KINGDOM RADIO
Статистика- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 86
- 1/48двое суток
- 98
- 1/72трое суток
- 106
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Friends, we will never be Christlike if we do not love the Church.
በክርስቶስና በሚያለቅሱ ዓይኖች መካከል የተቀደሰ ትስስር አለ፤ ምክንያቱም የሐዘንተኞችን እንባ መጥረግ የክርስቶስ ተግባር ነውና። በሚያለቅሱበት ጊዜ ሁሉ፣ የርሱ ጣቶች እነዚያን እንባ ለመጥረግ ይቸኩላሉ። - ቻርለስ ስፐርጀን
ናጋይኮ "ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። ብንኖር ለጌታ እንኖራለን፤ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። ስለዚህ ብንኖርም ብንሞትም የጌታ ነን።" ሮሜ 14፥7-8
ሐዋርያ ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ ቅዱሳን የጻፈውን መልእክት ለመጀመሪያ ጊዜ ለጉባኤ ያነበበው ወይም ያብራራው (ያስተማረው) ማን ነው?
“በመሠረታዊ ጉዳዮች ላይ - አንድነት፤ መሠረታዊ ባልሆኑ ጉዳዮች ላይ - ነፃነት፤ በኹሉም ነገሮች ላይ ግን - ፍቅር።” — ሩፐርተስ ሜልዴኒየስ፣ 1627-
“ፀሓይ በሰው ኹሉ ላይ በነፃነት እንደምትበራ ኹሉ፣ መንፈሳዊዋ ፀሓይም ለሁሉ ትገለጣለች። በኹለቱም ኹኔታዎች፣ ከዚህ የጸጋ በረከት የሚከለከሉት ኾነ ብለው ዐይኖቻቸውን የሚጨፍኑት ብቻ ናቸው።” - አዳም ክላርክ “‘ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጧልና።’ - ቲቶ 2፥11
እግዚአብሔር ፈጣሪአችን፣ ወዳጃችን፣ አምላካችን፣ አባታችን ነው፤ ይኹን እንጂ እኩያችን አይደለም። ስለዚህ እግዚአብሔርን አንናቅ፣ ስሙንም አናቃልል።
https://youtu.be/1rj_XYTL__c?si=_I7wmMkyqDvVyozF
ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ድረስ ያለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክና መልእክት በ70 ትእይንቶች የሚተርክ ዐዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀናት ይጠብቁ።
እግዚአብሔር ብቻ ሊሰጣቸው የሚችላቸውን ነገሮች ከሌሎች ሰዎች መፈለግ ሞኝነት እንደ ኾነ ልናስታውስ ይገባናል።
Jesus did not lead an institution; rather, he led a movement.
The danger of neglecting one’s own salvation is greater in the Christian minister than in others, and even the apostle Paul himself could fear lest he became a castaway after preaching to others (1Cor.9:27).
We are so eager to interpret the Bible that we sometimes forget to read it.
“ኹሉን የምትገዛ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፤ እስከ መቼ አትፈርድም? ራእይ 6÷10
መጽሐፉን የሚያገኙባቸው ቦታዎች ሳር ቤት/ETC: +251911627680 ሳር ቤት/EGST: +251920667122 ቦሌ አካባቢ: +251930363774 መገናኛ አካባቢ: +251935322912 Follow us on Social media Instagram | Facebook | Telegram | Linkedin #OmoBeeza #SouthOmo #NextGeneration #ChristianMinistry #YouthEmpowerment #Discipleship #Mission #Ethiopia #FaithInAction
https://youtu.be/r5TonB9pKNw?si=PChDHUeNkvHNKAA3
видео или голосовое, без подписи
አዶኒራም ጃድሰን ለበርማ ሕዝብ የነበረው መሥዋዕትነት የተሞላበት ቁርጠኛነት ከጽኑ እምነት የመነጨ ቢሆንም፣ ይህ ጽኑ እምነቱ ደግሞ በድብቅ የጸሎት ስፍራ የታነጸና የተጠበቀ ነበር። አዶኒራም በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር "ያለ ጸሎት ራስን የመካድ መሥዋዕትነትና ለሌሎች በጎ ማድረግ ኀይለ ቢስ ናቸው። በድብቅ መጸለይን ከሕይወትኽ ሦስት ታላላቅ ሥራዎች አንዱ አድርገኽ ቍጠረው። ከተቻለ ጉዳዮችኽን አመቻችና በየቀኑ ኹለት ወይም ሦስት ሰዓታትን ከእግዚአብሔር ጋራ ለሚደረግ ድብቅ የጸሎት ኅብረት ጊዜ መድብ።" በርግጥም እንዲህ ያለው የጸሎት ሕይወቱ በከፍተኛ መሥዋዕትነት ውስጥ ነፍሱን ደግፏታል። እንዲህ ያለው ጸሎት የእኛንም ነፍስ ሊደግፍ ይችላል።
አዶኒራም ጁድሰን፥ በኻያ አራት ዓመቱ ወደ በርማ ለመጓዝ ከመነሣቱ በፊት ስለ ሚስዮናዊ አገልግሎት የነበረው ጥልቅ መረዳት “እግዚአብሔር በመግቦቱ በየትኛውም ጊዜ መንገዶችን ሲከፍት ራስን ሙሉ በሙሉ ዕድሜ ልክ መስጠት” የሚል ነበር። ይህ እምነቱ በበርማ ኹለት ሚስቶችን በሞት በማጣት፣ ከዐሥራ ሦስት ልጆቹ መካከል ሰባቱን በሞት በማጣት እንዲሁም ለሞት በዳረገው የባሕር ላይ ጉዞ ሕመም ጭምር ለሠላሳ ስምንት ዓመታት ተፈተነ። በተከታታይ በደረሰበት ስደት፣ እስራትና መከራ ፊት የበርማ-እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላትና ሰዋስውን ብቻ ሳይኾን ሙሉ ዐዲስ ኪዳንን ወደ በርማኛ ተረጎመ። ከዐሥር ዓመታት በኋላ የተከላት ቤተ ክርስቲያን ዐሥራ ስምንት አማኞችን ብቻ ያቀፈች ነበረች። በዚህ ኹሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለፈበት የመከራ እቶን እሳት የአዶኒራምን እምነት አነጠረው እንዲሁም አጠነከረው። - ጂ. ኬ. ቤል እንደ ተናገረው።
"The God of history is both absent and present concurrently. He is present without being manifest; He is absent without being hopelessly inaccessible. Many find Him in His absence while others miss Him in His presence. As Berkovits writes: “Because of the necessity of His absence, there is the ‘Hiding of the Face’ and the suffering of the innocent; because of the necessity of His presence, evil will not ultimately triumph; because of it, there is hope for man”.