D/n Mekuria Murashe || ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ
Статистикаእንኳን ወደዚህ መንፈሳዊ ማደርያ በሰላም መጡ! 🕊️ ሕይወት ሰጪ አዳዲስ ሐሳቦች፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ እንዲሁም ነፍስን የሚያረኩ እውነቶች በዚህ ቻናል ይጋራሉ። ከዕለት ተዕለት ኑሯችን ጋር የሚጣጣሙ አነቃቂ መልዕክቶችን፣ እምነትን የሚያጸኑ አጫጭር ሐሳቦች እና ቆንጆ ስንኞች እዚህ ያገኛሉ። መልካም ቆይታ!✨
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 24
- 1/48двое суток
- 27
- 1/72трое суток
- 29
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት 👇👇👇 @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖 ✝ ይቀላቀሉን ✝
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
видео или голосовое, без подписи
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!!
🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥
❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜
ነገ ሁላችንም ስኬታማዎች እንሆናለን። እርግጥ ነው ብዙ ችግሮች እየተጋፈጡን ነው። ችግር ሲበዛበት ወደ አምላኩ መቅረብ የማይፈልግ ማን አለ? ነገር ግን እነዚያ ችግሮች ወደ እግዚአብሔር እንዲገፉን ማድረግ ይኖርብናል። በችግሮቻችን መብዛት እንኳ ወደ እግዚአብሔር ብንቀርብ፣ “እኔን ፈልጋችሁ ሳይሆን ከችግራቸሁ ለመላቀቅ ነው ወደ እኔ የመጣችሁት” ብሎ የሚተወን ጌታ አይደለም ያለን። “ያኔ እኮ ወደ እኔ ብትመጡ ኖሮ ጥሩ ነበር፣ አሁን ግን አይመለከተኝም” የሚል አምላክ የለንም። ከእኛ የሚጠበቀው «አንተ ከችግሮቻችን በላይ ነህና እባክህና ጥራን፣ ልናይህ እንሻለን» ልንለው ይገባናል። እናም ዋናው ነገር ወደ እሱ መቅረባችን፣ እሱን መሻታችን ነው። ከዚህ ቀን ጀምረን ነው ስኬታማነታችን የሚታወቀን። ስኬት ማለት ደግሞ እግዚአብሔርን ፈልጎ ማግኘት መቻል እንጂ ብዙ ገንዘብ ጠርቅሞ መያዝ አይደለም። ዲ/ን መኩሪያ (ዘኖርቻ) ጽዮን 03/11/2018 ወልቂጤ፣ ኢትዮጵያ #ንነጽር_201 #ሁላችንም #ስኬታማዎች #እንሆናለን
ጌታዬና አምላኬ መድኃኔቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ...! ✍️ ብርሃናችን አንተ ነህ! ✍️ መንገዳችን አንተ ነህ! ✍️ እውነታችን አንተ ነህ! ✍️ ሐኪማችን አንተ ነህ! ✍️ መጠለያችን አንተ ነህ! ✍️ ኃይላችን አንተ ነህ! ✍️ ረዳታችን አንተ ነህ! ✍️ መጋቢያችን አንተ ነህ! ✍️ ሕንጻችን አንተ ነህ! ✍️ መልሳችን አንተ ነህ! ✍️ ጋሻችን አንተ ነህ! ✍️ አክሊላችን አንተ ነህ! ✍️ ሕይወታችን አንተ ነህ! ✍️ ተስፋችን አንተ ነህ! ✍️ መመኪያችን አንተ ነህ! ✍️ ኵራታችን አንተ ነህ! ✍️ ቤታችን አንተ ነህ! ✍️ መኖርያችን አንተ ነህ! ✍️ ማደርያችን አንተ ነህ! ✍️ አባታችን አንተ ነህ! ✍️ ጓደኛችን አንተ ነህ! ✍️ ወንድማችን አንተ ነህ! ✍️ ሰላማችን አንተ ነህ! ✍️ ናፍቆታችን አንተ ነህ! ✍️ ፍቅራችን አንተ ነህ! ✍️ ድንበራችን አንተ ነህ! ✍️ ገዢኣችን አንተ ነህ! ✍️ መዳኛችን አንተ ነህ! ✍️ ብርታታችን አንተ ነህ! ✍️ መልካችን አንተ ነህ! ✍️ ደስታችን አንተ ነህ! ✍️ ምሽጋችን አንተ ነህ! ✍️ ጥበቃችን አንተ ነህ! ✍️ መጠለያችን አንተ ነህ! ✍️ ዕረፍታችን አንተ ነህ! ✍️ ብልጽግናችን አንተ ነህ! ✍️ አርአያችን አንተ ነህ! ✍️ መጀመሪያችን አንተ ነህ! ✍️ መጨረሻችን አንተ ነህ! ✍️ ክብራችን አንተ ነህ! ✍️እረኛችን አንተ ነህ! ✍️ ዳኛችን አንተ ነህ! ✍️ አክሊላችን አንተ ነህ! ✍️ የነፍሳችን መልሕቅ አንተ ነህ! ✍️ የልባችን አዋቂ አንተ ነህ! ✍️ የማዕበል ጸጥታችን አንተ ነህ! ✍️ የጥበብ ሁሉ ባለቤት አንተ ነህ! ✍️ የደጅ አጥራችን አንተ ነህ! ✍️ የተስፋ ቃላችን ፍጻሜ አንተ ነህ! ✍️ ለዘለዓም የምንኖርበት አገራችን አንተ ነህ! ✍️ እውነተኛው ወይናችን አንተ ነህ! ✍️ የሕይወት እንጀራችን አንተ ነህ! ✍️ የማይነጥፍ የሕይወት ውኃችን አንተ ነህ! ✍️ የማይናወጥ ዓምዳችን አንተ ነህ! ✍️ የድካማችን ሐኪም አንተ ነህ! ✍️ የሐዘናችን አጽናኝ አንተ ነህ! ✍️ የቍስላችን ጠባሳ አበርካች አንተ ነህ! ✍️ የምስጋናችን ከንፈር አንተ ነህ! ✍️ የለቅሷችን መተኪያ አንተ ነህ! ✍️ የነጻነታችን አዋጅ አንተ ነህ! ✍️ የጥል ግድግዳን አፍራሻችን አንተ ነህ! ✍️ የሰላማችን ማኅተም አንተ ነህ! ✍️ የማይለወጥ ቃልኪዳናችን አንተ ነህ! ✍️ የምሕረት ደጃፍ አንተ ነህ! ✍️ የልባችን ጸጥታ አንተ ነህ! ✍️ የሕይወታችን ጌታ አንተ ነህ! ✍️ መዝሙራችን አንተ ነህ! ✍️ የክንዳችን ኃይል አንተ ነህ! ✍️ የተሰበረ ልባችን ጠጋኝ አንተ ነህ! ✍️ የእምነታችን ጀማሪና ፈጻሚ አንተ ነህ! ✍️ የብቸኝነታችን አጋር አንተ ነህ! ✍️ የምሽት መብራታችን አንተ ነህ! ✍️ የማለዳ ጽጌረዳችን አንተ ነህ! ✍️ የበረሃ ጥላችን አንተ ነህ! ✍️ የማዕበል መናኸሪያችን አንተ ነህ! ✍️ የጆሯችን ጣፋጭ ዜማ አንተ ነህ! ✍️ የእጃችን ሥራ ማረፊያ አንተ ነህ! ✍️ የሕሊናችን ዕረፍት አንተ ነህ! ✍️ የዘላለም ርስት ባለቤታችን አንተ ነህ! ✍️ ሁሉ ነገራችን አንተ ነህ! «ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉም ነው።» — ቆላስያስ 3፥11 ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ = @MekuriyaM
መቼ ነው የምንቀየረው? ጌታ ሆይ እኛ መቼ ነው የምንቀየረው? እስከ ዕለተ ሞታችን ድረስ እንደዚሁ ነው እንዴ የምንቀጥለው? "አይ አትቀጥሉም!" እንደምትለኝ ተስፋ አደርጋለኹ። ግን ይቆያል እንዴ? መቼ ነው የምንቀምስህ? እንዲህ የምንተረማመሰው እኮ ጣዕምህን ስላልቀመስነው ነው። ጣዕምህን የቀመሰ ከሕግህ ሲወጣ አላየንም፤ ከአንተም ርቆ ቆሞ አላየነውም። ጴጥሮስ ሦስት ጊዜ ክዶህ እንደነበር አልዘነጋም። ጣዕምህን ስላልቀመሰው ግን አልነበረም። ቀምሶህ ስለነበረ፣ ሌላ ጣዕም መቅመስ ስላልፈለገ ተመልሶ ወደ ራስህ መጥቷል። ሦስት ጊዜ ስለካደህ እጅጉን አነባ፤ እኛ ደግሞ ከቁጥር በላይ ነው የካድንህ። ታዲያ ለምን ያህል ጊዜ ብናነባ ነው የምንቀየረው? ከዚህ በኋላ በቀረን ዘመናችን በሙሉ ብናነባበትም እኮ በደላችንን አይፍቀውም፤ እኛ የምንለምንህ ያቺ የበዛችው ምሕረትህ ናት። በደላችንን አስበን እናለቅሳለን ብለህ ነው? ይሄ ጥበብ እኮ የለንም። ስለዚህ በቃ እንዲሁ ማረን፣ የመቀየርያ መንገዳችንን አቅርብልንና እንቅመስህ። እንወድሃለንኮ! ግን ይሄ ነገር በተግባር ማሳየት ነው የተሳነን። ስለዚህ መልእክተኛህን ላክልንና ቀይረውን ይሂዱ። «እግዚአብሔር መልካም እንደሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚያምን ሰው ምስጉን ነው።» ዲ/ን መኩሪያ (ዘከተፋ) ጽዮን 28/10/2018 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #ንነጽር_200 #መቼ #ነው #የምንቀየረው?
D/n Mekuria Murashe || ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ pinned Deleted message
ሲኦላዊ ወይስ ሰማያዊ...? ከሰው ልጅ አፈጣር የሚያስደንቅ ነገር ቢኖር የተፈጠረበት መንገድ ነው። ምንም እንኳ ከአፈር ብንፈጠርም፤ ጌታችን ጭቃውን አቡክቶ፣ ምራቁን እንትፍ አድርጎ፣ እስትንፋሱን እፍ ብሎ በሕይወት ያቆመበትን መንገድ ሲታሰብ፣ ገና ከጅምሩ የሰው ልጅን ምን ያህል ይወድደው እንደነበር ያሳብቃል። ከአፈር መፈጠራችንን ትዝ ባለን ቍጥር የከንቱ ከንቱ መሆናችንን ይታወሰናል። ቢሆንም ጌታ በንጉሥ እጅ የተሠራን ስለሆንን ለዘለዓለም ከአፈር ገብተን እንደማንቀር ሲታወሰን፣ ይሄ አሁን ያለንበት ዓለም አልፎ ወደ አዲሱ ዓለም በምሕረቱ ያስገባን ዘንድ እንማጸናለን። ከአፈር መፈጠራችን ከንቱ ቢያደርገንም፣ የተፈጠርንበት መንገድ ግን በሰማይ ቤት ሊኖረን እንደሚችል ጥቆማ የሚሰጥ ነው። ይሄ ሰማያዊ ሆኖ የመኖር ሀብት መጠበቅ፣ አፍርሰነው ከነበረም ማደስ የሚጠበቀው ከራሳችን ነው። መንግስተ ሰማያዊ መሆን እየቻልን ሲኦላዊ እንዳንሆን መጠንቀቅ ያሻል። ዲ/ን መኩሪያ (ዘኖርቻ) ጽዮን 24/10/2018 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #ንነጽር_199 #ሲኦላዊ #ወይስ #ሰማያዊ
ልጅህ የማን ነው? በዚህ ዘመን በጣም አዋቂ ወላጅ ነው ብለህ የምታስበው ሰው ምን ዓይነት ነው ተብዬ ብጠየቅ “ልጁን ወደ ቤተ እግዚአብሔር የሚልክ” ብዬ የምመልስ ይመስለኛል። ልጅ መናገርና መራመድ ከጀመረ በኋላ ወደ ቤተ-ክርስቲያን አልወሰዱትም ማለት፣ ራስ ወዳድነት ነው፤ ከዚህም አልፎ ማስተዋል አለመቻል ነው። ልጅ በልጅነቱ የአምላኩን ስም እየጠራ ካላደገ፣ ዕጣን እየሸተተው ካልመነደገ አስቸጋሪ ፀባይ ልማድ ይሆንበታል። ልጅን ከራስ ጋር ብቻ ማቆየት ማለት፣ ከእግዚአብሔር እኔ እሻላለኹ እንደ ማለት ነው። ምክንያቱም ልጅህን ወደ ቤተ-ክርስቲያን ስትወስደው የእግዚአብሔር እያደረግከው ነው፤ ከዚህ ውጪ ከሆነ ግን ከጌታው እኔ እሻለዋለኹ ማለትህ እንደሆነ ጠንቅቅ። ዲ/ን መኩሪያ (ዘከተፋ) ጽዮን 17/10/2018 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #ንነጽር_198 #ልጅህ #የማን #ነው
D/n Mekuria Murashe || ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ pinned «እናንተ እያላችኹ ቢያንስ 2k follower መግባት የለብኝም? Check out my TikTok account and join me tiktok.com/@mekuriya19 tiktok.com/@mekuriya19 👇 Facebook https://www.facebook.com/mekuriya.murashe.7 👇Instagram https://www.instagram.com/mekuriya_murashe?igsh=MXRtY3dxdjE2bWwwcA==»
እናንተ እያላችኹ ቢያንስ 2k follower መግባት የለብኝም? Check out my TikTok account and join me tiktok.com/@mekuriya19 tiktok.com/@mekuriya19 👇 Facebook https://www.facebook.com/mekuriya.murashe.7 👇Instagram https://www.instagram.com/mekuriya_murashe?igsh=MXRtY3dxdjE2bWwwcA==
...ጥራኝ! እኔ እንድትጠራኝ እንደምፈልገው ሳይሆን በአንተ አጠራር ጥራኝ። እወድሃለኹ እያልኩ ብዋሽህም የእውነት እንድወድህ ጥራኝ፤ ውሸታም ነው ብለህ መተው ስለማትችል እውነተኛ ታደርገኝ ዘንድ ጥራኝ። እንደ ጴጥሮስ "እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ" ማለት ባልችልም ቢያንስ "እንደምወድህ ማድረግ ትችላለህ" እልሃለኹና ጥራኝ። ጠርተኸኝ እንኳ ድጋሚ ትቼህ ብሄድ በድጋሚ ጥራኝ፣ አሁንም ጥራኝ፣ ገና አሁንም ጥራኝ። ነገም ከነገ ወዲያም፣ በቃ አንተን አግኝቼ ከዓለም እስክወጣ ጊዜ ድረስ ጥራኝ። ዲ/ን መኩሪያ (ዘኖርቻ) ጽዮን 13/11/2018 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #ንነጽር_197 #በአንተ #አጠራር #ጥራኝ
https://t.me/one_klic_bot?start=_tgr_oVJHmtRlZTQ0
https://t.me/one_klic_bot?start=_tgr_G_aoy_NjZWE0
ከዚህ በታች በምለቅላችኹ ሊንክ ብር መሥራት ትችላላችሁ! Hack እደረጋለኹ ብላችኹ አትስጉ!