tgindex
Mizan Tepi University Students Union Channel

Mizan Tepi University Students Union Channel

Статистика

Our mission is to unite students from all years, fostering a sense of community and facilitating the exchange of information.Buy ads: https://telega.io/c/MTU_Main_Campus contact us at:  @Sablaw  @MTU13bot  @SeudEmpire  group: @mizan_tepi_university

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
19:54
Постов за неделю
0
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 083
−12 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 165
34 постов
Вовлечённость
62,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 34
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 443
1/48двое суток
2 799
1/72трое суток
3 019

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.1 118312из MTUINSIDER

    ዜና ዕረፍት ፨፨፨፨፨፨ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የጤና ባለሙያ የነበሩት ሲ/ር ካሳዬ ሀጎስ በገጠማቸው የጤና እክል ምክንያት በማስተማሪያ ሆስፒታሉ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ነሀሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል። መላው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሲ/ር ካሳዬ ሀጎስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰባቸውና የስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንዲሰጣቸው ይመኛል ። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ

  • 3 авг.2 237184

    Honorable Dr. Wako Geda የልማትና የለውጥ አምባሳደር፣ የአመራርና የመሪነት ጥበብ ማከማቻ መጋዝን፣የቅርብ ወራጅ ሳይሆን ለነገ አሻግሮ ለትውልድ አሳቢ፣ ቅንና ከሁሉም ሰው ጋር በአወንታዊ ሀሳብ ተግባቢ፣ ስራ ወዳድና የተግባር ሰው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ፕረዚዳንት ( ክብር ዶ/ር ዋቆ ገዳ) በርታ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ሆኖ ያግዝህ ያበረታታህ። እኛም በምንችለው አቅም ሁሉ ከጎንህ ነን🙏🙏

  • 21 июл.3 444593

    በጣም ልብ የሚሰብር ዜና ዕረፍት  😭😭😭 ውይኔ መልካም ሰው ፣ የሰው ተጨዋች ለሁለም ሰው  አክባሪ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የጠቅላላ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ሰይፉ ከማል በገጠማቸው ድንገተኛ ሕመም ምክንያት ዛሬ ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል። ለመላው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በአቶ ሰይፉ ከማል ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽኩ  ፈጣሪ ለመላው ቤተሰባቸውና የስራ ባልደረቦቻቸው  መጽናናትን እንዲሰጣቸው እመኛለሁ ። ፈጣሪ  ነፍሱን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭 https://www.facebook.com/100087238861353/posts/1018395081078445/?app=fbl

  • 20 июл.3 0289

    ስፔን የ23ኛው ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። የጨዋታው መደበኛ ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ በመጠናቀቁ አሸናፊውን ለመለየት 30 ደቂቃ ተጨምሯል። በጭማሪው ክፍለ ጊዜ 106ኛው ደቂቃ ላይ ፌራን ቶሬስ ያስቆጠራት ግብ ስፔንን አሸናፊ አድርጋለች። በዚህም ስፔን ከ16 ዓመታት በኋላ ውድድሩን አሸንፋ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች።

  • የ2026 አለም ዋንጫ ሻምፒዮኑን ገምቱ

  • 12 июл.3 6512

    без подписи

  • 12 июл.3 9711

    без подписи

  • 12 июл.4 0731

    без подписи

  • 12 июл.3 3551

    без подписи

  • 12 июл.2 8611

    без подписи

  • 12 июл.2 6891

    без подписи

  • 12 июл.3 84091

    በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለአራተኛ ዙር በወረቀት ተፈታኝ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ እና ስለ ፈተናው ገለፃ መርሃ ግብር ተካሄደ። ሚቴዩቴ:-ሐምሌ 05/218ዓም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ለ2018 ዓ.ም አራተኛ ዙር በወረቀት የሚፈተኑ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ እና ስለ ፈተናው አፈፃፀም ገለፃ የተሰጠበት መርሃ ግብር ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ እና የአስተዳደር ኃላፊዎች ተገኝተው ለተፈታኝ ተማሪዎች እንኳን ወደ ቴፒ ግቢ በደህና መጣችሁ በማለት በፈተና ወቅት ሊከተሏቸው ስለሚገቡ የፈተና ሕጎችና ሥነ-ምግባሮች ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል። በገለፃው ወቅት ተማሪዎች የፈተና ሰዓትን በጥብቅ እንዲያከብሩ፣ የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ወደ ፈተና አዳራሽ እንዳያስገቡ፣ የፈተና መመሪያዎችን በአግባቡ እንዲከተሉ እና ማንኛውንም የፈተና ሥነ-ምግባር ጥሰት እንዲቆጠቡ አፅንኦት ተሰጥቷል። በተጨማሪም ተማሪዎች ፈተናቸውን በተረጋጋ ሁኔታ እንዲወስዱ አስፈላጊ የመኝታ፣ የምግብ፣ የጤና እና የደኅንነት አገልግሎቶችን ማዘጋጀቱን ገልጿል። በመጨረሻም ለሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ እና የተሳካ ውጤት ተመኝቷል።

  • 12 июл.4 3447

    без подписи

  • 12 июл.3 9026

    без подписи

  • 12 июл.3 6936

    без подписи

  • 12 июл.3 1926

    без подписи

  • 12 июл.3 1925

    без подписи

  • 12 июл.4 240145

    ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በጀግናው የለውጡ ሞተር በዶ/ር ዋቆ ገዳ የሚመሩ አመራሮች ከመምጣታቸው በፊት የነበሩ ችገሮች እና ከመጡ በኃላ እየታዩ ያሉ አመርቂ ውጤቶች፣ በ17 ዓመት ውስጥ ያልታየ ለውጥ በሁለት ዓመት ውስጥ ያሳዩን ጀግኖች ከልብ ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል። 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/100087238861353/posts/1010704098514210/?app=fbl

  • 10 июл.1 8136

    без подписи

  • 10 июл.1 9034

    без подписи