tgindex
Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
577
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
945
19 постов
Вовлечённость
163,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
485
1/48двое суток
555
1/72трое суток
599

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Channel name was changed to «Jorgo Academy Grade five»

  • без подписи

  • без подписи

  • ሀምሌ 20/2018 ለውድ ወላጆች እና አሳዳጊዋች ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳሳወቅናችሁ የ2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚጠናቀቀው ሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አሳውቀን የነበረ ሲሆን ጊዜውን እንድናራዝም በጠየቃችሁን መሰረት እስከ ዛሬ ድረስ ምዝገባ ስና ካሄድ ቆይተናል። ነገር ግን እንካሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እና መልቀቅያ ያልወሰዳችሁ ወላጆች መልቀቅያ እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን። ጆርጎ አካዳሚ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ሀምሌ  7/2018 ለውድ ወላጆች እና አሳዳጊዋች እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ አበቃን። የ2019 ዓ.ም እህት እና ወንድም ያላቸው ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ በፊት ባሳወቅነው መሠረት ምዝገባ የሚካሄደው ረቡዕ ሀምሌ 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ላይ ተማሪዎችን በአካል ይዘው ትምህርት ቤት በመገኘት እንድታስመዘግቡ። ማሟሟላት የሚጠበቅብን 1,የተማሪ ፎቶ 4 2,የእናት ፎቶ 1 3,የአባት ፎቶ 1 4,የልደት የምስክር ወረቅት ኮፒ 5,ክላሰር ማሳሰብ :-1,እህት ወይም ወንድም ያላቸው ካልሆነ እንደማጭበርበር ይቆጠራል። 2,በእለቱና እና በሰዐቱ ተገኝተው ካላስመዘገቡ በሌላ ቀን መጠየቅ አይችሉም። ጆርጎ አካዳሚ

  • без подписи

  • ሀምሌ 3/2018 ለውድ ወላጆች እና አሳዳጊዋች እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህር ዘመን ምዝገባ ጊዜ አበቃን። የ2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሄደው እስከ አርብ ሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ድረስ መሆኑን ያሳወቅን ስሆን ጊዜያችሁን ተጠቅማችሁ የተመዘገባችሁ ወላጆች እያመሰገንን ፣ ምዝገባ ያልፈጸማችሁ ዛሬ የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ በት/ቤቱ ስም በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር(Account) 1.01304081848800; Awash Bk ) 2. CBE 1000089503478 በመክፈል እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን በአካል መክፈል ለምትፈልጉም ሁኔታ የተመቻቸ መሆኑን አውቃችሁ እንድትጠቀሙ። ማሳሰብ :በተባለው ቀን ያላስመዘገበ ወላጅ ሀላፊነቱን ይወስዳል። ጆርጎ አካዳሚ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 2 июл.1 2723

    ክፍያ ሲፈጽሙ በተማሪ ስም ይሁን

  • 2 июл.1 43215

    ሰኔ 24/2018 ለውድ ወላጆች እና አሳዳጊዋች እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህር ዘመን ምዝገባ ጊዜ አበቃን። የ2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሄደው ከሀሙስ ሰኔ 25/2018 ጀምሮ እስከ አርብ ሀምሌ 3/2018 ዓ.ም ድረስ ይሆናል። ስለዚህ ወላጆች በሙሉ አቅራቢያችሁ በሚገኝ አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመሄድ በትምህርት ቤቱ ስም በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር(Account) 1.01304081848800; Awash Bk ) 2. CBE : 1000089503478 በመጠቀም የመመዝገብያ እና የመስከረም ክፍያችሁን እንድታከናውኑ እና የከፈላችሁበትን ደረሰ በአካል ይዛችሁ በመገኘት ምዝገባችሁን እድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳውቃለን። በተጨማሪም በአካል ት/ት ቤት በመገኘት ካሽ በመክፈል ምዝገባዎን ማከናወን ይችላሉ። ማሳሰቢያ:- 1.ይህን ክፍያ ከፍሎ ምዝገባ ማካሄድ የሚችል የ2018ዓም ክፍያ ያጠናቀቀ ተማሪ ብቻ ነው። 2.በተጠቀሱት ቀናት ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች እንደለቀቃችሁ በማሰብ በቦታው ሌላ ተማሪ እንወስዳለን 3.የ2018 ዓ.ም ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ በዚህ ሳምንት በማጠናቀቅ  መደበኛ ምዝገባ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። 4 ,አንድ ተማሪ ተመዘገበ የሚባለው የከፈለበትን ደረሰኝ ይዞ ት/ት ቤት በመገኘት ሲያወራርድ ብቻ ነው። ጆርጎ አካዳሚ

  • 23 июн.1 2012

    ሰኔ 16/2018 ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች አሳዳጊዎች። እንኳን ለ2018 ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና አደረሰን እያልን፣ ከአንድ ወር ጀምሮ ወርሃዊ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ በጥብቅ ያሳሰብን ቢሆንም ብዙ ወላጆች ችላ በማለት አላጠናቀቃችሁም። ስለዚህ ከነገው ፈተና ላይ የምናስወጣ መሆኑን ቀድመን እናሳስባለን። ማሳሰብያ:-ጊዜያችሁን ጠብቃችሁ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች ምስጋናችን የላቀ ነው። ለተማሪዎች የተላለፈው መልዕክትም እናንተን አይመለከት። ጆርጎ አካዳሚ

  • 19 июн.1 3841

    без подписи

  • ሰኔ 9/2018 ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች አሳዳጊዎች። እንኳን ለ2018 ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና እያልን፣ ከአንድ ወር ጀምሮ ወርሃዊ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን። ይህ ካልሆነ ግን ተማሪዎችን ፈተና ላይ የማናስቀምጥ መሆኑን ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን። ማሳሰብያ:-ጊዜያችሁን ጠብቃችሁ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወላጆች ምስጋናችን የላቀ ነው። ጆርጎ አካዳሚ

  • 13 апр.2 0204

    ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ 6/8/18 የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ምስረታ 33 አመት በተለያዩ መርሀ ግብሮች ስለምናከብር የመማር ማስተማር ሂደቱ እስከ 6:00 መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን። ጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት