tgindex
🚌የፍቅረኞች ፌርማታ | Lovers Station💑

🚌የፍቅረኞች ፌርማታ | Lovers Station💑

Статистика
@Lovers_StationангНиКскиК

🔔 በዚህ ቻናል ስለ ፍቅር እና ስለ ህይወት ሚላኩልኝን ሁሉ ወደናንተ አደርሳለሁ እንዲሁም ፍቅረኛ ፈላጊም 💏💑 በነፃ ይስተናገዳል:: 🔔 In This Channel We will discuss about Love and Life and also You can find your match here💑💏... For Cross: NatisNat

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 515
−1 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,13%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
3 147
23 постов
Вовлечённость
207,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 23
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
344
1/48двое суток
394
1/72трое суток
425

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለምታፈቅሩት እና ለምትወዱት ሚጋበዝ 🤌🏽 አሪፍ ሙዚቃ። ተፈቃሪም ከክረምቱ ጋር ጥሩ ዘፈን ተጋብዘሃል። 👤 Betelhem Sherefedin 🎶 Tegegne ተገኘ ተገኘ ተገኘ ወዳጅ ❤️

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — ስም : ጋዲሳ እድሜ :27 ቁመት 1.74 ሃይማኖት : ኦርቶዶክስ መልክ : ፀይም ፀባይ : ተግባቢ ማኖርያ ቦታ : አዲስ አበበ የምዎደው : አዳዲስ ነገር መሞከር የምጠላው : ማስመሰል ሾል : የማንግስት ሰራተኛ የትምርት ደረጃ : ድግሪ የፍቅር ጎአደኛ : መልክ: ጠይም እድሜ: ከ 21- 24 ቁመት : > 1.60m የትምርት ደረጃ : የታማረች — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ጋዲሳ ይሆነኛል ካልሽ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 4. የፈለካትን ወይም የፈለግሽውን ሰው ከፖስት ላይ ስም 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — ስም: Mer.... ዕድሜ : 23 ሀይማኖት: Protestant መልክ: ጠይም ቁመት: 172cm ሾል: Ethio Army or Ethio Defence Force ፀባይ: ዝምተኛ ሚወደው: ከምንም በላይ ሾል እና ስፖርት ሚጠለው: ማስመሰል የት/ደረጃ: ዲፕሎማ ሚፈለገው የፍቅር ጓደኛ መልክ: ጠይም ዕድሜ: 20 ቁመት: 170 cm ሀይማኖት: Protestant ፀባይ: ዝምተኛ ቁመነገረኛ ተስፋ የማይቆርጥ ሾል: ያላት የት/ደረጃ: ዲግሪ — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #Mer ይሆነኛል ካልሽ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 4. የፈለካትን ወይም የፈለግሽውን ሰው ከፖስት ላይ ስም 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 9 июл.1 03063

    👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — 👨 ስም ቶሚ እድሜ 36 ሀይማኖት ኦርቶዶክስ መልክ ቀይ ቆንጆ የሚባል ፀባይ ዝምተኛ የምወደዉ ጉብኝት የምጠላው ማስመሰል/ዉሸት መኗርያ ቦታ ምንጃር የትምህርት ደረጃ ድግሪ እና ሹፍርና አለኘ ቁመት 1.80 👩‍🦰 የምፈልገዉ እድሜ እስከ 30 ፀባይ በዉይይት የምታምን የትምህርት ደረጃ ከ12በላይ የተማረች መልክ ቆንጆ ቀይም ወይም የቀይ ዳማ እምነት ተመሳሳይ ገቢ የራሷ የሆነ ነገር ያላት መኗርያ በየትኛውም ሀገር ያለች ከተቻለ ዉጭ ይዛኝ የምትወጣ ቁመት 1.60 በላይ — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ቶሚ ይሆነኛል ካልሽ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 4. የፈለካትን ወይም የፈለግሽውን ሰው ከፖስት ላይ ስም 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — ስም: ፈንታሁን ፣23፣ኦርቶዶክስ ፣ፀይም፣ጥሩ፣ምኖረው ባህር ዳር ዙሪያ፣3ተኛ አመት የዲግሪ ተማሪ ነኝ፣ደሞዝም ሆነ የግል ሾል የለኝም፣ የምፈልጋት ዛሬ ላይ ፍቅረኛ ምትሆን ቀጣይ ሚስት ምትሆን ሴት በእኔ ደረጃ ተማሪ ብትሆን ይመቸኛል — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ፈንታሁን ይሆነኛል ካልሽ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 4. የፈለካትን ወይም የፈለግሽውን ሰው ከፖስት ላይ ስም 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — ስም ፡ ብሩክ ዕድሜ : 35 ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ፀባይ ፡ ቁም ነገረኛ ፣ ተጫዋች ፣ ሰዎችን ማዳመጥ ፡ ጠንክሮ መስራት አድራሻ ፡ አዲስ አበባ የምፈልጋት መልካም ፀባይ ያላት ቁም ነገረኛ ፣ የሰውን ስሜት የምትረዳ መልክ የደስደስ ያላት የት/ ደረጃ ከሀይስኩል በላይ አድራሻ ፡ አዲስ አበባ — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ብሩክ ይሆነኛል ካልሽ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 4. የፈለካትን ወይም የፈለግሽውን ሰው ከፖስት ላይ ስም 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • Channel photo updated

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — ስም ማህሌት እድሜ 22 የምኖረው አዲስ አበባ መልክ ቀይ ፀባይ አሪፍ ፀባይ ተጫዋጭ ተማሪ ነኝ ማግባት የምፈልገው ቤተክርስትያን ህግ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ የምፈልገው ዕድሜ 22/26 ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ሾል የግልስራ የሚኖርበት አዲስ አበባ ፀባይ አሪፍ ፀባይ ችግርን በቀላሉ የሚፈታ — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ማህሌት ትሆነኛለች ካልክ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 🚌የፍቅረኞች ፌርማታ | Lovers Station💑 pinned «👩‍❤️‍👨 Match Maker Form 1. Name/ስም: 2. Age/እድሜ: 3. Gender/ፆታ: 4. Living Address/መኖሪያ አድራሻ: 5. Look and Behavior/መልክ እና ፀባይ: 6. Salary/ ደሞዝ: 7. Education/ትምህርት: 8. Looking For/ምፈልገው/ጋት: - 9. Phone number/ስልክ ቁጥር:Âť

  • ይህን አጭር መጠይቅ በመመለስ https://t.me/FindMyMatchbot ይላኩልን

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker Form 1. Name/ስም: 2. Age/እድሜ: 3. Gender/ፆታ: 4. Living Address/መኖሪያ አድራሻ: 5. Look and Behavior/መልክ እና ፀባይ: 6. Salary/ ደሞዝ: 7. Education/ትምህርት: 8. Looking For/ምፈልገው/ጋት: - 9. Phone number/ስልክ ቁጥር:

  • ሰላም ውድ የፌርማታችን ወዳጆች 🤍 ጥሩ ነገሮችን ለማምጣት እየሞከርን ነው ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ እና ዛሬ አንዳንዶቹን post እናረጋለን። እስካሁን ብዙዎቻቹ ምትልኩልን በተበጣጠሰ መልኩ ስለሆነ post ለማረግ ስንቸገር ነበር ቀላል ፎርማት ለማዘጋቸት እንሞክራለን። @lifenatbot መላካቹሁን ቀጥሉ፤ ለፌርማታችን ሚመጥን ጉዳይ ካለ ላኩልን፤ ለሌሎችም እናጋራለን።

  • 📢 ማሳሰቢያ ውድ የቻናላችን ተከታታዬች ብዙ ሰዎች ወደ ቦቶቻችን ላይ ጥያቄ ስለሚልኩ የርሶን ፖስት (post) እስክናደርግና ጥያቄወ‍ኦን እስከምናስተናግድ በትዕግስት ቢጠብቁን። 2. ፍቅረኛ ለምትፈሉግ ስለራሳቹ እና ስለምትፈልጉት ሰው መስፍርቶቻችሁን ምትልኩት https://t.me/findMyMatchbot በዚህ ቦት ላይ ብቻ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፤ መጠይቆቹን በሚገባ ሞልተው ይላኩልን። 3. ፖስት (post) ከተደረጉ ፕሮፋይሎች (profiles) ጋር መስፈርቱን አሟላለው ካሉ ደግሞ በ https://t.me/My_Matchbot ቦት የኮድ ስሙን ብቻ ከአስፈላጊው መረጃ ጋር ይላኩልን። 4. ከ 18 ዓመት በታች የሆናቹ የቻናላችን ተከታታዬች ሃላፊነቱን ወስደን ፖስት (Post) እንደማናረግ ለማሳሰብ እንወዳለን። 📣 በመጨረሻም ለፍቅረኛሞች - ዘፈን እነዲሁም ማንኛው የፍቅር አጭር ታሪክ ማጋራት ከፈለጋቹ ወደኛጋር መላክ ይችላሉ ስሙን ጠቅሰን በዚህ ቻናል ፍቅራቹህን እንገልፃልን። @LoveNotesBot ወደዚህ ቦት ይላኩ - በቅርቡ ምንጀምረው ነገር ይኖራል እስከዛው በፖስቶቹ ይዝናኑ React ያርጉ እናመሰግናለን ከፌርማታው። መልካም ቀን

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — 👩 ኮድ፡ A ✅መልክ እና ገፅታ፡ ቀይ መካከለኛ ቁመት ✅ ፀባይ: ዝምተኛ ትዕግስተኛ ✅ ሃይማኖት: ኦርቶዶክስ ✅ ት/ት ደረጃ 12 ✅ እድሜ፡ 30 ✅ የስራ ሁኔታ፡ የግል ተቀጣሪ ✅ መኖሪያ ቦታ: አ አ 🧔🏽‍♂️የምፈልገው ወንድ ✅ መልክ ጥቁር ያልሆነ ✅ ሃይማኖት፡ ኦርቶዶክስ ✅ ፀባይ ተግባቢ አስተዋይ ፈርሀ እግዚአብሄር ያለዉ ✅እድሜ፡ ከ35 - 40 በላይ ✅የስራ ሁኔታ: ሾል ያለው ✅ የተማረ — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #A ትሆነኛለች ካልክ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር የላኩትን እንዲደርሰው እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ❤️ ፍቅር ያሸንፋል 🫶 ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ — — — — — — — — — — — — — — 🧔🏽‍♂️የኮድ ስም ኪሩቤል ✅ ፀይም ✅ ሾል: አለኝ ✅ ሀይማኖት፡ ኦርቶዶክስ ✅ እድሜ፡ 28 ✅ አዲስ አባ 👩🏽‍🦰 ምፈልጋት ሴት ✅ ሃይማኖቶ: ኦርቶዶክስ ✅ የትምርት ዝግጅት: ብትማር ጥሩ ነው ✅ መልክ: ቆንጆ ትሁን ✅ እድሜ: 18 - 25 — — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ኪሩቤል ይሆነኛ ካልሽ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጪልን። 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር የላኩትን እንዲደርሰው እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — — 💫እርሶ ሚሆኖትን ከፈለጉ: @FindMyMatchbot ይላኩልን። — — — — — — — — — — — — — — — ❤️ ፍቅር ያሸንፋል 🫶 ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — 👩 ኮድ፡ ኤደን ✅መልክ እና ገፅታ፡ ቀይ፣ ቀጭን ✅ፀባይ ዝምተኛ ✅ ሃይማኖት: ፕሮቴስታንት ✅ ሾል/ትምህርት: ድግሪ ✅ እድሜ፡ 18 ✅ የስራ ሁኔታ፡ ት/ት 12 ተፈታኝ ✅ መኖሪያ ከተማ: ሃዋሳ 🧔🏽‍♂️የምፈልገው ወንድ ✅መልክ፡ ፀይም፣ ረጅም፣ ቀጭን ✅ ሃይማኖት፡ ፕሮቴስታንት ✅ ተጫዋች& ቁምነገረኛ ✅እድሜ፡ 23 በላይ ✅የስራ ሁኔታ: ስራያለው — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #ኤደን ትሆነኛለች ካልክ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር የላኩትን እንዲደርሰው እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ❤️ ፍቅር ያሸንፋል 🫶 ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station

  • 👤 Veronica Adane 🎙 Kante Lela “አለ ወይ ቅሬ ንገረኝ የኔ አለም” 🌺 የመልካም Relationship ትልቁ ሚስጥር 🔑 ይቅርታ መጠየቅ ነው። Listen to Veronica and Save your Friendship, Relationship and Marriage! @Love_Station • Join & Share

  • 📝 ወንዶች Note እየያዛቹ • በዚው አንድ ይህን ሰሞን እየተጠየቅን የነበረው ጥያቄ ስለነበር በሱ ዙሪያ የሆነ ነገር ልበል፤ ይህን ቻናል እንደቀልድ ነበር የከፈትነው ነገር ግን ባለፈት አምስት አካባቢ አመታት ለብዙ ትዳሮችና ጓደኝነት መፈጠሮች ምክንያት ሁነናል። ስለሆነም በዚህ ቻናል ጓደኛ መፈለግ፣ ፍቅረኛ መፈለግ እንዲሁም ሀገረኛ የፍቅር ዘፈኖችን ከዚሁ ቻናል ላይ ማዳመጥ ትችላላቹ። እናመሰግናለን።

  • ለሴቶች 👩 🎁 ፍቅረኛቹ ስለስጦታ ያለው አመለካከት የትኛውን ቢሆን ትመርጣላቹ ❤️

  • 👩‍❤️‍👨 Match Maker • አጣማሪ 💫 — — — — — — — — — — — — — — — 👩 ኮድ፡ B30 ✅መልክ፡ የቀይ ዳማ ✅ ሃይማኖት: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✅ ሾል/ትምህርት: ድግሪ ✅ እድሜ፡ 30 ✅ የስራ ሁኔታ የመንግስት ሰራተኛ ✅ መኖሪያ ከተማ: አዲስ አበባ 🧔🏽‍♂️የምፈልገው ወንድ ✅መልክ፡ የቀይዳማ ቢሆን ✅ ሃይማኖት፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኖ በስርአተ ተክሊል ማግባት እሚችል ✅የቤተክርስቲያን አገልጋይ ቢሆን ይመረጣል ✅እድሜ፡ ከ30-37 ባለው ✅የስራ ሁኔታ: ስራያለው ✅ትምህርት፡ የትምህርት ደረጃ ድግሪና ከዛበላይ — — — — — — — — — — — — — — ☎️ #B30 ትሆነኛለች ካልክ ከታች 1. ስም 2. ስልክና 3. የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልን። 📌 Post ያስደረገው ሰው የፈለገውን እንዲያናግር የላኩትን እንዲደርሰው እናረጋለን። 💫 — — — — — — — — — — — — — — ❤️ ፍቅር ያሸንፋል 🫶 ፌርማታችን ላይ ማንን እንደሚያገኙ እናያለን? እስከዛ ባሳችን 🚎 እንዲሞላ Share 😉 @Lovers_Station