tgindex
አህመድ ፈንታቢል

አህመድ ፈንታቢል

Статистика
Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 688
−19 за 5 дн.
Сутки
−6
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 487
20 постов
Вовлечённость
36,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
5
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 872
1/48двое суток
3 291
1/72трое суток
3 549

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.1 6786124

    ሀረም ላይ የልጅ ጥላት መግደል ይፈቀዳልን መልስ አቡ ብረይስ? ይሄ ስም አድስ ነዉ ኩንያ ነዉ ወይስ ልጅ አለዉ? እናንተ ታቃላቹህ ለማንኛዉም የልጅ ጥላት ሀረም ላይ ይገደላልን? መልስ አወ ይገደላል ሰዎችን አዛ የሚያደርግ ሁሉ ይገደላል የልጅ ጥላት ሰዎችን አዛ ያደርጋል ኢብራሂም አለይሂ ሰለም እሳትን እንድቀጣጠል እፍ እፍ ይል ነበር ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ታሪኩን ታቃላቹህ በኢብራሂም ላይ እሳትን እፍ ይል ነበር ለዚህም ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የልጅ ጥላት እንድገል አዘዋል በየትም ቦታ ይሁን ከተገኘ ዬገደላል 👇👇👇 ስሙን የልጅ ጥላት ይሁን እንሽላሊት ልሳሳት እችላለሁ አርሙኝ አረብ ቤት በየ ግርግዳዉ ይገኛል አረቦቹ ፈርተዉ ይጭሃለሁ እናንተ ሳትፈሩ ግደሉት 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 9 авг.2 2735225

    ከፊል የሰዉነት ክፍል ዉዱዕ ሲያደርግ 3 ጊዜ ማጠብ ከፊሉን ሁለት ጊዜ ወይም አንድ ጊዜ ቢያጥብ ከመቸኮልጋ ዉዱዑ ይበላሻልን? መልስ አይበላሽም ግዴታዉ አንድ ጊዜ ማጠቡ ነዉ ሁለተኛዉ ፈድላ ነዉ ሶስተኛዉ ሱና ነዉ ከ3 ጊዜ በላይ መጨመር ቢድዓ ነዉ አንድ ጊዜ ሙሉ የሆነ ሁሉን ያዳረሰ ትጥበት ከታጠበ አንድ ጊዜ ይበቃል ግዴታዉ አንዴ መታጠቡ ነዉ ከአንድ ከጨመረ እስከ 3 ጊዜ ሱና ነዉ ሁሉም አካሉ 3 ጊዜ ማጠብ ግዴታ አይደለም ከፊሉን የሰዉነት ክፍል 3 ጊዜ ቢያጥብ ከፊሉን የሰዉነት ክፍል 2 ጊዜ ቢያጥብ ከፊሉን የሰዉነት አካል 1 ጊዜ ቢያጥብ ያብቃቃል(ይበቃል) ዉዱዑ ትክክል ነዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 8 авг.2 0644629

    ለምን አትለወጥም? ለምን አትለወጭም? 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 7 авг.2 2092116

    ከጁሙዓ ሶላት ቡኋላ የሚሰገድ ሱና ሶላት ስንት ረክዓ ነዉ ? መልስ ጁሙዓ ሶላት ከመስጅድ ከሰገደ ሱና ሶላት ከቤቱ የሚሰግድ ከሆነ 2 ረክዓ ይሰግዳል ሱናዉን ከመስጅድ የሚሰግድ ከሆነ 4 ረክዓ ይሰግዳል በሁለት ተስሊም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 6 авг.2 6504119

    ጭብጨባ ለወንዶች ክልክል የሆነዉ በምንድን ነዉ ደሊሉስ? መልስ ጭብጨባ የሴት ነዉ ኢማሙ ስህተት ባገጠመዉ ጊዜ ለሴት ልጅ ጭብጨባ ነዉ የታዘዘዉ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳዘዙት ሴት ታጨብጭብ አማ ወንዶች ሱብሀነሏህ ይላሉ ኢማሙን ለማሳወቅ ኢባዳ ላይ ወንዶች አያጨበጭቡም እንዴት ከኢባዳ ዉጭ ያጨበጭባሉ 2ኛዉ የጃሂልያ መገለጫ ያጨበጭባሉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሆነ ነገር ከገረማቸዉ(ደስ ካላቸዉ) አያጨበጭቡም ነበር ተክቢራ ይሉ ነበር(አሏህ አክበር ወይም ተስቢህ ይሉ ነበር(ሱብሀነሏህ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 5 авг.2 2583416

    ሴቶች ወንዶች የተቀላቀሉቀት ምግብ ቤት አንድ ሙስሊም ሊመገብ መሄድ እንዴት ይቻላልን?? መልስ አይቻልም ሴት እና ወንድ የተቀላቀሉበት ከሆነ እንዳትሄድ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 4 авг.3 5613644

    ሙዚቃ ያለበት ሰርግ ቢጠሩን መሄድ እንዴት ይታያል? መልስ ይሄን ሙንከር ማስቆም መቀየር የምትችል ከሆነ ሰርጉ ላይ መገኘት ግዴታ ይሆንብሃል በ2 ፊት(አይነት 1ኛ, የሰርግ ጥሪ ተቀብሎ መገኘት 2ኛ, ሙንከርን መቀየር (ማስቆም አማ ሙዚቃዉን ሙንከራቱን ማስቆም ካልቻልክ ሰርጉ መሄድ አይፈቀድም ላንተ የቅርብ ቅርብ ቢሆን እንኳ وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِّثْلُهُمْ ۗ በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ፡፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ፡፡ እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 1 авг.3 4426015

    ዉዱዕ ሲያደርግ ቢስሚላህ ማለት የተወ ሰዉ ዉዱዑን መድገም አለበትን? መልስ ከመርሳትጋ ይወድቃል ዉዱዕ ልንጀምር ስንል ቢስሚላህ ማለት ሀናቢላዎች ዋጅብ ነዉ ይላሉ ነገር ግን ጁምሁሩል ኡለማ ዋጅብ አይደለም ሙስተሃብ ነዉ(ይወደዳል) እረስቶ ወይም ሳይል ሙዱዕ ቢያደርግ ዉዱዑ ትክክል ነዉ ቢስሚላህ ማለቱ ግን በላጭ የተወደደ ነዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 30 июл.3 830489

    አጅነብይ ሴት በስሜት መመለከት ወይም የግኑኙነት ፊልም መመልከት ዝሙት እንደሰራ ይቆጠራልን? የነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀድስ ተይዞ አይን ዝሙት ይሰራል የአይን ዝሙት መመለከቱ ነዉ የሚለዉ? መለስ አወ ነገር ግን በብልት የሚደረግ ዚና አይደለም ዚና( ዝሙት) አይነቶች አሉት 1, የብልት ዚና አለ 2ኛ, የእይታ ዚና አለ 3ኛ, የመንካት ዚና አለ ዚና ብዙ አይነትች አሉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 29 июл.4 4192414

    ሙብተድዕ የሆነን ሰዉ ሰላምታ ማቅረብ እንዴት ይታያል? ሰላምታ ካቀረበልኝ መመለስ እንዴት ይታያል? መልስ ቢድዓ ይለያያል ቢድዓዉ ከአሏህ ዉጭ ያለ አካል መለመን ከአሏህ ዉጭ ላለ ማረድ ከአሏህ ዉጭ ላለ መሳል ይሄ ኩፍር ነዉ ይሄ ሰላምታ አይቀረብም ቢድዓዉ የማያከፍር ከሆነ ሰላምታ ይቀረባል ምክንያቱም ሙስሊም ከመሆን አልተወገደም መራቁ ሰላም አለማለቱ ከቢድዓ ከወንጀል ይርቃል ተብሎ ከታሰበ በዚህ ነገር ላይ ተፅእኖ ይወድቃል እስኪ ቶብት ድረስ ተብሎ ከታሰበ ይሄ መራቁ ሰላምታ አለማቅረቡ ወይም ሰላምታ አለመመለሱ ችግር ይለዉም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 29 июл.3 070457

    የሰርግ ቀን ወይም ከሰርግ ዉጭ ወንዶች ሂና መቀባት እንዴት ይታያል? መልስ ወንድ ልጅ ሂና መቀባት ክልክል ነዉ ሂና መቀባት የሴቶች መለያ ነዉ ወንዱ ሂና ከተቀበና ከሴትጋ ተመሳሰለ ወንድ ልጅ በሴት መመሳሳል ከትላላቅ ወንጀል ነዉ ሴት ወንድን መመሳሰል ከትላልቅ ወንጀል እንደሆነዉ ሁሉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴት ወንድን የምትመሳሰል ወንድ ሴትን የሚመሳሰል እረግመዋል ወንድ ልጅ ለሰርግ ይሁን ከሰርግ ዉጭ ሂና መቀባት የተከለከለ ነዉ እንደዉም ከትልልቅ ወንጀል ነዉ ከሴትጋ መመሳሰል ስላለዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 28 июл.3 2382925

    ወንድም እህቱን አደብ(ስርዓት) ለማስያዝ መምታት ይችላልን? መልስ አባቷ በሂወት አለ አወ አለ አባት እያለ ወንድም እህቱን መምታት አይችልም ጉዳዩ ከእሱጋ የተያያዘ ቢሆንም? መምታት አይፈቀድም ከእሷ እጁን ያንሳ ለአባቷ ስሞታ ይናገር አባቷ ምንም የማይሰራ(የማያደርግ) ቢሆን እንደዚሁ እሱም እራሱ ምንም አያድርግ እንደዚህ ነዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 21 июл.5 1117922

    የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ እናቴ ሞተች ለእናቴ ሶደቃ ላድርግ ብሎ ጠየቃቸዉ? ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አወ ሶደቃ አድርግ አሉት በላጩ ሶደቃ የቱ ነዉ አልኳቸዉ? ዉሀ ማጠጣት አሉኝ 👇👇👇 አሁን ላይ ሙቀት ስለሆነ ዉጭ ላይ በር ላይ የሚኖሩ ድመት ዉሻ ወፎች ዉሀ በጣም ይጠማቸዋል በትንሽ እቃ ቢሆን ዉጭ ላይ ዉሀ እናስቀምጥላቸዉ ድመቷን አስራት በረሀብ እንድትሞት ያደረጋቻት ሴት ጀሀነም ገባች ቢዕር (ገንዳ)አካባቢ ዉሀ ጠምቶት ሲዟዟር የነበረ ዉሻ አንድት በጋያ ዉሻዉን ዉሀ አጠጥታ ጀነት ገባች የትኛዉ ስራ ጀነት እንደሚያስገባን አናቅም እና ኸይር ስራ ትንሽም ቢሆን አንተዉ በእርግጥ የትኛዉም ሰዉ በስራዉ ጀነት አይገባም አሏህ ባዘዘዉ ኸይር ስራ ሲሰራ የአሏህን ዉዴታ እዝነት ያገኘ ቢሆን እንጅ በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሙቀቱ ከፍተኛ ስለሆነ ለድመቶች ዉሾች ወፎች ዉሀ እንስጣቸዉ አንርሳቸዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 21 июл.4 7774928

    አንዳድ ሙስሊሞች ወንጀለኛ የሆነን ሰዉ ያማሉ አንዳዶቹ ወንጀለኛ የሆነን ሰዉ ማማት ይቻላል አስከሚሉ ድረስ ያያሉ በዚህ ላይ ምክር ካላቹህ መልስ ሀሜት አይፈቀድም ሀሜት በሶስት ሁኔታ እንጅ አይፈቀድም 1ኛ, ስሞታ ስታቀርብ ምሳሌ እገሌ ሀቄን ወሰደብኝ ብለህ መናገር 2ኛ, ወንጀለኛ የሆነ ሰዉ ለሙስሊሞች መሪ ስርዓት እንድያስይዘዉ መናገር ምሳሌ እገሌ ሶላት በጀመዓ መስገድ ትቷል ወይም እገሌ አስካሪ መጠጥ ይጠጣል 3ኛ, በማማከር አንድ ሰዉ ልጁን ለምታቀዉ ሰዉ ሊድር ካማከርህ ያለበትን ነዉር ትናገራለህ ምሳሌ ሶላት የማይሰግድ ከሆነ ጫት የሚቅም ሲጋራ የሚያጨስ ሶላት የማይሰግድ ከሆነ ያለበትን ነዉ ትናገራለህ ጎደኛየ ነዉ ብለህ መደበቅ አይፈቀድም አንዳድ ወንዶች ጓደኛዉ የሆነችን ሴት ሊያገባ ሚስት ከመጋባታቸዉ በፊት መጥታ ጓደኛዉን ስትጠይቀዉ ስለ ጓደኛዉ ብዙ ነዉ እያወቀ ደብቆ ሷሊህ ደግ መልካም እያለ ይናገራሉ አሏህን ልንፈራ ይገባል ያለበትን ነዉር ሶላት የማይሰግድ ከሆነ አይሰግድም ጫት ሲጋራ የሚበላ ከሆነ ጫት ይበላል ብለህ መናገር አለብህ ይሄ ከምክር እንጅ ከሀሜት አይደለም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 20 июл.3 9464132

    ሴት ልጅ ከቤት ዉስጥ ወደ ዉጭ አትወጣም የወንድሟን ልብስ መልበስ እንዴት ይታያል? መልስ ሀራም ሴት ልጅ ከወንድጋ መመሳሰል ሀራም ነዉ ሴት ወንድን የምትመሳሰል ወንድ ሴትን የሚመሳሰል አሏህ ረግሟል ከቤትም ይሁን ከቤት ዉጭ ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ልብስ መልበስ አይቻልም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 18 июл.4 5225033

    የጅብ ስጋ መብላት እንዴት ይታያል? መልስ ጅብ ይበላል ትክክለኛ ሀድስ መጥቷል ይበላል የምትጠላ ከሆነ አትብላ ሀላል ከመሆኑጋ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልበሉም ሀላል የሆነ ነገር የምትጠላዉ ቢሆን እንኳ አትበላም 👇👇👇 የጅብ ስጋ የበሉ ሰዎች ሲያወሩ በጣም ይጣፍጣል ብለዋል እየበላቹህ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 18 июл.3 7684121

    በተከታታይ ትልቅ ወንጀ ይወድቃል(ይፈፅማል) ነገር ግን ቡኋላ ዉዱዕ ያደርጋል ሁለት ረክዓ ይሰግዳል እስቲግፋር ያደርጋል ከዚያም ሌላ ጊዜ ወደ ዚያ ወንጀል ይፈፅማል ዉዱዕ ያደርጋል ሁለት ረክዓ ይሰግዳል እስቲግፋር ያደርጋል መፍትሄዉ ምንድን ነዉ? መልስ መፍትሄዉ እሱ ያለበት ሁኔታ ነዉ (የሚያደርገዉ ተዉበት ያድርግ በአሏህ እዝነት ተስፋ አይቁረጥ ተዉበት ማድረግ ይደጋግም ወንጀል በተደጋጋሚ በሰራ ጊዜ ተዉበት ደጋግሞ ያድርግ ይሄ የኸይር ምልክት ነዉ ተዉበት መደጋገሙ አሏህን ይፈራል ጥያቄ ይሄ እንደ መቀለድ(ማሾፍ) ይቆጠራልን? መልስ አይቆጠርም ይሄ እንደመቀለድ አይቆጠርም እንደምፍራት ነዉ ተዉበት መደጋገሙ አሏህን መፍራቱ ደሊል(ማስረጃ) ነዉ ልቡ ላይ ሀያት እንዳለ ነዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 17 июл.3 7053520

    ሲቀመጥ ወይም በሚቀመጥ ጊዜ  ግራ እጁን  ማስደገፍ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም  ከልክለዋልን ትክክል ነዉን? መልስ አወ ነብያችን ከልክለዋል ከራህተ ተነዚህ ከሸይጧንጋ መመሳሰል ነዉ ወይም ከየሁዶችጋ መመሳሰል ነዉ ከታች ፎቶዉ ላይ ያለዉ  መሬት ስንቀመጥ በግራ እጃችን መሬት ላይ ማስደገፍ  አይነት አቀማመጥ ማለት ነዉ 👇👇👇 أن النبي ﷺ: مرّ على رجل متكئ على يده اليسرى في الصلاة فقال له المصطفى عليه الصلاة والسلام: إنها جلسة المغضوب عليهم ስላት ላይ አንድ ሰዉ በእግራ እጁ ተደግፎ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አለፉ ይሄ አቀቀማመጥ አሏህ የተቆጣባቸዉ አቀማመጥ ነዉ አሉት ይሄን ሀድስ ይዘዉ ሶላት ላይ ብቻ ነዉ ወይስ ከሶላት ዉጭም ተብለዉ ሲጠየቁ ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸዉ እና ወሏሁ አእለም ከሶላትም ከስላትም ዉጭም ነዉ ብለዉ መልሰዋል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 16 июл.3 8554417

    ከሰዎች ብር እሰርቅ ነበር ከዚያ ተዉበት አደረኩ ስርቆቱን አቆምኩ የሰረኳቸዉን ሰዎች ብር መመለስ ጀመርኩ ነገር ግን ከፊሎቹን እረስቻቸዋለሁ አላስታዉስም የሰረኩትን ብር መጠን አላስታዉስም ምን ላድርግ? መልስ ሶደቃ ስጥ የማታስታዉሳቸዉ ከሆነ የማታቃቸዉ ከሆነ መጠኑ ይሄ ይሆናል ብለህ መጥነህ አስበህ አጅሩ ለእነሱ ብለህ ነይተህ ሶደቃ ተሶደቅ አንተ ከእነሱ ዚማ ትጠራለህ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed

  • 13 июл.5 3606093

    እራሴ ላይ እንዴት ነዉ ሩቅያ መቅራት የምችለዉ? መልስ በቁርዓን ዉስጥ ትልቁ ሱራ ፋቲሀ ነዉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሩቅያ ብለዉ ሰይመዉታል አየተል ኩርሲይ ይቅራ ቁል አኡዙ ቢረቢል ፈለቅ ይቅራ ቁል አኡዙ ቢረቢናስ ይቅራ ህመም የሚሰማዉ ቦታ እጁን ያስቀምጥ እና ምሳሌ ያመመዉ እራሱን ከሆነ እራሱ ላይ እጁን አስቀምጦ 3 ጊዜ ቢስሚላህ ቢስሚላህ ቢስሚላህ ይበል ከዚያ ይሄን ዱዓዕ 7 ጊዜ ይበል أعوذ بعزة الله وقدرته من شر ما أجد وأحاذر" ለራሱ ይቅራ ለሌላም ሰዉ መቅራት ይችላል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed