tgindex
WAY JESUS

✞✞ WAY JESUS Gosple Ministry ✞✞ " way to heaven "

Последний пост
4 апр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 808
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 074
20 постов
Вовлечённость
80,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በህግ ጥላ ውስጥ ያለ ህገወጥነት ፍትህ ሆይ ወዴት ነሽ? በወር ከ60,000 ብር ወደ 320,000 ብ ር የሚያስጨምር  ኢፍትሀዊነት ! በምን ስሌት ይሆን???!!! በቅዱሳን ሀብት እና ጉልበት የተገነባውን የቤተክርስትያን ንብረት እንዲሁም የህዝብ ንብረት የሆነውን ዘመናዊ የአምልኮ አዳራሻችንን መንግስት እና ፍትህ ባለበት ሀገር በጠራራ ፀሀይ ፍትህን በማጣመም አጭበርብረው መነጠቃችን ሳያንስ በሥራ አፈጻጸማቸውና በሥነ-ምግባር ችግር አንቱታን ያገኙን በፍትህ ስርዓቱ ውስጥ የተሰገሰጉን ጥቂት ግለሰቦችን በተለያየ ነገር በመደለል ጭምር በወር 60 ሺህ ብር እንከፍልበት የነበረውን ቦታ 400% ጨምረው  በወር 320 ሺህ ብር ሒሳብ ተሰልቶ እንድንከፍል በግፍ ተበይኖብናል።  የትኛው የአዲስ አበባ ወይም የሀገራችን ክፍል 400% የኪራይ ጭማሪ የተደረገበት ቦታ እንዳለ እኛ አይገባንም ይሁንና አሁን  ቤተ ክርስቲያን ላይ ግን ይህ ግፍ ተሰርቷል ያውም እራሷ  በሰራችው አዳራሽ እና ቢሮዎች ማለት ነው። ይህ አዳራሽ በሚገኝበት በተለምዶ ለም ሆቴል በመባል በሚታወቀው በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 4 አካባቢ የሚገኙ እጅግ ቅንጡ የሆኑ የመኖሪያ አፖርትመንቶች እንዲሁም  ቢሮዎች እንኳን ባለፉት 4 እና 5 አመታቶች ውስጥ ከ10% እና 30% በላይ የኪራይ ጭማሪ አለማድረጋቸው እሙን ሆኖ ሳለ፤ እኛ እራሳችን አዘምነን በገነባነው አዳራሽ ላይ ከአካባቢው ዋጋ እጅግ በተጋነነ መልኩ 60 ሺህ ብር እንከፍልበት የነበረውን ቦታ 400% ጨምረው  በወር 320 ሺህ ብር ሒሳብ ክፈሉ መባላችን በፍትህ መንበር የተሰየሙት ዳኞች ከጥቅም ባለፈ ለእምነቱ ያላቸውን ጥላቻ ያንፀባረቁበት የበቀል በትር መሆኑን በገሀድ ያሳያል። ምን ግዜም ለህግ ተገዢ የሆነችው የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያንም የአገሪቱን ህግ እና የፍትህ ስርዓት ተማምና ይህን ሁኔታ በሕግ አግባብ በመከላከል ከመቆየት ውጪ ሌላ መንገድም ሆነ አማራጭ ሳትከተል ቆይታለች። ሆኖም ይህ ሕጋዊ ሒደት እልህን አስከትሎ ሃሰተኛ የሰው እና የሰነድ ምስክር በማደራጀት በቅዱሳን ጉልበት እና ንብረት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የተሰራን አዳራሽ ምንም አዲስ ግንባታ አልተደረገም የሚል ብያኔን በመስጠት ያለምንም ካሳ በግፍ ከቤተክርስቲያኗ እንዲነጠቅ ከማድረጋቸው ባሻገር 60 ሺህ ብር እንከፍልበት የነበረውን ቦታ 400% ጨምረው  በወር 320 ሺህ ብር ሒሳብ እንድንከፍል እስከመወሰን አድርሷቸዋል አሁንም እኛ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን ልጆች እና የወንጌል አማኞች ፍትህ ሆይ ወዴት ነሽ? የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 27 ሆይ ወዴት ነሽ? እያልን እግዚአብሔርን ለሚፈሩ እና ፍትህን ለሚያከብሩ በመላው አገሪቱ ለሚገኙ ወገኖቻችን ነግ በእኔ ነውና ዘር ቀለም ሳንለይ የኃይማኖት  ድንበር ሳይነጥለን ለእውነት እና ለፍትሕ ድምፅ እንድንሆን እንጠይቃለን!!! የክብር ህይወት ቤተክርስትያን ፍትህ ትሻለች ???

  • https://youtu.be/q6zsE2fGbxc?si=lWwo-iB7jAsvr4Pw

  • https://youtu.be/q6zsE2fGbxc?si=lWwo-iB7jAsvr4Pw

  • ማራናታ

  • ተፅናኑ ዛሬ ይሄ እንደዚህ ያልፋል ነገ ደሞ መልካም ይሆናል ።

  • እግዚአብሔር መልካም ነዉ ።

  • #እግዚአብሔር ዛሬም በምህረቱ #ባለጠጋ ነዉ ። 🥰

  • የተስፋ ቃል ሰጠኝ ገና በልጅነት እኔ አለሁ አለኝ ሃሩሩ እንዳይጐዳኝ እባቡ እንዳይነድፈኝ እንዳይጠጋኝ አቤት የተነሳው የጠላት ዘመቻ ገፍቶ ሊጥለኝ የእርሱ ቤት ደካማ የእኔ ግን በጌታ ሄደ እየበረታ የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር ( 2x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) 🎷🎸 የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር ( 2x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር ( 2x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) ገና (፫x) ገና ነው 🎷🎺🎷🎸 ገና (፫x) ነው 🎷

  • ዮሐንስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና #ይጠጣ። ³⁸ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ #የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።

  • #ትምህክቴ....... ኩራቴ .......🎷 የማምለጫ አለቴ አንተ አይደለህም ወይ እዉነተኛ #ወዳጄ 🎹🥁🎸🎷🎺 #ኢየሱስ የማያረጅ ስም 🥰🥰🥰

  • ዛሬ እኔ ወደ ቸርቼ እሮጣለዉ ። 📖🏃🏃‍♂🏃‍♀

  • የክርስቶስ ፍቅር ዛሬም ትኩስ ነዉ ።❤️

  • 🟢መንፈስ ቅዱስ ለቀኑ የሚያስፈልገውን ጸሎት ያውቃል.. ✅ የእኛ ፈንታ ወይንም ከኛ የሚጠበቀው እሺ ብለን በእርሱ ተመርተን መጸለይ ነው ። ✅ መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ሰዎችን ለመርዳት ፈቃደኛ ስለሆነ ዘወትር የሚጸልይን ሰው ይፈልጋል ። ➡️ እኛ ታዘን በእርሱ ከተመራን ብዙ ብዙ ቦታ በጸሎት ይወስደናል ። ➡️የብዙ ሰዎችንም ህይወት እንነካለን።በመንፈስ ቅዱስ የተመራ ጸሎት ሁልጊዜ ሰላም እና ነጻነት አለው ። @Jcyouth @Jcyouth

  • ⚠️ ይሀንን ቪዲዮ እንየው ⚠️ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል! የእርሱ የሆኑትን ይወስዳል። ንቁ! በእርሱ እመኑ ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ኑ የተሰጣቹን እድልም ተጠቀሙ፤ ከኃጢያት እና ሞት ካለበት የዘላለም ፍርድ አምልጡ። ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶላችኃል! የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለዘላለም ሕይወት፣ ፍጹም ለሆነ ደስታና ሰላም ዋስትና ነው። ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል አንዱም ይቀራል፤ ⁴¹ ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች አንዲቱም ትቀራለች። ⁴² ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ⁴³ ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር። ⁴⁴ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” — ሐዋርያት 4፥12 “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” — ዮሐንስ 3፥36 ◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝዎ አድርገው ካልተቀበሉ ይህንን ጸሎት ከልብዎ ይጸልዩ ፦ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም ወደ አንተ እመጣለሁ። ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበላለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሞተልኝ እንደተነሳልኝም አምናለሁ። በዚህ ሰዓትም ጌታዬ አድርጌ እቀበለዋለሁ። እግዚአብሔር አባት ሆይ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን! ለበለጠ መረጃ: +251 928 66 7979 Share 👉🏼 @AgapeGLC

  • እመነኝ Bro...ይህ እውነት ሲገባህ፤ አይኖችህን ከሁኔታ እና ከሰዎች ላይ ታነሳና የድል ህይወት መኖር ትጀምራለህ! ስለሚጠቅምህ save እና ሼር አድርገው። #በክርስቶስ "በክርስቶስ"( In Christ) የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን በብዛት የተጠቀሰ ቃል ነው፥ ይህ ቃል የአማኝን ስፍራ( position) ያመለክታል፡፡ እኛ ስፍራችን ክርስቶስ ነው፥ በእግዚአብሔር አሰራር ክርስቶስ ውስጥ እንድንሆን ተደርገናል፡፡ "#በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል።" ~1ኛ ቆሮ. 1:30(አመት) በክርስቶስ ስንሆን ክርስቶስ ለእኛ ሁሉ ነገራችን ሆኗል፥ መታወቂያችን እርሱ ሆኗል፡፡ #በክርስቶስ፦ 📢 የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ። ( ዮሐ. 1 : 12 ) 📢አዲስ ፍጥረት ነኝ፡፡ ( 2ኛ ቆሮ.5:17) 📢የአለም ብርሃን ነኝ ። ( ማቴ . 5 : 14 ) 📢የምድር ጨው ነኝ ። ( ማቴ . 5 : 13 ) 📢የክርስቶስ አካል ብልት ነኝ ። ( ኤፌ . 5 : 30) 📢ከወይን ግንዱ ጋር የተጣበቅኩ ቅርንጫፍ ነኝ፡፡ (ዮሐ15:5) 📢 ቅዱስ ነኝ ። ( ፊል . 1 : 1 ) 📢ጻድቅ ነኝ፡፡ (ሮሜ 5:19) 📢ሙሉ ነኝ፡፡ (ቆላስይስ 2:10) 📢ለዘላለም ፍጹም ነኝ፡፡ (ዕብ.10:14) 📢በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የተባረክሁ ነኝ። ( ኤፌ.1:3) 📢ከክፉው ዓለምና ከጨለማው ስልጣን የዳንኩ ነኝ:: (ገላ.2:4፥ ቆላስይስ 1:13) 📢ሕይወቴ ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአል ። ( ቆላስይስ 3: 3 ) 📢 አዲሱን ሰው ለብሻለሁ ። ( ኤፌ . 4 : 24 ) 📢 ከክርስቶስ ጋር ተነስቻለሁ ። (ቆላስይስ. 2 :12) 📢ከክርስቶስ ጋር በሰማያዊ ስፍራ ተቀምጫለሁ፡፡ (ኤፌ.2:7) 📢 በእግዚአብሔር ተመርጫለሁ ። (ቆላስይስ.3:12) 📢ክርስቶስ በእኔ ይኖራል ። (ገላ . 2 ፡ 20) 📢የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነኝ ። (1ኛ ቆሮ. 6 : 19) #አሜን🙏 @Jcyouth @Jcyouth @Jcyouth

  • የልቤ ደስታ #ኢየሱስ 🥰🥰

  • 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ። እንዲህ ልባርካቹ እናንተ ሞታቹ #ክርስቶስ በእናንተ ላይ የሚታይበት አመት ይሁንላቹ።

  • ጨለማ በእናንተ ላይ ያሰበዉ ሁሉ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ ።

  • ዘመኑ ሲካፋ ቀኑ ሲጨላልም መሸሸጊያ ሚሆን እንደ #ኢየሱስ የለም።

  • “ ለእውነትም በሚሆኑ #ጽድቅና #ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።” — ኤፌሶን 4፥24

WAY JESUS — tgindex