መላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት
Статистикаራዕያችን የልዩ-ፍላጎት ግንዛቤን በማስረፅና ተመራጭ አገልግሎት በማቅረብ ሁሉን ዓቀፍ ኢትዮጵያ ተፈጥራ ማየት! ተልዕኳችን ዘርፈ-ብዙ ሳይንሳዊ እና ተመራጭ የቴራፒ፣ የሥልጠና፣ የማማከር፣ የትምህርታዊ ድጋፎችና የተለያዩ ጥናታዊ ፅሐፎችን በማቅረብ ብሎም ተደራሽ በመሆን የማኅበረሰቡን ግንዛቤ በማስፋት፣ ሙያተኛውን በማብቃት ልዩ-ፍላጎት ላላቸው ዜጎች ፋኖስ እና መላ በመሆን ለውጥ እንዲያመጡ ማስቻል!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 39
- Всего постов
- 69
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 349
- 1/48двое суток
- 399
- 1/72трое суток
- 431
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ፀጉር ቤት እና ኦቲዝም ማክስ ብቻውን ወደ ፀጉር አስተካካይ ቤት ሄዶ ፀጉሩን ተቆርጦ አያውቅም ነበር፤ አንድ ጊዜም እንኳን አልሞከረም። ከኦቲዝም ጋር ለሚኖሩ ልጆች አይደለም ብቻቸውን ከወላጅ ጋር ወደ • ፀጉር ቤት መሄድ ቀላል ነገር አይደለም፤ •አገልግሎት መጠየቅ፣ • ያልለመዱት ወንበር ላይ መቀመጥ፣ • የፀጉር መቁረጫ ማሽኑ ወደ ጆሮ ሲቀርብ መቋቋም፣ • ከማያውቁት ሰው ጋር መነጋገር እና ክፍያ መፈጸም ሁሉ ያለ ምንም ደጋፊ የሚፈጸሙ ትልቅ ፈተናዎች ናቸው። ማክስ ከወንድሙ ጄክ ጋር የዕለት ተዕለት ሕይወታቸውን በኦንላይን የሚያጋሩ ስለሆነ ፣ ጄክ “ማክስ ብቻውን ምን ያህል መስራት እንደሚችል ለማየት ጊዜው አሁን ነው ” ብሎ ወሰነ። አንድ ቀንም “Great Clips” በተባለ የፀጉር ቤት ደጃፍ ላይ አውርዶት ማክስ ብቻውን ወደ ውስጥ እንዲገባ አደረገው፤ እሱ ግን በድብቅ ካሜራ ተከትሎት ገባ። ካሜራው የቀረጸው ምስል በኋላ ወደ 9 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች እንዲመለከቱት ያደረገ ቪዲዮ ሆነ። በቪዲዮው ላይ ማክስ በጣም ረጋ ብሎ ተቀምጦ፣ ከአስተካካዩ ጋር በተፈጥሯዊ ሁኔታ እየተነጋገረ፣ ሙሉውን የፀጉር መቁረጥ ሂደት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በራሱ ተወጣው። በሌላ በኩል ወንድሙ ጄክ ከሻምፖ መደርደሪያዎች ጀርባ ተሸሽጎ፣ እንደ ዶክመንተሪ አዘጋጅ በጭንቀትና በደስታ ተደባልቆ ሁሉንም ይቀርጽ ነበር። ማክስ በሚያምር ሁኔታ ተቆርጦ ሲወጣ ለዚህ ትልቅ ስኬት የሰጠው አስተያየት “በጣም ቀላል ነው! ” የሚል ነበር። ይህ ቪዲዮ ብዙ ሰዎችን አስደናቂ እና አስደሳች ነበረ ፤ ምክንያቱም ነፃነት በአንድ ትልቅ እርምጃ አይመጣም፣ አንድ በአንድ በሚከፈቱ ትንንሽ በሮች የሚገነባ ሂደት ነው። በዚያ ቀን ማክስ ከእነዚህ በሮች አንዱን በራሱ ከፈተ፤ ታላቅ ወንድሙም ከርቀት ቆሞ በደስታ እንባ እያፈሰሰ ይህን የማይረሳ አፍታ በካሜራ ይቀርጽ ነበር። አዘጋጅ :- ጌትነት እንዳልካቸው ምንጭ፡ TikTok @MelaSpecialNeedsService
ተሞክሯችንን እናካፍላችሁ 🔴 LIVE 👤 ተጋባዥ እንግዳ፡ ልደት መብርሓቱ እና ራሔል ኃይሉ (የደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴደራል የእውቀት ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የልዩ-ፍላጎት ትምህርት ክፍል አገልጋዮች) 📆 ቀን፡ 08/12/2018 ዓ/ም | ዓርብ ⏰ ሰዐት: 2:30 - 4:30 | በኢትዮጵያ ምሽት 📌 ቦታ: @MelaSpecialNeedsService 👨💼 አጋፋሪ: ሰሎሜ ተሾመ #የወላጆች_መድረክ እንግዶች ልምዳቸውንና ዕውቀታቸውን በሚያካፍሉበት መድረክ ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛቹሃል። 🤳 +251952118642 @MelaSpecialNeedsService
The first course, titled Foundation of Special Needs and Inclusive Education (MT8C-01), is is delivered by Mrs. Senafekish Hailu #AutismTraining #CPD For registration: 0952118642
без подписи
без подписи
без подписи
የኦቲዝም ሥልጠና በኦንላይን እና በአካል ሥልጠናው ከዚህ በታች በቀረቡት አማራጮች በመመዝገብ መሠልጠን ይችላሉ፦ 1. ቅዳሜ እና እሑድ በጠዋት ፈረቃ - ከ3:00 - 6:00 2. ቅዳሜና እሑድ በከሰዓት ፈረቃ - ከ7:ዐ0 - 10:00 3. በኦንላይን - ምሽት ማክሰኞ፣ ሐሙስ፣ ቅዳሜ - ከ1:30 - 4:00 ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ እነዚህን አማራጮች መጠቅም ይችላሉ፦ በስልክ፡ +251952118642 | +251717484604 በቴሌግራም፡ @MelaSpecialNeedsServiceaccount