- Последний пост
- 24 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 494
- 1/48двое суток
- 566
- 1/72трое суток
- 610
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሠጠ ማሳሰቢያ፦ ከሻሸመኔ ወደ አዳሚቱሉ የሚሄደው የኃይ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የጥገና ሥራ የሚከናወን በመሆኑ አርብ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ድረስ በአሰላ፣ በአዳሚቱሉ፣ በቡታጅራ፣ በወራቤ፣ በቡኢ እና አካባቢው ኤሌክትሪክ ተቋርጦ ስለሚቆይ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል!! (መረጃውን ያደረሰን የወራቤ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ነው)
በወረዳይ በባጀት ዘማኒ የትዌጠኑ ሙራድቸ በሱትከ በከሚሎት የአመ ሰበይ ተፈያጅነተ ጎት አሶት አቀተሌን -የሀምዳላይ ሽፈ ቃግሜ 03/2018 ቶ.ኢ ሁልባራግ ተራከባት -ኬራቴ በጉትለኜ ቶጲየ ቀፈት መንግስት በስልጤ ዞን ዩልባራግ ወረደ መቲንዳደሬ ቲያትዋስደይ የናረይ የክትበት ጋርቻ የ12ተ ወሬ የብል ተረሻት ሪፖርተ የዞፎፎ ዴረ ባውጄይ አያም ተከመላን። https://www.facebook.com/share/1GCNxhZLpf/
https://www.facebook.com/share/18z8EACvHK/
https://www.facebook.com/share/1BThvGyjxP/
የወረዳውን ሰላም ይበልጥ ለማስጠበቅ የሚሊሻ አባላትን ማጠናከር ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው -አቶ መሀዲ ከድር👇 https://www.facebook.com/share/1GFNtzFngG/
የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሂደት ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁን ተከትሎ በሂደቱ የነበሩ ጥንካሬዎች እና ድክመቶች ተገምግመዋል። https://www.facebook.com/100063683741222/posts/1673626364770139/?app=fbl
ነግደ ለትቂበልነ!! እንደሚታወቀው በሁልባራግ ወረዳ ባለፉት አመታት የተሰሩ የልማት ስራዎችና ፕሮጀክቶች የምረቃ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ግንቦት 09/2018 በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። ለዚህ ፕሮግራም በርካታ እንግዶች ወደ ወረዳችን ስለሚመጡ የወረዳው ወጣቶችና አጠቃላይ ነዋሪዎች እንግዳ ተቀብላችሁ እንድታስተናግዱ የወረዳው አስተዳደር ጥሪውን ያቀርባል። በዚህ መሰረትም ነገ ጧት የኬራቴ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ የሚሳተፉበት የፅዳት ዘመቻ ስለሚኖር ሁላችሁም አደባባይ በመገኘት እንድትሳተፉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ቡርደነ ጡሃረ ባሶት ነግዳዶነ ለትቂበልነ!!
የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም በሁልባራግ ወረዳ!👇👇👇 https://www.facebook.com/share/1bHdXha2KZ/
በዩንሴፍ የተራድኦ ድርጅት ድጋፍ የተገኘ ከ52,000 በላይ መጽሀፍ በሁልባራግ ወረዳ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተሰራጭቷል። 👇 https://www.facebook.com/share/1JDQ5UKT6S/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በወረዳይ በላቶዋ በፈየ መቲንዳደሬ ጉለንተ የትጀመሩ ብልቸ በቀሬይ ሼሽት ወሪ በከሚሎት ዩመተይ ፈረጃተ ላትሪግጦት ጃድ ይትረሻን - የሁርሚ የሀምዳላይ ሽፈ አምሌ 07/2018 ቶ.እ. ሁልባራግ ተራከባት - ኬራቴ በጉትለኜ ቶጲየ ቀፈት መንግስት በስልጤ ዞን ዩልባራግ ወረደ ወባጀ ጋር የ4ለኜ ውርት የ52ኜ ሴረኜ ቡልሻከ ባውጄይ አያም በኬራቴ ከተመ አትዋሰዳን። ዩልባራግ ወረደ ቡር አቲንዳደሪ የሁርሚ የሀምዳላይ ሽፈ በቡልሻኒ የባሉምኮ በወረዳይ በላቶዋ በፈየ መቲንዳደሬ ጉለንተ የትጀመሩ ብልቸ በቀሬይ ሼሽት ወሪ በከሚሎት ዩመተይ ፈረጃተ ላትሪግጦት ጃድ ይትረሻን ባሎን። ቡር አቲንዳዳሪ በድባያም ቦባጀ ጋሪ የነቁይ የላቶዋ የፈየ መትንዳደሬ ሱልቸ በሱተ ጀዋበ ረከቦኔ ያመ ሰበይ ተፈያጅነት ያሰቶነኮ ሁልሚ ዬድበይማን አትኬዋኜ ቃምቸቸ ኢትቄርቢማነይ ሁለም ያሶነኮ ኢትረሻን ባሎን። ዩልባራግ ወረደ ወባጀ ጋር ቡር አፈ ቡልሻን የሁርሚ የፍቃዱ እንዳለ በቡልሻኒ የባሉምኮ በሰ መቃምከ እነቆን የፈየ መቲንዳደሬ ምካትቸ እትፈቶነኮ ላሶት ዋ ቦረዳይ የትጀመረይ የላቶ ዋ የዴሞክራሲ ቅልቃዬ ላጀዲዶት ያትኬዋኚ ክ/ጋርቸ ያለይሙ አትዋጫት የሮሬ በውኖትከ ቁሚሮ ብለኒሙ ከውኖት ኢነብሪቢማን ባሎን፡፡ በቡልሸኒ ተዋሳጂላሎ ተነቁይ ሱልቸዋ ኡስባቦ ጉት በሉልነትም ቱንገዋ መትግራገቤ ክትበት ጋር፣ ታፊያ ድጋየ ዋቦት፣ቲርሰት ክትበት ጋር፣ ተመይዋ ሽፋ ክትበት ጋር፣ ተኮሬንቴ ተጃጂጎት አዘር፣ ታሽር ዋ ተገናምኒሙ አትኬዋኚ ክትበት ጋርቸ ቲንዛዛኔ ለነቁ ሱልቸ ዋ ኡስባቦ የክትበት ጋርቸ ወሻይብቸ ጀዋብ ዋ ማፍታቼ ታባኔ አትጋቦት አቀተሌን።