tgindex
All Rounded Christian✝️

All Rounded Christian✝️

Статистика

>Strengthening the journey to our eternal country together >Encouraging Christianity that has grown in all directions >Imitating Christ by being renewed and awakened join and share

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
lv
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
894
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
174
40 постов
Вовлечённость
19,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 40
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
133
1/48двое суток
152
1/72трое суток
164

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሃና ተክሌ - " እንደ ሰው" @all_rounded_christian #christian_songs #hanaTekle

  • This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.

  • #GoToChurch መዝሙር 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ⁴ ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? @all_rounded_Christian

  • #poem #thoughts @all_rounded_christian

  • без подписи

  • "ነፍስ ነጻነትን እስክምትጠይቅ ድረስ ሀጢያት የነጻነትን ጭምብል ይለብሳል...ነጻነቷን የጠየቀች ጊዜ የታሰረችበት እስርቤት ራሱን ይገልጣል" ~ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ask him to be free. #thoughts @all_rounded_christian

  • እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ እንደ ሰው ቢያሰብ ኖሮ... @all_rounded_christian #christian_songs #eyerusalemNegiya

  • #kingdomSound #bereketTezera original song by #dawitGetachew @all_rounded_christian

  • ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ #bibleVerses @all_rounded_christian

  • ምህረትና ቸርነትህን ስታፈስ ያለማቋረጥ አልጠበክም እስካመልክህ x2 #christian_songs #chelina #gospel_songs #protestant @all_rounded_christian

  • #GoToChurch #Churchሂዱ @all_rounded_christian

  • #christian_songs #dawitGetachew @all_rounded_christian

  • Exciting news for developers 🎉 Our dev team has built and released a Dart/Flutter SDK for the YouVersion REST API. This package provides a clean and idiomatic way to fetch Bibles, Books, Chapters, and Verses in Dart and Flutter applications. Features • Fetch…

  • Exciting news for developers 🎉 Our dev team has built and released a Dart/Flutter SDK for the YouVersion REST API. This package provides a clean and idiomatic way to fetch Bibles, Books, Chapters, and Verses in Dart and Flutter applications. Features • Fetch Bibles: List all available Bible versions and translations. • List Books: Retrieve the list of books available within a specific Bible version. • Retrieve Passages: Fetch specific scripture passages (e.g., John 3:16) with reference and content details. • Clear Error Handling: Handle API-specific errors, authentication failures, rate limits, and network issues gracefully. Pub : pub.dev/packages/youversion_sdk Github : github.com/BenaiahOrg/youversion_sdk This SDK will enable you to build a full Bible app easily. We can't wait to see what you build with it. Don't forget to star the repo and even contribute since this's open-source. #YouVersionSDK #OSS @Benaiah_Org

  • #christian_songs #illashaFekadu

  • #GoToChurch #Churchሂዱ @all_rounded_christian

  • በዛ 🔥 #christian_songs #zerituKebede @all_rounded_christian

  • አስር ልጆቿንና ባሏን በጦርነት ያጣች የትግራይ እናት በአንድ ቪዲዮ ተመለከትኩ ፤ ሀዘኗን መቋቋም አቅቷት መናገር ስትቸገር። ምን ያህል ጦርነት አስከፊ እንደሆነ ፀያፍ ተግባር እንደሆነ ግልፅ ነው ። አሁንም የጦርነት ቅስቀሳ አለ እያሉ እናቶች ሲያለቅሱ ልጆቻቸውን ስደት ሲልኩ ማየት እጅግ ያማል። ትግራይ የመሄድ እድል ባይገጥመኝም እዛም ዘመድ ባይኖረኝም እንኳን ከጓደኞቻችን ፣ ከማህበራዊ ሚዲያ፣ በእየ ከተማው ተሰደው የሚመጡን ወጣቶችና አዛውንቶች ሳይ ምን ያህል ጉዳዩ አስከፊ እንደሆነ መረዳት እችላለሁ። ግን ለምን ? ከትናንት ስሕተቶች የማንማረው ይህን ህዝብ ልናፅናናው ከጎን ልንቆም ይገባል ። መፅናናት ያስፈልጋቸዋል! ስለ ሰው ለማዘን ለመጨነቅ የግድ ከእኛ ዘር ሀረግ መሆን የለበትም ለክርስቲያን ባልንጀራው ያገኘው የሰው ልጅ በጠቅላላ እንጂ የዘር ሀረጉ ብቻ አይደለም ።ጦርነት እንዲቆም ፣ እናቶችና አባቶች እንዲፅናኑ ፣ ልጆች በሰላም እንዲኖሩ የመፀለይ ግዴታ አለብን ። እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 😭 ህዝብን አስብ ። እንፀልይ !😭😭

  • From now on, I will share my thoughts, journeys, and opportunities I may find useful. If you find anything useful for the community, inbox me via direct message. @all_rounded_christian

  • (People who don't know me know you know me. May be i should've used telegram star for the photo to support the channel😄😄. ) የዘንድሮ ተመራቂዎች ካላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለቀጣዩም እግዚአብሔር አለ...ፎቶአችሁንና መልዕክታችሁን በ ቻናሉ direct message ተጠቅማችሁ ላኩልኝ። እዚ post አደርገዋለሁ። (it will inspire others) @all_rounded_christian #graduation