuu keessanniif rakkoo uumamuuf manni barumsaa kan itti hin gaafatamne ta'uu isin beeksifna. M/b irraa
ቀን 3/12/2018 ዓ.ም የቦሌ ገርጂ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ሰራተኛ የተማሪዎች ምገባ ባለሙያ እንዲሁም ት/ቤታችን ማህበራዊ ኮሚቴ በመሆን በማገልገል ላይ ያለቱ መ/ር ሙስጠፋ አብዶ ታላቅ ወንድማቸው በመኪና አደጋ ስላረፋ እየደወላችሁ ለቅሶ እንድትደርሱ ስልክ 0911366416 ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን ! ማህበራዊ ኮሚቴ! Ogeessa bulchiinsa qabeenya namaa fi ogeessa nyaata barattootaa mana barumsaa sadarkaa 1ffaa Boole Gerjii akkasumas miseensa koree barsiisotaa mana barumsaa keenyaa ta'uun kan tajaajilaa jiru Barsiisaa Musxafaa Abdoo obboleessi isaa guddaan balaa konkolaataatiin duuti waan darbeef, bilbilaan bilbiluun akka boo'icha/gaddicha geessan. Lakkoofsi bilbilaa maatii du'eef: 0911366416 Maatiif firooota du'aaf jajjabina hawwina! Koree Hawaasummaa!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Guyyaa 29/11/2018 Beeksisa Barsiisota sagantaa Afaan oromootiif Barsiisonni maqaan keessan armaan gaditti eerame karoora bara 2019 galii osoo hin godhiin waan jirtaniif guyyaa har’aa dhuftanii hard fi copy galii kan hin goone yoo ta’e rakkoo dhufuuf manni barumsaa kan itti hin gaafatamne ta’uu cimsinee isin beeksifna. 1. Barsiiftuu Zubeeydaa Abdurrahiim 2. Barsiiftuu Fadiilaa jamaal M/B
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች በሙሉ ሰላም እንዴት አረፈዳችሁ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ትምህርታቸውን ከተለያዩ የመንግስት ዩንቨርሲቲ በመንግስት እና በግል ስፖንሰር አሻሽለው የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ ነገር ግን ፒጂዲቲ (PGDT) ስልጠና ያልተመዘገቡ መምህራን መረጃ ስለተፈለገ በአስቸኳይ በተላከው ቅጽ እስከ ነገ ጠዋት እድትልኩ አሳስባለው፡፡
https://youtu.be/lNQMAi1mbaw
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
24 /11 /2018 ዓ.ም በቦሌ ገርጂ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የአስተዳደር ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ ዮዲት ገ/ስላሴ ስላረፋ ለቅሶ እንድትደርሱ እናሳስባለን ,ስርአተ ቀብራቸውም ዛሬ በቀን 24/11/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ 8:30 ላይ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል . ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን ማህበራዊ ኮሚቴ! 24/11/2018 Manni Barumsaa Sadarkaa ₁,ffaa Bolee Garjii hojjettuu bulchiinsaa kan ta’an Aadde Yoodit Gabrasillaasee du’aan godaanuu isaanii ibsaa, qooda gaddaarratti akka argamtan ni yaadachiisna. Sirni awwaalcha isaanii har’a guyyaa 24/11/2018 sa’aa 8:30 irratti Waldaa Qiddus Giyorisitti kan raawwatamu ta’a. Maatii fi firoottan du’aaf jajjabina hawwina! Komitee Hawaasummaa!
ማሳሰቢያ በ2018 ዓ.ም ከአሰላ እና ከደብረ ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጂ የተመረቁ መምህራን የቅጥር ሂደቱ የሚፈጸመው በሚወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ብቻ ስለሆነ "ቀጥታ እንመደባለን " በሚል እምነት ሳይዘናጉ እንድመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ለሁሉም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ለ PGDT ስልጠና የልተመለመሉ መምህራን የአርት ፒቪኤ ልዩ ፍላጎት እና ሙዚቃ መሆናቸውን እናሳዉቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun, barattoonni “online” irratti galmee kan raawwattan hundi maqaa keessanii fi buufata qormaata seensa ‘online’ kutaa Magaalaa keessaan buufata qormaataa itti ramadamtan deemuun maaqaa keessan Liinkii https://bs.ministry.et ittiin Galmooftaniin galuun lakkoofsa galmee keessaaniifi kutaa keessan filachuun buufata ykn center mirkaneeffadhu kan jedhu cuqaasuun akka mirkaneeffatan isiniin jechaa, · kutaa 9ffaaf qormaatni seensaa “online” Roobii, gaafa Guyyaa 22/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama. · kutaa 7ffaaf , qormaatni seensaa “online” Kamisa, Guyyaa 23/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama. Hubachiisa! · Barattoonni yeroo qormaataf dhuftan waraqaa eenyummaa mana barnoota keessanii fi lakkoofsa galmee ittiin galmooftan qabatanii dhufuun kan isinirra eegamu yoo ta'u, bilbilaa fi meeshaalee elektirooniksii biroo qabatanii dhufuun dhowwaa (dhorkaa) ta'uu isin beeksisna. Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee. ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በዚህ ሊንክ በመግባት https://bs.ministry.et እና ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን እንዲሁም ክፍላችሁን በመምረጥ ማእከል አረጋግጥ የሚለውን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን · ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ · ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ! ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ቀን 17/11/2018ዓ.ም ለ16ቱም የመንግስት ትምህርት ቤት የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና የመገጣጠሚያ ደብዳቤ አሰጣጥ ጥንቃቄን ይመለከታል የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ፣ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ቡድን በ2018 ዓ.ም የክረምት መርሃ-ግብር በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና ያልወሰዱ መምህራንን ለማሰልጠን ከየትምህርት ቤቱ የተላኩትን መረጃዎች ሰብስቦ ማደራጀቱ ይታወቃል። ሆኖም የቀረቡትን መረጃዎች በማደራጀት ሂደት ላይ አንዳንድ ግልጽነት የጎደላቸውና የአሰራር ግድፈት የሚመስሉ ሁኔታዎች በመስተዋላቸው፣ እንዲሁም በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ቅሬታዎች በመቅረባቸው ምክንያት በእናንተ በኩል የመገጣጠሚያ ደብዳቤ እና ክሊራንስ በሚሰጥበት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ይፈለጋል።ስለሆነም ርዕሰ መምህራን በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ልዩ ትኩረት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ · የPGDT ስልጠና ለመውሰድ የተመለመሉ መምህራን የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ሲጻፍላቸው፣ ለስልጠናው የሚያስፈልገው የትምህርት ዓይነት ያላቸውና የተቀመጡ መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟሉ መሆናቸውን በጥብቅ ማረጋገጥ፤ · ዕድሉ የሚመለከታቸው ዲግሪያቸው ተይዞላቸው ደሞዝ እየተከፈላቸው መሆኑ መረጋገጥ አለበት። · በየትምህርት ቤታችሁ ከዚህ አሰራር ውጪ የተፈጠሩ ችግሮች ካሉ፣ አስፈላጊውን ማስተካከያ በማድረግ በራሳችሁ ኮታ ከተጠባባቂዎች ተክታችሁ እንድታሳውቁን እያልን፤-ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች ባለመከተል ለሚፈጠር ማንኛውም ያልተገባ አሰራርና ግድፈት ቡድናችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እያሳወቅን ። የምዝገባ ቀን Ø ሐምሌ 22 – 23 2018 ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ Ø አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ OCR ህንጻ የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚስፈልጉ) Ø መገጣጠሚያ ደብዳቤ ከክፍለ ከተማ Ø የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን Ø ፓስፖርት መጠን ያለው ( 4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ቀን ፡ 21/11/2018 ዓ.ም ለሁሉም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዴት አደራችሁ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከውን የክረምት ትምህርት ማሻሻያ (ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ) የመምህራን የዩኒቨርሲቲ ምደባ አያይዘን ልከናል፡፡ የምዝገባ ቀን ዓርብ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም እና ቅዳሜ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም መሆኑን በመገንዘብ፣ ሁሉም መምህራን ምደባቸውን አውቀው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እንድታሳውቁ እናሳስባለን። ከሰላምታ ጋር!
видео или голосовое, без подписи