Lideta Catholic cathedral School OFFICIAL CHANNEL
СтатистикаLIDETA CATHOLIC CATHEDRA School OFFICIAL TELEGRAM CHANNEL @Lidetaonline
- Последний пост
- 28 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- испанский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 753
- 1/48двое суток
- 2 008
- 1/72трое суток
- 2 166
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
📢 የልደታ ካቶሊክ ካቴድራል ትምህርት ቤት መግለጫ 🏫 የ2019 የትምህርት ዘመን 📚 የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የ1ኛ ዙር ክፍያ፤ በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎት በኦንላይን (Online) ብቻ መከናወን ጀምሯል። 🗓 የክፍያ ጊዜው፦ ከሐምሌ 10 እስከ ሐምሌ 20 ቀን ድረስ ብቻ። 🛑ማሳሰቢያ፦ ከሐምሌ 20 በኋላ ቦታ ስለማይኖር እና የክፍያ መጠየቂያው (Bill) ከሲስተሙ ስለሚነሳ፤ መመዝገብም ሆነ መክፈል አይቻልም። በመሆኑም ለአላስፈላጊ እንግልት ሳይጋለጡ በወቅቱ ብቻ እንዲያጠናቅቁ በጥብቅ እናሳውቃለን። ⏳ 📲 የክፍያ አማራጮች፦ ባሉበት ሆነው በCBE Mobile Banking ወይም CBE-Birr በኩል (Henon School Pay) በመጠቀም መክፈል ይችላሉ፦ 1. Master 🆔 ቋሚ መለያ (Master ID)፦ ከላይ Pin 📌 ከተደረገው የExcel ሰነድ ያግኙ። (ይህ መለያ ተማሪው ትምህርት ቤቱን ለቆ እስኪወጣ ድረስ በቋሚነት የሚያገለግል በመሆኑ፣ ለክፍያ ይህንኑ ቋሚ መለያ (Master ID) ቢጠቀሙ ይመረጣል።) 2. 💬 ሌላው የክፍያ አማራጭ፦ በSMS የደረሰዎትን የክፍያ ኮድ (Payment Code) መጠቀም ይቻላል። 🎬 የአከፋፈል ሂደቱን ለማየት ከላይ ያለውን የቪዲዮ መመሪያ ይመልከቱ። 💻👇 🎓 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ለ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ (Social science) ተፈታኞች ከሐምሌ 6 እስከ 8/2018 ለምትፈተኑት ብሔራዊ ፈተና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መልካም የፈተና ግዜ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን ፣ የተሟላ ዪኒፎርም መልበስ እና አዲምሽን ካርድ፣ መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ፣ ኤሌክሮንክስ እቃዎችን መያዝ በፍጹም የተከለከለ ነው። መልካም ፈተና
без подписи
To the Remarkable Grade 12 Class of 2026: You are standing at the threshold of one of the most significant milestones of your young lives. As you prepare to sit for your high school national examination, take a moment to pause, look around, and truly recognize what you have already achieved. Think back to where you started. Think of the early mornings, the late nights, the stacks of notes, the moments of self-doubt, and the quiet, hard-won triumphs. You have already done the heavy lifting. You have shown up, day after day, building the foundation of knowledge and resilience that has brought you to this very moment. You are ready. It is completely normal to feel nervous. In fact, that nervous energy is just your body’s way of telling you that this matters to you. But do not let anxiety cloud your confidence. Let go of the pressure to be perfect. This examination is not a judgment of your worth, your intelligence, or your potential. It is simply a single snapshot in time—a chance to showcase the dedication and hard work you have already invested. Your true value cannot be measured by a test score. Your creativity, your kindness, your unique perspective, and your relentless spirit are what will truly shape your future. This exam is just one stepping stone on a much larger, beautiful journey. When you walk into that exam hall, I want you to remember three things: 1. Breathe. Before you turn the page, take a deep, grounding breath. You are in control. 2. Trust Yourself. You know more than you think you do. Trust the hours of preparation. Read each question carefully, tackle what you know first, and give yourself grace if you hit a roadblock. 3. Focus on the Present. Do not worry about the last question or the next section. Give your absolute best to the single question in front of you right now. You are not just students taking a test; you are the architects of your own futures. You carry within you the power to overcome challenges, to adapt, and to succeed. The world is waiting for your unique talents, and this exam is merely the doorway. Walk in with your head held high, your shoulders back, and a quiet, unshakable belief in yourself. We believe in you, your teachers believe in you, and most importantly, you must believe in yourself. You have prepared for this. You are capable of this. You are going to ace this. Now, take a deep breath, trust your journey, and go show them exactly what the Class of 2026 is made of. You’ve got this.
ጥብቅ መልዕክት ለ12ኛ ክፋል የተፈጥሮ ሳይንሰ(Natural Round 1) ቢሔራዊ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 22/2018 በመፈተኛ ጣቢያችሁ አድዋ ኦረንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ ጠዋት 1:30 በመፈተኛ ጣቢያ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። አድሚሽን ካርድ እና መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ ያላያዘ ተማሪ ወደ መፈተኛ አዳራሽ እንዲገባ አይፈቀድለትም ፣ መገኘት ግዴታ ነው የስም ቁጥጥር…
የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦረንቴሽ በሌላ ቀን እናሳውቃለን
ጥብቅ መልዕክት ለ12ኛ ክፋል የተፈጥሮ ሳይንሰ(Natural Round 1) ቢሔራዊ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 22/2018 በመፈተኛ ጣቢያችሁ አድዋ ኦረንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ ጠዋት 1:30 በመፈተኛ ጣቢያ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። አድሚሽን ካርድ እና መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ ያላያዘ ተማሪ ወደ መፈተኛ አዳራሽ እንዲገባ አይፈቀድለትም ፣ መገኘት ግዴታ ነው የስም ቁጥጥር ይደረጋል በጣም አስፈላጊ ኦረንቴሽ ነዉ በይዘቱም የተለየ። ት/ቤቱ
ማስታወሻ (በድጋሜ ) ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ጉዳዩ ፣ ልምምድ ይመለከታል ነገ ሐሙስ ሰኔ 18 1.የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ጠዋት 2:00 ሰዓት 2. የማህበራዊ ሳይንስ ከሰዓት 7:00 በመፈተኛ ጣቢያ አድዋ ልምምድ ስለሚኖራችሁ አድምሽን ካርድ እና መታወቂያ ብቻ በመያዝ ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደምብላችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን ። NB: ማክሰኞ ሰኔ 23 አስከ ሐሙስ ሰኔ 25/2018 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በመጀመሪያው ዙር (Round 1) ማትሪክ ይፈተናሉ ሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ረቡዕ ሐምሌ 8/2018 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በአራተኛው ዙር (Round 4)ማትሪክን ይፈተናሉ
አስቸኳይ መልክት ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ(የተፈጥሮ እና ሶሻል) ነገ ረብዕ ሰኔ 17/2018 በ7:00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ አድዋ በጣቢያ ሐላፊዎችን እና አስተባባሪ አማካኝነት አጠቃላይ ኦረንቴሽን ሰለሚሰጥ እንድትገኙ በጥብቅ እናስታውቃለን ። የተሟላ ዬኒፎርም ይለበስ መታወቂያ አንዳይረሳ ሰዓት ይከበረ NB፦ የሐሙስ ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው
без подписи
Students whose schedule was on Wednesdays are scheduled for tomorrow from sections B, C, and D 3 am Sections E,F,G 5 am Note that uniform is mandatory Attendance will be taken
без подписи
без подписи
Students from sections B, C, and D whose schedule was on Wednesdays are scheduled for tomorrow 3 am Sections E,F,G 5 am Note that uniform is mandatory Attendance will be taken
Important Reminders for Friday Admission Cards - Cards will be handed out on next Friday. Please ensure your clearance is fully completed beforehand to receive yours. Grooming-Male students are advised to have short, well-groomed haircuts
"Please note that online practice is mandatory on Mondays, Wednesdays, and Thursdays. Attendance will be taken, and absences are not permitted."
без подписи
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች https://mock3.ethernet.edu.et Use the above link to practice
без подписи