- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 176
- 1/48двое суток
- 201
- 1/72трое суток
- 217
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ባሂር፣ ፖይራዝ አሁንም የፖሊስ አባል መሆኑን ሊያውቅ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ አይሴጉል ፖይራዝን እስከመጨረሻው ለመተው ቆርጣለች፡፡ ነገር ግን ፖይራዝ እስካሁን የማያውቀው አንድ ትልቅ ሚስጥር አለ። እውነታው ሲጋለጥ ደግሞ፣ ባሂር እሱን ለመበቀል ሲል ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም። ሁሉንም በቀጣዬቹ የ"ለልጄ" ክፍሎች ላይ በቃና፡፡ ለልጄ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በቃና፡፡ አሁን የቃናን ቻናል በዲኤስ ቲቪ ቻናል 484 ላይ ታገኙታላችሁ። እንዲሁም Ethiosat Frequency-11105, Symbol rate-45000 በHD ጥራት ታገኙታላችሁ፡፡ Bahir is about to discover that Poyraz is still a police officer. Aysegul is ready to leave Poyraz for good, but there's one secret he still doesn't know. And when the truth comes out, Bahir will stop at nothing to make him pay. All in the upcoming episodes of Leleje. Leleje, every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV. Kana is now available on DSTV, channel 484. Also available on Ethiosat — Frequency 11105, Symbol Rate 45000, HD quality. #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Leleje #Turkishdrama
እያንዳንዱ አዲስ ጅማሪ የራሱ የሆነ ዋጋ አለው። ነገር ግን እውነታው አፍጥጦ ሲመጣ… ለሚያስከትለው ውጤት ዝግጁ ይሆኑ ይሆን ሁሉንም በቀጣዬቹ የጣፋጭ በቀል ክፍሎች ላይ። ጣፋጭ በቀል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና፡፡ አሁን የቃናን ቻናል በዲኤስ ቲቪ ቻናል 484 ላይ ታገኙታላችሁ። እንዲሁም Ethiosat Frequency-11105, Symbol rate-45000 በHD ጥራት ታገኙታላችሁ፡፡ Every new beginning comes with a price. But when reality hits, will they be ready for the consequences? All in the upcoming episodes of Tafah Beqel. Tafach Beqel, every Monday – Friday at 7:00PM on Kana TV. Kana is now available on DSTV, channel 484. Also available on Ethiosat — Frequency 11105, Symbol Rate 45000, HD quality. #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Tafachbeqel #Kanaseries
ምን ትሉታላችሁ? የእናንተን ሪአክሽን የሚገልፀው የትኛው ፎቶ ነው? #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Baltefa
ቃላትን ሳትጠቀሙ ''ታውቆኝ ነበር ወይንም ይህ እንደሚሆን አውቄው ነበር'' የምትሉት እንዴት ነው? መልሱን በሪአክሽን ብቻ። #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Baltefa
Have you watched our latest episode of CEO yet? 👇 https://youtu.be/W2tX895FfFs
አይታችሁታል? 👇 https://youtu.be/u8vV9SFW85M
Everything you have to know about Coffee. 👇 https://youtu.be/Jx_dheLClCE
ምን ትላላችሁ? ጣፋጭ በቀል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና፡፡ አሁን የቃናን ቻናል በዲኤስ ቲቪ ቻናል 484 ላይ ታገኙታላችሁ። እንዲሁም Ethiosat Frequency-11105, Symbol rate-45000 በHD ጥራት ታገኙታላችሁ፡፡ Tafach Beqel, every Monday – Friday at 7:00PM on Kana TV. Kana is now available on DSTV, channel 484. Also available on Ethiosat — Frequency 11105, Symbol Rate 45000, HD quality. #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Tafachbeqel #Kanaseries
ልክ በመካከላቸው ያለው ትስስር እየጠነከረ ሲሄድ አንድ ያልተጠበቀ ሰው በመሃላቸው ገብቷል። ይህ ሁኔታ ፔሊን ነገሮችን መቀበል ወደማትችልበት ደረጃ ላይ አድርሳሷታል፡፡ እና አንዱን መምረጥ ይኖርባታል፡፡ እሷን… ወይስ እነሱን? ሁሉንም በቀጣዬቹ የጣፋጭ በቀል ክፍሎች ላይ። ጣፋጭ በቀል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና፡፡ አሁን የቃናን ቻናል በዲኤስ ቲቪ ቻናል 484 ላይ ታገኙታላችሁ። እንዲሁም Ethiosat Frequency-11105, Symbol rate-45000 በHD ጥራት ታገኙታላችሁ፡፡ Just as their bond began to deepen, someone entered the picture. Pelin can no longer accept the situation and leaves him with one choice: Her… or us? Find out what happens next in the upcoming episodes of Tafach Beqel. Tafach Beqel, every Monday – Friday at 7:00PM on Kana TV. Kana is now available on DSTV, channel 484. Also available on Ethiosat — Frequency 11105, Symbol Rate 45000, HD quality. #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Tafachbeqel #Kanaseries
ኢንቨስትመንትን ለመሳብ የሚረዳ ከፍተኛ የእኤክስፖርትና ዲፕሎማሲ ፎረም ተካሄደ፡፡ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለመሳብና ኢትዮጵያ የዘረጋችውን የማበረታቻ ስርአቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ ከፍተኛ የኤክስፖርትና ዲፕሎማሲ ፎረም ተካሂዷል፡፡ ፎረሙ የተካሄደው ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም በህያት ሬጀንሲ ሆቴል ሲሆን የአገራችን ከፍተኛ ላኪዎችና በአብዛኛው የአገራችን ንግድ መዳረሻ የሆኑ አገሮችን አምባሳደሮችንም በጋራ ያሳተፈ መድረክ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋረ በመተባበር ባዘጋጁት በዚ ታላቅ መድረክ የኢትዮጵያ ngdna ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት የግሉ ዘርፍ ልማትን በማስተዋወቅ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጧል፡፡ በፎረሙ አገራችን በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ የዘረጋቻቸው ማትጊያ ስርአቶች፣ በመዳረሻ አገራት የሚግጥሙ ተግዳሮቶች፣ እንዲሁም በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ላይ እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች ሰፊ ውይይቶች ተደርገዋል፡፡ #Kana #KanaTV #KanaTelevision #KanaZeta #Amharicnews
በአንጋፋው የባህል ሙዚቃ ተጫዋች ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለወዳጅ ቤተሰቦቹ፣ ለአድናቂዎቹ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን፡፡
መልሱን ታውቁታላችሁ? በኮመንት አጋሩን፡፡ #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Riddle #AmharicRiddle
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ጣፋጭ በቀል ዛሬ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል፡፡ Tafach Beqel premieres today at 7:00 PM on Kana TV. #Kana #KanaTV #KanaTelevision #Tafachbeqel #Kanaseries
በአዛርየስ ደሴ የተጻፈው ካራሞን፡ ዋኖስ እና ጭልፊት ተመረቀ፡፡ አንባቢን እንዲያሳትፍ በኪው አር ኮድ የተደገፈውና ከአፈታሪኮችና ምስጢራዊ ታሪኮችን የያዘው ይህ ልብ አንጠልጣይ መጽሃፍ ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018ዓ.ም በይፋ ተመርቋል፡፡ በአዳኝና ታዳኝ ግብግብ የተሞላውን አለም በመወከልና ራስን ከማወቅ ባሻገር ፍቅር፣ እጣፈንታ፣ ማግኘት እና ማጣት፣ ምስጢር እንዲሁም በቤተሰብ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥነው ይህ ልብወለድ ባልተነገሩ ኢትዮጵያዊ ታሪኮች የታጀበ እንደሆን ተገልጿል፡፡ ደራሲው በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነው አጻጻፉ ለንባብ ባቀረበው በዚ መጽሃፍ ብቻ ሳይገደብ ወደፊትም በፊልሞች፣ በትልልቅ ብሄራዊ በአላት እና የንባብ ክለቦች ላይ ሌሎች ደራሲያንን በማስተባበር ከፍ ብሎ እንደሚመጣም ቃል ገብቷል፡፡ #Kana #KanaTV #KanaTelevision #KanaZeta #Amharicnews