tgindex
📚ሉላሉሌ አሽር በስልጥኘ አፍ📚

📚ሉላሉሌ አሽር በስልጥኘ አፍ📚

Статистика

ጎሽቴ! እልመ ድበልኝ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
669
+2 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,30%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
840
23 постов
Вовлечённость
125,6%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
422
1/48двое суток
483
1/72трое суток
521

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ስልጥኘ - አማርኘ - አረብኘ

  • видео или голосовое, без подписи

  • አረብኘ - ስልጥኘ - አማርኘ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለሐበሻ ደረሶች ትልቅ ማሳሰቢያ! تُترجم الأسماء الموصولة (الذي، التي، الذين، اللاتي) إلى اللغة الأمهرية باستخدام أداة موصلة واحدة وهي: "የ" وتوضع مباشرة قبل الفعل. ولا يوجد فرق في الأمهرية بين المذكر والمؤنث أو المفرد والجمع عند استخدام أداة الوصل نفسها، بل يظهر الفرق في تصريف الفعل الذي يليها. أمثلة توضيحية: 1. الذي (للمفرد المذكر) الجملة: الرجل الذي جاء. الأمهرية: የመጣው ሰውዬ። التفكيك: (የ = الذي) + (መጣው = جاء) 2. التي (للمفردة المؤنثة) الجملة: المرأة التي جاءت. الأمهرية: የመጣችው ሴት። 3. الذين (لجمع الذكور) الجملة: الرجال الذين جاؤوا. الأمهرية: የመጡት ወንዶች። 4. اللاتي (لجمع المؤنث) الجملة: (النساء اللاتي جئن) الأمهرية: የመጡት ሴቶች። ስለዚህ «الذي ያ التي ያቺ الذين اللاتي እነዚያ» ከማለት ተቆጠቡ! ✍ ሙሳ ደኑር

  • 26 июл.1 3833

    ለሚዲያ ሰዎች..

  • 23 июл.1 076611

    በስልጥኘ፦ «አንጩሌ» ባማርኘ፦ «እንዳሁላ» እሎታን ትቶን ሉላሉሌ መዘ ለባይትከ የጊልዶ እንክራሪተ (የፊንጢጣ ኪንታሮት) ታደርቃት።

  • 21 июл.1 11964

    የዝናብ መቋረጥና የድርቅ መከሰት ከሰዎች ወንጀልና ከሃይማኖታዊ ግዴታዎች መዘንጋት ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት አለው። ነብዩ ﷺ በሐዲሶቻቸው የዝናብ መከልከልን መንስኤዎች ያብራሩ ሲሆን፥ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ዘካን መከልከል፦ የድሆችን ሀቅ አለማውጣት የሰማይን በር ይዘጋል። 2. የዝሙት መስፋፋት፦ ብልሹ የሥነ-ምግባር ድርጊቶች መበራከት በረከትን ያርቃል። 3. ሚዛንን ማጉደል፦ በግብይትና በንግድ ውስጥ ሰዎችን ማጭበርበር። 4. ቃል ኪዳንን ማፍረስ፦ ከአላህና ከሰዎች ጋር የገቡትን ውል አለማክበር። 5. በሸሪዓ አለመፍረድ፦ የአላህን ህግጋት ትቶ በሰዎች ስሜት መመራት። 6. የበደል (ዙልም) መስፋፋት፦ የደካሞችንና የሰዎችን መብት መግፈፍ። 7. ዝምድናን መቁረጥ፦ የቅርብ ቤተሰብን ትስስርና ሰላምን ማበላሸት። 8. ከእስቲግፋር መራቅ፦ ምሕረትን አዘውትሮ ከመለመን መዘንጋት።

  • видео или голосовое, без подписи

  • (ሁሴን ቃሙስ) ~~~~~ አቶ ሁሴን ሙሀመድ የስልጥኛ ቋንቋ እንዲያድግና እንዲበለጽግ የመጀመሪያውን "የአማርኛ-ስልጥኛ መዝገበ ቃላት" (ቃሙስ) ያዘጋጁ ታዋቂ የስነ-ልሳን ምሁር፣ የስልጤ ታጋይና ባለውለታ ናቸው። ስለ እሳቸውና ስለ ስራዎቻቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦ ለስልጤ ህዝብ የቋንቋ እድገት መሰረት የሆነውን የመጀመሪያውን መዝገበ ቃላት (ቃሙስ) አዘጋጅተው አቅርበዋል። በዚህም የተነሳ ማህበረሰቡ የክብር ስማቸውን "ሁሴን ቃሙስ" በማለት ይጠራቸዋል። በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ የሚገኘው የሉቄ ፋቃ ትምህርት ቤት እንዲመሰረት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ትልቅ አሻራ አሳርፈዋል። የስልጤ ዞን አስተዳደር እና የአካባቢው ማህበረሰብ ለስልጥኛ ቋንቋና ባህል መታደግ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽዖ ከፍተኛ እውቅናና ምስጋና ይሰጧቸዋል።

  • 9 июл.1 26152

    قال رَسُوْلُ اللّٰهِ ﷺ: «لَا تَسُبُّوْا أَصْحَابِي؛ فَلَوْ أَنَّ أحَدَكُمْ أَنفَقَ مِثْلَ أُحُدٍ ذَهَبًا مَا بَلَغَ مُدَّ أحَدِهِمْ وَلَا نَصِيْفَهُ». [متفق عليه]. ያለሃይ ሉክተኘ ﷺ ሂንኩ ባሎን፦ «አሳብቼኔየ አትስደቡ» (ባልደረቦቼን አትስደቡ)፦ ነቢዩ ﷺ እዚህ ጋር ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሰጣሉ። ሶሓቦችን መስደብ፣ ማቃለል ወይም በእነሱ ላይ መጥፎ መናገር የተከለከለ (ሐራም) መሆኑን ይገልጻሉ። «ሀዳሙ የኡሁደ ወንደበነ ያይላን ወርቀ ቢሰዲቅ» (አንዳችሁ የኡሁድን ተራራ የሚያህል ወርቅ ሰደቃ ቢሰጥ)፦ የኡሁድ ተራራ በመዲና የሚገኝ እጅግ ግዙፍ ተራራ ነው። ነቢዩ ﷺ ለአምሳያነት የተጠቀሙት ይህንን ግዙፍ ተራራ ነው። አንድ ሰው ካለው ከፍተኛ ሃብት የተነሳ የዚህን ታላቅ ተራራ ያህል ንጹህ ወርቅ በአላህ መንገድ ላይ ቢመጸውት እንኳን፤ «ዩሁነይ ሀደ ኡንፈኜ እለጄጅ። ቅዬምከ (እለጄጅ)።» (የእነሱን አንድ እፍኝ ወይም የእፍኝ ግማሽ አይደርስም)፦ ሶሓቦች በችግርና በጭንቅ ሰዓት፣ ዲን ገና በጀመረበት ጊዜ ለአላህ ብለው የለገሷትን አንዲት እፍኝ (ሙድ) ወይም የእፍኝ ግማሽ ያህል ዋጋና አጅር ሊያገኝ አይችልም። ይህ ልዩነት ለምን መጣ? 1. የእምነትና የኢኽላስ (ጥራት) ደረጃ፦ ሶሓቦች በልባቸው የነበረው እምነት፣ ለአላህና ለነቢዩ ﷺ ያላቸው ፍቅርና እውነተኝነት ማንም ሰው ሊደርስበት የማይችል ከፍተኛ ደረጃ ላይ የነበረ በመሆኑ። 2. የነበሩበት ጊዜ ክብደት፦ እነሱ የለገሱት እስልምና ደካማ በነበረበት፣ ሙስሊሞች በሚሰደዱበትና ዲኑን ለማቆም የእያንዳንዱ ሰው እገዛ ወሳኝ በነበረበት ወቅት ነው። የነሱ ጥቂት ስጦታ የእስልምናን መሠረት ጥሏል። ከእነሱ በኋላ የመጣ ሰው ግን እስልምና በሞላበትና በበለጠበት ጊዜ ነው የሚሰጠው። ስለዚህ የሶሓቦችን ክብር መጠበቅ፣ መውደድና ማክበር የእስልምና እምነት መሠረታዊ አካል መሆኑን ይህ ሐዲስ በሰፊው ያስገነዝበናል።

  • 25 июн.1 2533

    ለአባ ሸሪያ አድርሱለት!

  • 23 июн.1 09151

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 июн.1 205218

    ለጀማሪዎች ቀለል ባለ መልክ በዐረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀ አጭር የፊቅህ መጽሐፍ ነው።

📚ሉላሉሌ አሽር በስልጥኘ አፍ📚 — tgindex