tgindex
ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ M.O.R Hawassa Branch

ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ M.O.R Hawassa Branch

Статистика

ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 322
+2 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 138
23 постов
Вовлечённость
34,3%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
706
1/48двое суток
809
1/72трое суток
872

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  •  አስቀድሞ የተመዘገበ ካልሆነ በስተቀር በታክስ ሕግ መሠረት ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው በባለሥልጣኑ ዘንድ ለመመዝገብ ማመልከት አለበት፡፡   በሰኝጠረዥ “መ” መሰረት ገቢ ያገኘን በኢትዮጵያ  ነዋሪ ያልሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅትን እና አጠቃላይ ከሰንጠረዥ “መ” ጋር በተያያዘ ግብር የሚከፈልበት ገቢ ብቻ ያለው ግለሰብ ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡ ለታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ ያለባቸው ሰዎች   በንግድ ወይም በሙያ ሥራ (መቀጠርን ሳይጨምር)   ቤት ማከራየት ገቢ የሚያገኝ ግለሰብ   ተቀጣሪ   የመንግገስት የልማት ድርጅት   የመንግስት ባለበጀት መስሪያ ቤት   መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች   የሃይማኖት ተቋማት   የወጪ መጋራት ተጠቃሚዎች   በጋራ ሃብትነት ያልተመዘገበ ሃብት ያላቸው ሰዎች   ባለ ልዩ መብት   በመንግስታት መካከል በሚደረግ ስምምነት ወይም በጽ/ቤት ማቋቋሚያ ስምምነት የሚቋቋሙ ድርጅቶች   የኩባንያ አክሲዮን ባለድርሻ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የታክስ  ኦዲት የሚከናወንበትን ስርዓት  አስመለክቶ ስልጠና ነክ  ውይይት ተካሄደ፤ (ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም  በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ  ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት  የታክስ ኦዲት  የሚከናወንበትን ስርዓት  በተመለከተ ሁሉም የታክስ ውሳኔ የሚሰጡ ክፍሎች ወጥነት ባለው  መንገድ የታክስ ማስታወቂያ ከማውጣት አኳያ ክፍተቶች እንዳይኖር እና ታክስ ህጉ በሚፈቅዳው አግባብ ስራዎችን  ለማስቀጠል እንዲቻል የቅ/ጽ/ቤቱ  የታክስ  ስርዓት ም/ስራ አስኪያጅ  አቶ መሀመድአወል ወዳጆ ከታክስ ኦዲት፣ ኢንቨስትጌሸን ኦዲትና ከታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት ክፍሎች ለተሳተፉ አመራሮችና ባለሙያዎች  የታክስ ኦዲት  የሚከናወንበት ስርዓት አፈጻጸም  ላይ ገለጻ  ያደረጉ ሲሆን ከመድረኩ ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በመሰጠት  የቀጣይ ስራ አቅጣጫ  ሰጥተዋል። ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጫኑ፦ በቴሌግራም https://t.me/MORHawassaBranch በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100080114927205 በዩትዩብ https://youtube.com/channel/UCtu9M68G_lQbTIsu1fzz

  • 10 авг.1 08015

      ግብር ቀንሶ የመያዝ ስርዓት ተፈጻሚ የማይደረግባቸው የዕቃ እና የአገልግሎት  ግብይቶች ፡-   የሰው ወይም የእንስሳት ህክምና አገልግሎት፣   የመደበኛ ትምህርት አገልግሎት (ስልጠናን አይጨምርም)፣   የፋይናንስ አገልግሎት/ባንክ የደንበኞቹን ንብረት ሲሸጥ የሚቀበለው ክፍያ አየጨምርም፣   የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣   የቴሌኮሚኒኬሽንአገልግሎት፣   የየብስ፣ የአየር፣ የባህር እና የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት/የኪራይ አገልግሎት አይጨምርም፣   የውሃ አገልግሎት / ታሽጎ የሚሸጥ ውሃን አይጨምርም/፣   ከገቢ ግብር ነፃ መብት (Tax Holiday) የተሰጣቸው ኢንቨስተሮች ከግብር ነፃ  በሆኑበት ጊዜ ውስጥ የሚሠጡት አገልግሎት ወይም የሚያቀርቡት ዕቃ፣   በገቢ ግብር አዋጅ መሰረት ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ግብር ተቀናሽ የሚደረግባቸው የሰንጠረዠ  “መ” ገቢዎች (በህጉ መሰረት መከፈል ያለበት ሙሉ የግብር ክፍያው ቀናሽ የሚደረግባቸው ስለሆነ)፣   የነዳጅ አቅርቦት /ቅባት እና ዘይቶችን አይጨምርም/፣   በፌዴራል እና በክልል የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ መሠረት ለመንግስት መ/ቤት በተሰጠው ትርጉም ውስጥ የሚካተቱ የፌዴራል፣  የክልል ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስታት መ/ቤቶች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣   ለትርፍ ያልተቋቋሙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ማህበራት የሚያቀርቧቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች/ከተቋቋሙበት አላማ ውጪ በንግድ መልክ የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶች አይጨምርም፣   በዲፕሎማቲክና ሌሎች ዓለምአቀፍ ስምምነቶች መሠረት  ለተቋቋሙ የአለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ የውጭ ዲፕሎማቲክ ወይም ኮንሱላር ሚስዮኖችና  ኢምባሲዎች እና የተባበሩት መንግስታት አካላት የሚፈጸም ክፍያ፣     በገቢ ግብር ህግ መሰረት ከግብር ነጻ ከሆነ ገቢ፣   ከመንግስት በተሰጣቸው  ውክልና መሰረት ዕቃ ወይም አገልግሎት የሚያቅርቡ ድርጅቶች፣   የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚፈጸምለት ክፍያ፣   የፋብሪካ ምርት ያልሆነ የአርብቶ አደር እና የአርሶ አደር የግብርና እና የእንስሳት ውጤት እንዲሁም ከእንስሳት የሚገኝ አገልግሎት፣   የመኖሪያ ቤት ሽያጭ፣   በሰው ጉልበት የሚከናውን ዕቃ የመጫንና የማውረድ አገልግሎት፣   ቅይጥ ግብይት/በአንድ ግብይት ውስጥ ቅድመ-ግብር የሚመለከተው እና የማይመለከተው ግዥ፣   በማቋቋሚያ ህጋቸው ከገቢ ግብር ነጻ የሆኑ

  • без подписи

  • 6 авг.1 5126

    ለቅርንጫፍ  ጽ/ቤታችን  ግብር ከፋዮች በሙሉ                ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም (በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ ጽ/ቤት)  በገቢዎች ሚኒሰቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት  ግብር ከፋዮች በሙሉ የ2018 በጀት ዓመት የንግድ ትርፍ ግብር  ማሳወቂያ ቅጽ  ሲቀርብ ከላይ በምስሉ በተገለጸው  መሰረት መሆን እንዳለበት  እናሳውቃለን።  ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጫኑ፦ በቴሌግራም https://t.me/MORHawassaBranch በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100080114927205 በዩትዩብ https://youtube.com/channel/UCtu9M68G_lQbTIsu1fzzjyw

  • 6 авг.1 31316

    без подписи

  • 6 авг.1 32914

    ከንግድ ስራ ከሚገኝ ገቢ ተቀናሽ የሚደረጉ ወጪዎች   ደቦች እንደተጠበቁ ሆኖ በንግድ ስራ ገቢው ውስጥ የተካተቱትን  ገቢ  ለማግኘት፣ ለንግዱ ስራ ዋስትና ለመስጠትና የንግድ ስራውን ለማስቀጠል በግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ የተደረጉ አስፈላጊ የሆኑ ወጪዎች፣    በግብር ዓመቱ ለተሸጠ የንግድ ዕቃ (trading stock) የወጣ ወጪ  በንግድ ስራው ላይ ሲውሉ ዋጋቸው የሚቀንስ የንግድ ስራ ሃብቶችና ግዙፋዊ ህልወት ለሌላቸው የንግድ ስራ ሃብቶች በግብር ዓመቱ የሚታሰበው ጠቅላላ የእርጅና ቅናሽ፣ የንግድ ዕቃን ሳይጨምር ግብር ከፋዩ በዓመቱ ውስጥ የንግድ ስራ ሃብትን በማስተላለፍ የገጠመው ኪሣራ፡፡ በሠራተኛው የጤና ዕቅድ መሰረት ቀጣሪ በተቀጣሪ ስም የሚከፍለውን የጤና መድን አርቦን ጨምሮ ለሠራተኛው የሕክምና አገልግሎት የሚያወጣው ወጪ   ዝርዝር ተቀናሽ ወጪዎች Ø  ግብር ከፋዩ ለንግድ ድርጅቱ እና መኖሪያ ቤት በአንድ የመብራት፣ የስልክ ወይም የውሃ ቆጣሪ የሚጠቀም በሚሆንበት ጊዜ የመብራት፣ ስልክ እና የውሃ ወጪ በወጪ ተቀናሽ የሚያዘው ከወጪው 75 በመቶ ብቻ ይሆናል፡፡ Ø  አንድ ግብር ከፋይ የንግድ ስራ እንቅስቃሴው በተቋረጠበት በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ወይም ስራ ባላገኘበት ጊዜ ያወጣው ወጪ ለምሳሌ (የቤት ኪራይ፣የሰራተኛ ደመወዝ፣ መብራት፣ውሃ፣ስልክ፣የመሳሰሉት ወጪዎች ሊሆኑ ይችላሉ:: Ø  ግለሰብ የንግድ ስራ ባለሀብት ከመደበኛ የሥራ ቦታው ከ25 ኪሎ ሜትር በላይ በመሄድ የንግድ ስራውን ለማከናወን በሚያደርገው እንቅስቃሴ ለሚያወጣቸው ወጪዎች ለምግብ እና ለመኝታ ለአንድ ቀን እስከ 1000 ብር ይፈቀድለታል በተጨማሪም ለትራንስፖርት ያወጣው ወጪ በስራ ላይ ባለው የአየር፣ የውሃ እና የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋጋ መሰረት በማስረጃ ተረጋግጦ የወጪ ተቀናሽ የሚፈቀድለት ሆኖ ከዚህ መጠን በላይ የሚያወጣው ወጪ በተቀናሽ ወጪ አይያዝም፡፡ Ø  ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የተከፈለ ክፍያ፣ Ø  የተመዘገበ  ኤክሳይዝ ታክስ እንዲሁም ተመላሽ ያልተደረገ ወይም በጊዜው ባለመቅረቡ ተመላሽ የማይደረግ የተጨማሪ እሴት ታክስ Ø  የተበላሸ ዕቃ ዋጋ የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውና የተወገዱ እቃዎች ዋጋና ለማስወገድ የወጣ ወጪ፣ Ø  ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅት በስራ ላይ ላሰማራው አባሉ የሚከፍለው ደመወዝ እንደ ወጪ ተቀናሽ ይፈቀድለታል፡፡ Ø    በዲዛይን ለውጥ ምክንያት ህንጻ ፈርሶ ሲገነባ የፈረሰው ህንፃ የመዝገብ ዋጋ በውጪ ተቀናሽ ይያዛል፡፡ Ø  የተሸከርካሪ ጎማ የሚሰጠው አገልግሎት ከአንድ ዓመት ያነሰ እንደሆነ እንደ አላቂ ዕቃ ተቆጥሮ በተቀናሽ ወጪ የሚያዝ ይሆናል፡፡ Ø   ብድሩ የንግድ ስራ ገቢን ለማግኘት ከዋለ፣ ወይም የወለድ ወጪ በብድሩ የተገኘው ገንዘብ ለንግድ ስራ እንቅስቃሴ መዋሉ ሲረጋገጥ ነው፡፡ Ø   ለበጎ አድራጎት ዓላማ የተደረገ ስጦታ የሚፈቀደው ጠቅላላ የስጦታ ተቀናሸ ከግብር ከፋዩ ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ ገቢ 10% (አሥር በመቶ) የበለጠ አይሆንም፡፡ Ø  ግብር ከፋይ ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ የሚያደርገው የማስተዋወቅ ስራ በገንዘብ ወይም በምርት ወይም በአገልግሎት የሚፈጽመው ክፍያ በወጪ ተቀናሽ የሚያዘው ከጠቅላላ ገቢው (3% በመቶ) ባልበለጠ መጠን ብቻ ነው፡፡ Ø  ለመገናኛ ብዙሀን ወይም ለማስታወቂያ ድርጅት የሚከፍለው ክፍያ ሙሉ በሙሉ በወጪ ተቀናሽነት ይያዛል፡፡ Ø  በምርት ዝግጅትና አቅርቦት ሂደት በብጣሪ፣ ሰሊጥ፣ ነዳጅ በትነት፣ በሽርፍራፊ፣ ቡና በቆይታ ጊዜ ወዘተ) የሚባክን ምርት የዕቃ መጠን በሚመለከተው የመንግስት አካል በቀረበ ጥናት መሰረት እንደ ወጪ ሊያዝ ይችላል፡፡ Ø   የማዕድን ማውጣት እና ፍለጋ፤ የማኑፋክቸሪንግና የግብርናና ሆርቲ ካልቸር ስራ ላይ የተሰማራ ቀጣሪ ለተቀጣሪው በነፃ የሚያቀርበው ምግብ እና መጠጥ ዋጋ በወጪ የሚያዘው በአንድ ወር የሚያወጣው ወጪ በወሩ ለተቀጣሪዎቹ ካወጣው አጠቃላይ የደሞዝ ወጪ  ከ30% ባልበለጠ መጠን ብቻ ነው፡፡ Ø  ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች ወይም ሌሎች የምግብ አገልግሎት የሚያቀርቡ ተቋማት ውስጥ  ለተሰማሩ ሰራተኞች ለተቀጣሪዎች የሚያቀርቡት የምግብ እና መጠጥ ወጪ ተቀናሽ የሚያደርገው በአንድ ወር የወጣው ወጪ በወሩ ለተቀጣሪዎቹ ከወጣው አጠቃላይ  የደሞዝ ወጪ 20%  ያልበለጠ መጠን ብቻ ነው፡፡

  • без подписи

  • 3 авг.1 5351

    ማስታወቂያ ለቅ/ጽ/ቤታችን ግ.ከፋዮች በሙሉ    በታክስ ደረሰኝ አጠቃቀምና አስተዳደር ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 188/2017 መሰረት unique QR Code የተካተተበት የማንዋል ደረሰኝ ህትመት ጠይቃችሁ  ለ22 ኛ ዙር የመጣላችሁ ከላይ በተያየዘው ዝርዝር መሰረት የድርጅቱ ስም መኖሩን በማጣራት ሥራ አስኪያጅ ወይም ተወካይ ከሆነ  የውክልና ደብዳቤና መታወቂያ ኮፒ፣ ከቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ለህትመት የተፈቀደበት ዋናውንና ኮፒ እንዲሁም በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሂሳብ የተከፈለበትና ቅድመ ግብር የተቀነሰበት ደረሰኝ እንዲሁም ነባሩን ደረሰኝ መወገድ ስላለበት በመያዝ  1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13  በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የደረሠኝ አስተደደር ቡድን በአካል መጥታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡ በገቢዎች ሚ/ር ሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት

  • 3 авг.1 30012

    ግብር ከፋይ መያዝ  ወይም መሟላት ያለባቸው ዋና ዋና  ሰነዶች Ø  ዓመታዊ ሽያጭ ማጠቃልያ (SUMMARY REPORT) Ø  ከሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ዉጪ እጅ በእጅ ደረሰኝ(manual sales) ሽያጭ ማጠቃለያ ሪፖርት (excel summary) Ø  የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልባቸዉ፤ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ እና በዜሮ-ሬት ያላቸዉን አቅርቦቶች እና ሽያጭ ዋጋ ዝርዝር እና በተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ እና ከዓመታዊ ገቢ ማስታወቂያ መካከል ላለ ልዩነት የተሰራ የማስታረቂያ የሂሳብ ሪፖርት፤    Ø  የትርፍና ኪሣራ መግለጫ (Profit and loss statement)፣ Ø  የሀብት እና የዕዳ መግለጫ (balance sheet)፣ Ø   የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ወይም ገቢና ወጪ መግለጫ (Cash flow statement)፣ Ø  አምራች ድርጅት ከሆነ የምርት ሂደት መግለጫ (Production statement) Ø  ለተመረተ ምርት የወጣ የምርት ወጪ መግለጫ (Statement of Cost of Goods Manufactured)፣ Ø  Withholding tax ካለ ማጠቃልያ ሪፖርት(excel summary) እና ኦርጅናል ደረሰኝ Ø  የእያንዳንዱ የተጠራቀመ የእርጅና ቅናሽ መጠን የሚያሳይ ስሌት የያዘ  ሰነድ Ø  ለጥገና እና ማሻሻያ የወጡ ወጪዎች ለየተኛው ቋሚ ዕቃ መጠገኛ ሰለመዋሉ የሚያስረዳ ማስረጃ(excel summary)፣ Ø  ኢንቨስትመንት የሚያካሂድ ግብር ከፋይ የኢንቨስትመንት ሥራው ተጠናቆ የኢንቨስትመንቱ  አጠቃላይ ካፒታል እስኪታወቅ ድረስ በየጊዜው የሚወጣው ወጪ የሚመዘገብበት ራሱን የቻለ መዝገብ (ledger) ፣ Ø  ግብር ከፋዩ ያለውን የንግድ ሥራ ሀብት እንደ ዓይነቱ እና እንደ አገልግሎቱ በመለየት   የሚመዘግብበት የንግድ ሥራ ሀብት መዝገብ፣ Ø   የሠንጠረዥ “ሀ” ግብር ከፋይ ለተቀጣሪዎቹ በየወሩ ደመወዝ የከፈለበትንና ተቀናሽ ያደረገውን ታክስ፣ የጡረታ መዋጮ እና ሌሎች ተቀናሾችን የሚያሳይ የደመወዝ መክፈያ መዝገብ (payroll)፣ Ø  የታክስ እፎይታ ወይም የታክስ ነፃ መብት ያለው ግብር ከፋይ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ፤ Ø   የታክስ ስሌት የተዘጋጀው በተፈቀደላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ወይም በውጭ ኦዲተሮች ከሆነ በሚመለከተው አካል ለሂሳብ ባለሙያዎች ወይም ለውጭ ኦዲተሮች የተሰጠውን የታደሰ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ Ø  ኦንላይን ያሳወቁበትን (online declaration print out) መያዝ አለበት Ø  ክፍያ የተፈፀመው በባንክ  ከሆነ በባንክ የተፈፀመ መሆኑን የሚያሳይ የባንክ መረጃ፣ Ø   ለእርዳታ የተሰጠ ስጦታ ካለ የጥር ደብዳቤ እና ገንዘቡ ገቢ የተደረገበት የባንክ ስሊፕ፣ Ø  የንግድ ሥራ ሀብት ትክክለኛ ዋጋ ያልተገኘለት እንደሆነ የንግድ ስራ ሀብት ዋጋ የመገመት ሥልጣን ከተሰጠው አካል የተዘጋጀ ትክክለኛ የዋጋ መግለጫ ሰነድ፣ Ø  በታክስ ዘመኑ የተወገደ የንግድ ሥራ ሀብት የሽያጭ ዋጋ፣ በተፈጥሮ አደጋ ለወደመ ወይም በሌላ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ለውጥ ለተደረገበት ሀብት የተፈፀመ የካሣ ክፍያ ካለ የክፍያ ማስረጃ፤ Ø   የተለያዩ ፕሮጀክቶች የተከናወኑ ከሆነ በእያንዳንዱ ፕሮጀክት የወጣ ገቢ እና ወጭ፤ Ø  ታክስ ከፋዩ ንግድ ፈቃድ ያወጣበት የንግድ መስክ ከአንድ በላይ በሆነ ጊዜ ንዑስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Sub-TIN) ተጠቅሞ እያንዳንዱን የንግድ እንቅስቃሴ በተናጠል በተዘጋጀ የሂሳብ መዝገብ በመመዝገብ በዓመቱ መጨረሻ በዋናው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጠቃለለ የሒሳብ መግለጫ (aggregated financial statement) ፤ Ø  ከአንድ በላይ በሆኑ ክልሎች ወይም የከተማ አስተዳደሮች ቤት በማከራየት ወይም ሌላ የንግድ ሥራ በማከናወን የተሰማራ ግለሰብ ግብር ከፋይ ለእያንዳንዱ ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር በተናጠል የተዘጋጀ የሒሳብ መግለጫ፤ Ø   ሒሳቡ በድርጅቱ የሂሳብ ሠራተኛ የተሰራ ከሆነ የሒሳብ ሰራተኛ የትምህርት መረጃ፣ የሰራተኛ መታወቂያ እና የቅጥር ደብዳቤ የሚያሳይ መረጃ መያዝ፣ Ø  የድርጀቱን  አጠቃላይ እንቅስቃሰ  የሚያሳይ ዓመታዊ የባንክ መግለጫ መረጃ ፣ Ø  በግብር ዘመኑ የተገዙ ቋሚ ንብርት የግዥ ደረሰኝ እና  መዝገብ፣

  • 3 авг.1 1663

    без подписи

  • 3 авг.1 5041

    без подписи

  • 3 авг.1 5371

    без подписи

  • 3 авг.1 4111

    без подписи

  • 3 авг.1 2661

    без подписи

  • 3 авг.1 1191

    без подписи

  • 3 авг.1 1771

    без подписи