Hagergna Media - ሀገርኛ ሚዲያ
Статистикаሀገርኛ መረጃ | ዜና | መዝናኛ | ማስታወቂያ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል! ስለመረጡን እናመሰግናለን! 🌿🌿
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 55
- Всего постов
- 185
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 043
- 1/48двое суток
- 1 195
- 1/72трое суток
- 1 289
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
ከጥርስ ቡርሽ እስከ ማንችስተር ሲቲ! — የያብ አርትስ (Yabu Arts) አስደናቂ ድል "ጥበብ መሳሪያ አይመርጥም፤ ለሚጥር ሰው ደግሞ ድንበር የላትም!" በኢንስታግራም እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለየት ባለ መንገድ የጥርስ ቡርሽን በመጠቀም የታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ድንቅ ስዕል በመሳል የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ወጣት ባለጥበብ ያብ አርትስ (Yabu Arts) ድንቅ አህጉር ተሻጋሪ ታሪክ ሰርቷል! ያብ አርትስ የማንችስተር ሲቲውን ፈጣን ክንፍ ጀርሚ ዶኩን (Jérémy Doku) በቡርሹ አስማት ሰርቶ ያቀረበ ሲሆን... ታሪኩ እዚህ ላይ አላበቃም! በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ 60 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው የማንችስተር ሲቲ (Manchester City) ኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፅ በጥበቡ እጅጉን በመደመም የስዕሉን ስራ በገጹ ላይ ሼር አድርጎታል። ይህም ኢትዮጵያዊ ጥበብና ፈጠራ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግዙፍ ክለብ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በክብርና በኩራት ሲወጣ የመጀመሪያው አጋጣሚ ሆኗል! ፖስቱም በአጭር ሰዓታት ውስጥ የብዙ ሺህዎችን ትኩረት ስቧል። ለዚህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወጣት ባለጥበብ ያለንን አክብሮት፣ ኩራትና ድጋፍ በኮመንት እና በሼር እንግለጽለት! እንኳን ደስ አለህ Yabu Arts! @Hagergnamedia
ማን ነው እሰኪ ገምቱ ? @Hagergnamedia
በዝናባማዉ ሌሊት የተፈጠረው አሳዛኝ ቅጽበት… “አልፈልግም” ያሉት አባት በአዲስ አበባ ዝናብና ብርድ በተፈራረቁበት ማታ፣ እድሜያቸው የገፋ አንድ አባት ከጎዳና ዳር ተቀምጠው ይታያሉ። በዚህ ወቅት ቲክቶከር ዩቲናስ ከእናቷ ጋር ጎዳና ለሚኖሩ ወገኖች አዳዲስ ብርድ ልብስ እያደለች ነበር። ዩቲናስ እና እናቷ ብርድ ልብስ ይዘዉ ወደ አባቱ ቀረቡ። የያዙትን ብርድ ልብስ እንዲቀበሉና በዚያ ቀዝቃዛ ሌሊት እንዲሸፈኑበት ለማድረግ ሞከሩ። ነገር ግን እኚህ አባት በተሰበረ ስሜት፣ “አልፈልግም…” የሚል ምላሽ ሰጡ። ቲክቶከሯ በዚህ አልተወቻቸውም። ብርድ ልብሱን እንዲቀበሉ ብዙ ለመነቻቸው። በዚያ ቅዝቃዜ በጎዳና ላይ ለሚያድሩት አባት እንዲቀበሉ በተደጋጋሚ ጠየቀቻቸው። ሆኖም አባቱ ፈቃደኛ አልሆኑም። ሁኔታዉ የሚያሳዝነዉ “አልፈልግም” ማለታቸዉ ብቻ ሳይሆን እርዳታ በጣም በሚያስፈልጋቸው ሁኔታ ውስጥ ሳሉ ፣ የቀረበላቸውን ብርድ ልብስ እንኳን ለመቀበል አለመፈለጋቸው ከጀርባው የተደበቀ የሕይወት ታሪክ ሊኖር እንደሚችል ብዙዎች አስተያየታቸዉን ሰጥተዋል። ምናልባት ምን እንዳሳለፉ አናውቅም። ምናልባት ለምን እርዳታ መቀበል እንደማይፈልጉም አናውቅም የሚል አስተያየቶች በብዛት ተሰጥቷል። የቲክቶከር ዩቲናስን የደግነት ተግባር ለሌሎችም አርአያ እንደሚሆን እየጠቆምን ፤ አንዳንዴ የምንሰጣቸው እቃዎች ከሚያስፈልጋቸው በላይ ከእኛ ፍቅርን እንደሚፈልጉ መዘንጋትም የለብንም። አስተያየታችሁን በጨዋነት አስቀምጡ። @Hagergnamedia
በመስታወት ነጸብራቅዎ ላይም ፍጹምነትን ይፈልጋሉ? 🪞 ወርቃማ ወይም የጥቁር ፍሬም፣ ክብ ወይም ቅስት (arch) ቅርጽ—ያሰቡትን ሁሉ ያገኛሉ። እንደ ፍላጎትዎ በሚፈለገው መጠን (custom size) ማዘዝ ይቻላል! AT ARTISAN WE DON'T COMPETE WE SET THE STANDARD! 📞 +251900830904 🌍 artisanepr.com #ArtisanGlass #AnEyeOfInfinity #MirrorDesign #WallMirror #DesignerMirror #HomeDecorIndia #InteriorInspiration #LuxuryHomes #ModernHomeDecor #ArchMirror #RoundMirror #FullLengthMirror #GoldFrameMirror #HomeMakeover
без подписи
без подписи
без подписи
ደሴዎች ዘንድሮ እንደተለመደው ሁሉ የደብረ ታቦር በዓልን በልዩ ድምቀት ለማክበር ዝግጅቶች ተጀምረዋል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ሼር አድርጉት🙏🙏 @Hagergnamedia
የመናገር የመኖር የመስራት የመተንፈስ መብት የሰጠሽ ፌሚኒዝም ነው ምትሉ ከእውቀትና ከንባብ ነፃ የሆናቸው ወናፎች ሆይ ፌሚኒዝም ራሱን እንዃን ማስቀጠል የቻለው በናንተ ሞኝነት እንጂ መቼ መሰረት ኖሮት። ታሪክ እያነበብን እንጂ ወገን ከፌሚኒዝም በፊት የሴት አስተዳዳሪዎች የነበራት ሀገር ላይ ሆናችሁ አንተዛዘብ... ነገሩ እናንተ እንዲ ካልታገላችሁለት እሱ እንደው ሊታገልላቹ አልቻለም። @Hagergnamedia
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
New York City, Manhattan @Hagergnamedia
без подписи
አከራካሪ የነበረው የአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት እንደተደረሰበት ተገለጸ ነሐሴ 07 ቀን 2018 :- በተመካካሪዎች ዘንድ በሰፊው አከራካሪ ከነበሩ አጀንዳዎች መካከል የፌደራል ከተሞች፡- የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ ዋነኛው ሲሆን፣ በዛሬው የምክክር ውሎ በአጀንዳው ላይ ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተገልጿል። ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ በተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 4 ሺህ ተመካካሪዎች በተመረጡ 8 አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ መቆየታቸው ይታወቃል። በዛሬው የምክክር ጉባኤ ውሎ በተመካካሪዎች ዘንድ በሰፊው አከራካሪ የነበረው የፌደራል ከተሞች፡- የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ አጀንዳ ስምምነት እንደተደረሰበት ታውቋል። በዚህ መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ የፌደራል እና የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ እንድትሆን 500 አባላት ያሉት የተመካካሪዎች ቡድን ተስማምተዋል። ልዩ ጥቅምን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮች በቀጣይ በሰፊው እንደሚመከርባቸው ተገልጿል። የአዲስ አበባ ጉዳይ በተመካካሪዎች ዘንድ በሁለት ጎራ፤ «የኦሮሚያ ክልል አካል እና ዋና መቀመጫ ትሁን» በሚል እና «የፌደራል ከተማ ዋና መቀመጫ ትሁን» በሚል በተመካካሪዎች ዘንድ ለቀናት ሲያጨቃጭቅ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ዘገባው የመናኸሪያ ሬዲዮ ነው:: @Hagergnamedia
без подписи