የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ዝማሬዎች መዝገብ
Статистикаበኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ዝማሪዎች መዝገብ Bot የሚደረጉ ለውጦች እዚህ ይፖስታሉ። https://t.me/GospleSongsArchiveBot
- Последний пост
- 24 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🛑🛑🛑🛑🛑 መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ቦታችን ተካቷል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🛑 🛑 🛑 ቦቱ ተመልሷል።
ቦቱ ተመልሷል 🛑🛑🛑 ከ ሰርቨር ክፍያ ጋር በተያያዘ እክል አጋጥሞን ነበር አሁን ተስተካክሏል። ይቅርታ እንጠይቃለን።
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 ማቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እነርሱም ንጉሡን ሰምተው ሄዱ፤ እነሆም፥ በምሥራቅ ያዩት ኮከብ ሕፃኑ ባለበት ላይ መጥቶ እስኪቆም ድረስ ይመራቸው ነበር። ¹⁰ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው። ¹¹ ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት። እንኳን የጌታችንን እና መድሃኒታችን የ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዶር ለዓለም ጥላሁን #4 ተካቷል።
ሃና ተክሌ #4 ተካቷል።
ዘሪቱ ከበደ #1 ተካቷል።
ሐምሌት በልጁን #2 ተካቷል።
'Track not found' bug fixed! 🛑
አዳዲስ አልበሞችን በ ቅርቡ የምናካትት ይሆናል።በ ቅድሚያ እንዲካተቱ ምትፈልጓቸውን አልበሞች በ ኮሜንት አስቀምጡልን። ተባረኩ።
ቦቱ መስራት ጀምሯል 🔵
“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5 እንኳን የ ጌታችንን እና የ መድሃኒታችንን የ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቱን እና ትንሳኤ ለምናስብበት በዓል በሰላም አደረሰን።
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ዝማሬዎች መዝገብ pinned a video
shuffle mode መዝሙሮችን በ ዘፈቀደ መርጦ ያቀርብላችኋል።
የ ቦቱን አጠቃቀም ከዚህ ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ።
አስቴር አበበ ቁ#2 ከ እነ lyrics ተካቷል።
Protect Content feature አሰወግደናል። መዝሙሮችን ወደ ስልክ ማውረድ እንዲሁም ለ ወዳጅ ጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ 😎😎😎
በ Bot'ችን ምን አይነት feature ይካተትላችሁ🙂 ኮሜንት አድርጉልን😎