tgindex
ምክረ አበው

ምክረ አበው

Статистика

#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል ● ጠቢብ ከሰነፍ ጋር ቢጣላ፥ ሰነፍ ወይም ይቈጣል ወይም ይስቃል፥ ደምን ለማፍሰስ የሚሹ ሰዎች ፍጹሙን ሰው ይጠላሉ፥ ደግሞም የቅኑን ሰው ነፍስ ይሻሉ። ሰነፍ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ ጠቢብ ግን በውስጡ ያስቀረዋል። ○ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 29 ○ ሀሳብ ካላችሁ @habmisget

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
19
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
26 171
−70 за 5 дн.
Сутки
−8
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
965
29 постов
Вовлечённость
3,7%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 29
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 16 постам
1/24сутки в ленте
690
1/48двое суток
790
1/72трое суток
852

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • ተወዳጆች ቅዱስ ቂርሎስ በኤፌሶን ጉባኤ ላይ የእመቤታችንን «ወላዲተ አምላክ» (የአምላክ እናት) መሆን በጽኑ ተከላክሎ ያስመሰከረ አባት ነው። እርሱ ስለ እመቤታችን እንዲህ ይላል፡- "የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ሆይ! ሰላም ላንቺ ይሁን! አንቺ የዓለም ሁሉ ውድ ሀብት ነሽ፤ የማይጠፋው መብራት፣ የድንግልና አክሊል፣ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዘውድ ነሽ። በእንጨት ላይ የተንጠለጠለውንና ዓለምን የሚቀድሰውን ፍሬ ያፈራሽልን ያማረችና የተቀደሰች የወይን ግንድ አንቺ ነሽ። በአንቺ አማካኝነት መላእክትና ሊቃነ መላእክት ደስ ይላቸዋል፤ አጋንንት ይሸሻሉ፤ ፈታኙ ሰይጣንም ከሰማይ ይወድቃል። በአንቺ አማካኝነት የወደቀው ፍጥረት ሁሉ ወደ ቀድሞ ክብሩ ይመለሳል። ድንግል ሆይ! አንቺ መላው ዓለም የሚድንበትና ወደ ሰማያዊው ቤት የሚገባበት ብቸኛዋ መሸጋገሪያ ድልድይ ነሽ።" ቅዱስ ቂርሎስ ዘእስክንድርያ ❣️ ✍️ / ዑራኤል

  • 12 авг.1 0082

    без подписи

  • 12 авг.1 0072

    без подписи

  • 12 авг.1 0062

    без подписи

  • без подписи

  • 12 авг.1 0012

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ በጎ አድራጊዎች በሚከተሉት "ኤምኬ ደባርቅ ሴንተር ልማት ተቋም" (MK Debark center lemat tekuam) የባንክ ሂሳቦች መጠቀም ይችላሉ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000782665859 አባይ ባንክ፦ 4671111149921810 አማራ ባንክ፦ 9900046205204

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 12 авг.1 01235

    ማኅበረ ቅዱሳን ደባርቅ ማእከል የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ በእሳት አደጋ ወደመ፦ ከ1.8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ከጥቅም ውጭ ሆኗል ደባርቅ፦ ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም (ማኅበረ ቅዱሳን ደባርቅ ማዕከል ሚዲያ አገልግሎት ) በማኅበረ ቅዱሳን የደባርቅ ማዕከል ንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ ላይ በደረሰ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ከፍተኛ መጠን ያለው ንብረት ሙሉ በሙሉ መውደሙን የማዕከሉ የልማት ተቋማት አገልግሎት ክፍል ኃላፊ መምህር አበቦ ደሳለኝ አስታወቀዋል። አደጋው የደረሰው ነሐሴ 3 አዳር ለነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ሌሊት 5:00 ሰዓት አካባቢ ሲሆን፣ የእሳቱ መነሻ ምክንያት እስካሁን አልታወቀም።በቃጠሎው ምክንያት የማኅበረ ቅዱሳን ደባርቅ ማዕከል 1 ሚሊዮን 310 ሺህ 485 ብር የሚያወጡ የተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍት፣ መብዓ እና ንዋያተ ቅዱሳት፣ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ  510 ሺህ 100 ብር የሚገመቱ ልዩ ልዩ ቅዱሳት መጻሕፍት፣ ሞንታርቦ፣ የመዘምራን አልባሳት እና የሱቅ ዕቃዎች፣በአጠቃላይ 1 ሚሊዮን 820 ሺህ 585 ብር የሚያወጣ ንብረት ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆኗል። ማዕከሉ የእሳት አደጋው የተከሰተበትን መንስኤ በማጣራት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የወደመውን ሱቅ እንደገና ለማቋቋም እና የማኅበሩን አገልግሎት ለማስቀጠል የሕዝበ ክርስቲያኑን ድጋፍ ጠይቋል። ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ በጎ አድራጊዎች በሚከተሉት "ኤምኬ ደባርቅ ሴንተር ልማት ተቋም" (MK Debark center lemat tekuam) የባንክ ሂሳቦች መጠቀም ይችላሉ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000782665859 አባይ ባንክ፦ 4671111149921810 አማራ ባንክ፦ 9900046205204

  • 📅 ቀን: ነሐሴ 6 📌 በዓል: ኢየሉጣ ወማርያም መግደላዊት ወአባ ዊፃ — 📖 የነግኅ ምንባባት — ⛪ የቅዳሴ ምንባባት 📜 ምስባክ ወትሠይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ፡፡ ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ፡፡ ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ፡፡ መዝሙረ ዳዊት 17:43-44 📜 መልዕክተ ጳውሎስ ወበከመ ጸጋሁ ለእግዚአብሔር፡.... 1ኛ ቆሮንቶስ 3:10-ፍ.ም 📜 7ቱ መልዕክታት ወከማሁ አንትንሂ አንስት ተኰነና.... 1 ጴጥሮስ 3:1-ፍ.ም 📜 ግብረ ሐዋርያት ወወፃዕነ በዕለተ ሰንበት እምአንቀጸ ሃገር... ግብረ ሐዋርያት 16:13-ፍ.ም 📜 ወንጌል ወተንሢኦ በጽባሕ በእሑድ ሰንበት..... ወንጌል ዘማርቆስ 16:9-ፍ.ም — 🙏 ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጎሥዓ) ዓዲ.ግሩም — @mekra_abaw መልካም ቅዳሴ!

  • 11 авг.1 44241

    #ማስታወቂያ 🌐 ዌብሳይት ማሰራት ይፈልጋሉ? ለድርጅትዎ፣ ለሱቅዎ፣ ለተለያዩ አገልግሎቶች ወይም ለግልዎ የሚሆን ዌብሳይት ለማሰራት አስበዋል? እንግዲያውስ ዌብሳይት ለሚፈልጉ ሰዎች በሙሉ ማንኛውንም አይነት ዌብሳይት በጥራት፣ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን! ✅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ 🔹 ማራኪ እና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው ዌብሳይቶች 🔹 ለሞባይል እና ለኮምፒውተር ምቹ የሆኑ (Responsive) 🔹 የድርጅት ማስተዋወቂያ፣ ፖርትፎሊዮ እና ማንኛውም እርስዎ የሚፈልጉት ዌብሳይት 🚀 ስራዎን በቴክኖሎጂ በማዘመን ተደራሽነትዎን ያስፉ! ሀሳብዎትን ወደ እውነት እንቀይራለን። 👇 ለበለጠ መረጃ እና ለማሰራት አሁኑኑ ያግኙን፦ 📞 ስልክ፦ 0988 232 340 💬 ቴሌግራም፦ @habmisget