🇭 🇲 (𝐇𝐀𝐀𝐑𝐎 𝐌𝐀𝐒𝐇𝐀𝐋𝐀𝐐𝐐𝐄 ) አድስ መረጃ️
СтатистикаKuni Qooli HAARO MASHALAQQERA loosu qoolaati. Afiinkenni Hasaambo Afiinkenni Nabbambo Afiinkenni Odeessino Afiinkenni Borreessino Afiinkenni Macciishshino Addi addi xa'mo heedhu'nero Hasaawu qoolinke => @HMhasaawubaattala
- Последний пост
- 20 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.facebook.com/100063941254803/posts/1385782716896424/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
https://www.facebook.com/100064585398683/posts/1354724903357010/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
I am sending you 1π! Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 55 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/HegersaBel and use my username (HegersaBel) as your invitation code.
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ መጀመሩ ተገለጸ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል። ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ እንዳለባቸው ያሳሰበው አገልግሎቱ፣ ለምዝገባው ሂደት አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎችንም ይፋ አድርጓል። በመመሪያው መሠረት መደበኛ ተፈታኞች በትምህርት ቤቶቻቸው አማካኝነት ምዝገባቸውን የሚያከናውኑ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ተፈትነው ውጤት ለማሻሻል ወይም በግላቸው ድጋሚ ለመፈተን የሚፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በራስ-አገዝ (Self-service) የኦንላይን ዘዴ መመዝገብ ይኖርባቸዋል። የግል ተፈታኞች ለዚሁ ተግባር የተዘጋጀውን https://register.eaes.et የተሰኘ ድረ-ገጽ በመጠቀም ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ጥሪ ቀርቧል። ማንኛውም ተፈታኝ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካልተመዘገበ በስተቀር ለፈተና መቀመጥ የማይችል መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጥብቅ አሳስቧል::
https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
ሰልጣኞቹ በያዝነው የካቲት ወር በሚሰጠው የመውጫ ፈተና አለመካተታቸው ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የሚገልፁት የኮሌጁ ዲን ፥ " ዳሩ ግን ከፌዴራል ፈተናዎች አገልግሎት የተሰጠንን ምላሽ የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ በተገኙበት ለተመራቂዎች አሳውቀን ተወያይተን የወጣን ቢሆንም ዕጩ መምህራኑ በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ቅሬታቸውን ያቀረቡበት አግባብ ተገቢነት የለውም " ሲሉ አክለዋል። ዕጩ መምህራኑ ከኮሌጁ ጋር እስካሁን በሰላማዊ መንገድ ሲነጋገሩ መቆየታቸውንና ኮሌጁ ለሀገር አቀፍ መውጫ ፈተና (Exit Exam) የመዘጋጃ ፈተና 'Mok Exit)' ለማስፈተንም ተዘጋጅቶ እንደነበር ገልጸዋል። " አሁንም ቢሆን ኮሌጁ አስቀድሞ በተያያዘው መርሐ ግብር መሰረት የካቲት 28 /2028 ዓ/ም በ11 የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 448 እጩ መምህራንን በዲግሪ መርሐ ግብር ያስመርቃል ቀጣይ ሀገር አቀፍ የፈተናዎች አገልግሎት በሚያስቀምጠው መሰረት ተመራቂዎቹ የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ይደረጋል " ብለዋል። " ያለ ትምህርት ሚንስቴር ዕውቅናና ካሪኩሌም ኮሌጁ የሚያሰለጥነው ምንም አይነት መርሃግብር የለም። ያሉት በግንዛቤ እጥረትና በተሳሳተ መንገድ ከፕሮግራሞቹ ጋር ተያይዞ የሚነሱ መረጃዎችም ተገቢነት የሌላቸው ናቸው " ሲሉ አብራርተዋል። ኢትዮጵያ የዕጩ ተመራቂ መምህራኑን ቅሬታ ተቀብሎ ከኮሌጁ ምላሽ ለማግኘት ለተከታታይ ሁለት ቀናት በአካል በኮሌጁ ቅጥር ግቢ መገኘቱንና የኮሌጁን ዋና ዲን እንዲሁም አካዳሚክ ምክትል ዲኑን ለማግኘት ሞክሮ አለመቻሉን በመግለፅ በአንፃሩ በስልክ አግኝቶ ካነጋገራቸው የኮሌጁ አስተዳደርና ልማት ዘርፍ ምክትል ዲን ቀጥተኛ ምላሽ አለማግኘቱን በመግለፅ አስቀድሞ ዘገባ መስራቱ ይታወሳል። ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥 https://t.me/HaaroMashalaqqe
видео или голосовое, без подписи
##Update የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ምላሽ ! " እጩ መምህራኑ የካቲት 28/2018 ዓ/ም ይመረቃሉ #በቀጣይ የፈተናዎች አገልግሎት በሚያወጣው መረሃ ግብር መሰረት የመውጫ ፈተና (exit exam) የሚወስዱ ይሆናል" - የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዲን #የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዲን ዶክተር ንጋቱ ቱአሻ በኮሌጁ ላለፉት #4 ዓመታት በ11 የትምህርት መስኮች በዲግሪ መርሃግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው #ያጠናቀቁ 448 ዕጩ መምህራን ከመውጫ ፈተና (Exit Exam) ጋር በተያያዘ ያሰሙትን ቅሬታ አስመልክቶ ምላሽ ሰጥተዋል። ዲኑ በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኮሌጁ ከተመራቂዎች በኩል የተነሳው ቅሬታ #ከመውጫ ፈተና ጊዜ መራዘም ጋር ተያይዞ እንደሆነ እንደሚረዳ ገልጸዋል። " ውሳኔው የኮሌጁ ሳይሆን የፈተናዎች አገልግሎት በዓመቱ አጋማሽ የሚሰጠው #የመውጫ ፈተና (Exit Exam) #ለነባር ፕሮግራሞች ብቻ ዝግጅት ማደረጉን በመግለፅ ለአዳዲስ መርሃግብሮች የመውጫ ፈተና ተዘጋጅቶ በቀጣይ ዙር እንደሚሰጥ በመግለፁ ነው " ሲሉ ተናግረዋል። " ኮሌጁ ዕጩ መምህራኑ በጥር ወር አልያም በዓመቱ አጋማሽ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ስም ዝርዝራቸውን ጭምር ለሀገር አቀፍ ፈተዎች አገልግሎት በክልሉ ትምህርት ቢሮ አማካኝነት አስተለልፎ የነበረ ቢሆንም አገልግሎቱ ለነባር ፕሮግሞች እንጂ ለአዳዲስ ፕሮግራሞች ዝግጅት አለመደረጉን በመግለፁና በቀጣይ አሶፈላጊው ዝግጅት ተደርጎ እንደሚሰጣቸው አሳውቋል " ሲሉ የኮሌጁ ዲን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል።
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። 💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect 💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com 💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization 💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/ 💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/ 💸 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization 💸 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/ 💸 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home 💸 ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443 💸 ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et 💸 አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ! **** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል። በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ:: 1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣ 2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤ 5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣ 8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል። * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚኽም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከታኅሣሥ 19 እስከ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል። የምልመላ መሥፈርት፡- • ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣ • የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ • የሥራ ቆይታ ፦ ለ2 ወር፣ • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. Borreessamate mitii'mitinanniri coyshiishshe"e👇 t.me/HegersaBel
የምርጫ ክልል አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ክልል ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚኽም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ክልል በአስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/registration_co በመጠቀም ከጥቅምት 17 እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል። የምልመላ መሥፈርት፡- • ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ በሁሉም ክልሎች፣ • የሥራ ቆይታ ፦ ለሰባት ወር፣ • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም.
“Halaalancho mashalaqqe shiqisha dandiitannokki Yuniversitete Pirezidaantooti noo basera sufa didandiitanno” -Pirofeeser Birhaanu Negga ++++++++++++++++++++++ HM:-Rosiisaanote daafira, rosaanotenna maassamaano rosaano noo deerra wolootta hasiissanno mashalaqquwa halaalunni shiqisha dandiitannokki ikkiro Yuniversitete pirezidaantooti noo basera sufa didandiitanno yaatenni Rosu ministirchi Pirofeeser Birhaanu Negga xawisi. Rosu ministere mootimmate Yuniversitubba ledo 2018 M.D rosu diro qara loossara malaatu amuraate techo barra harissinoha ikkanna;konni kaiminni Rosu ministirchi Pirofeeser Birhaanu Negga duu're loosu raga worino. Yannate assino hasaawinni Pirofeeser Birhaanu Negga xawisino garinni;sumimme konni albaanni noo woyyeesso shotunni leeltannota ikkitukki kiirre keenanniho. Tini sumimme qarunni mashalaqqe safo assidhinote yiinohu Rosu ministirchi; konnira “konni gedensaanni Yuniversitubbate afi’nanni mashalaqqe sa’u yanna gede shotunni tungannita ikkitinokkita mitte mittenti Yuniversite halaalanchonna tiro noo taje shiqisha agarantannonsa” yiino. “Tenne taje shiqishate dandiitannokki Yuniversitete pirezidaantooti baychonsa sufate didandiitanno” yaatenni qorophisiisino. Aantanno lee agannara Yuniversitubbate afa’nanni mashalaqqe halaalanchonna guta ikka hooguro Yuniversitete massagaano duqqine ha’neemmo korkaati dino” yaatenni qummeessino. Konnira “rosiisaanote daafira,rosaanote, maassamaano noo deerra woloottano hasiissanno tajubba garunni afi’ra dandaa hoongummoro ninkera ikkado korkaata ikkanonkehura massagaano soorrineemmo. HM
Hawaasi Yuniversite Sidaamu Afiinna Borreessammete Goli 2016M.D Maassamaano Baalunku Konni woroonni shiqqino form wonshinammora hasiissinota ikkitino gede Dagoomu Sayinsenna Mannihimmishshu Kolleeje qummi assitino daafira baalunku wonshe, miilla'nerano tareesse. 👇👇👇👇 https://forms.gle/EkkCh5uuQpd31oKH7
ማስታወቂያ :-- የክረምት አቅም ግንባታ ሥልጠና ለወሰዳችሁ ለትም/አመራሮችና መምህራን በሙሉ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላለፈ ማስታወቂያ //=================// በክረምት ልዩ የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተከታትላችሁ የመቁረጫ ነጥብ ላስመዘገቡ ሰርትፍኬት በፖርታል መለቀቁን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም Incomplete የሚያሳያቸው ሰልጣኞች ካሉ ከአሰልጣኝ ዩኒቨርስቲዎች ከ30% ውጤት ያልተሞላላቸው ናቸው፡፡ ሰልጣኞች የውጤት፣ የስም ስህተት ፣ እና ሌሎች ተያያዠ ቅሬታዎችን የሚያመለክትቡት በፓርታሉ ላይ ቅጽ ተዘጋጅቶ በፖርታሉ ተለቋል ፡፡ ስለሆነም ማንኛውም ቅሬታ ያለው ሰልጣኝ በተለቀቀው የቅሬታ ማመልከቻ በፖርታሉ በተለቀቀው ቅጽ ላይ እንዲሞሉ ትምህረት ሚኒስቴር ያሳወቀ በመሆኑ ቅሬታ ያለው በተገለፀው ፖርታል በመግባት ማመልከት የሚችሉ መሆኑና ማንኛውም በአካል የሚቀርብ ቅሬታን የማይቀበሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ https://result.ethernet.edu.et
ከሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ጋር መግባባት ላይ የተደረሰው ከመስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የተስተካከለው ጭማር በመስከረም ወር መጨረሻ ከሚከፈለው የመስከረም ወር ደመወዝ ጋር እንዲከፈል መንግስት አመራር የሰጠ መሆኑን ነው። ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ከመስከረም ወር ደመወዙ ጋር አብሮ ባይከፈል እንኳን የመስከረም ወሯ ጭማሪ መጠን በጥቅምት ወር ውስጥ ይከፈላል። ማንኛውም ዓይነት ተቀናናሽ ባለመብቱ በማመልከቻ ፈርሞ ካልፈቀደ በስተቀር ከወርሃዊ ደመወዙ ላይ መቀነስ የተከለከለ መሆኑን በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1353/2017 በግልጽ ተደንግጓል። በሌላ በኩል ደግሞ ብዞዎቻችሁ በንግዱ ህብረተሰብ በኩል ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ስጋታችሁን ገልጻችኋል። የተወሰኑት ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ተመሳሳይ ተግባር ይፈጽማሉ ብለን አንጠብቅም። እነዚህንም ቢሆን ጥብቅ ክትትል እንደሚደረግባቸው ከክቡር የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚንስትር ጋር ተነጋግረናል። Dr. Mekuriya Haile
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ እርከን ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ እርከን ይፋ ሆኗል። የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳረጋገጡት፤ ለመንግሥት ሰራተኞች የተደረገው የደመወዝ ማሻሻያ ከዚህ ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። ኮሚሽኑ ይፋ ያደረገው አዲሱ የደመወዝ እርከን እንደሚከተለው ቀርቧል።
ኢትዮ ቴሌኮም ብድር ያለባቸው በአስቸኳይ እንዲከፍሉ አሳሰበ • ብድራቸውን ካልከፈሉ ወደ ክስ እንደሚሄድ አሰጠንቅቋል #Ethiopia | አትዮ ቴሌኮም ብድር በቴሌብር ወስደው ያልከፈሉ ደንበኞቹ በአስቸኳይ እንዲከፍሉ ያሳሳሰበ ሲሆን፤ ያለባቸውን ዕዳ ካልከፈሉ ግን ወደ ክስ እንደሚሄድ አስጠንቅቋል። "የተበደራችሁትን የህዝብና የመንግሥት ገንዘብ በአስቸኳይ ክፈሉ" ሲልም አሳስቧል፤ ኩባንያው ብድር ላለባቸው ደንበኞቹ በጻፈው ደብዳቤ፡፡ "ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን በገቡት ውል መሰረት፤ በፍ/ቤት ክስ መስርተን ዋናውን ገንዘብ፣ የአገልግሎት ክፍያ፣ የቅጣት ክፍያ እንዲሁም ህጋዊ ወለድ፣ የዳኝነት፣ የጠበቃ አበል፣ የቴምብር ቀረጥና ልዩ ልዩ ወጪዎችን ጨምረን በህግ አስገዳጅነት የምናስከፍል መሆኑን እናስጠነቅቃለን" ሲል አሳውቋል፤ የኢትዮ ቴሌኮም የህግ ጉዳዮች አስተዳደር ዲፓርትመንት፡፡ 8 Miiloone liqoo adhitinotanna liqootenni higinokki woxi 19 Biiloone ale ikkannota sa'u yanna baajeettete rippoortenni egensiissinoti qaangannite.