tgindex
Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

Статистика

ይህ ኑር የቁርኣን ቻናል ቁርኣን ላልደረሰባቸው ቦታዎች የማዳረስ ስራ፣ የቁርኣን እጥረትን የመቀነስ ስራ፣ እናት አባት እህትና ወንድሞቻቸው ላረፈባቸው ሰደቃ በቁርኣን ለማድረግ ለፈለጉ ሁላ የቁርኣን እጥረት ያለበት ቦታን በመለየት እናደርሳለን። ቻናላችንን ለሌሎችም ያጋሩ t.me/NurQuranBank።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 430
0 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
262
22 постов
Вовлечённость
18,3%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
58
1/48двое суток
66
1/72трое суток
71

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • የቁርኣን ትውልድ በቁርኣን ጥላ ሥር💚 ቁርኣን የአላህ የሕይወት መመሪያ፣ የልብ ብርሃን እና የሰው ልጅ የስኬት መንገድ ነው። ትውልዳችን ቁርኣንን በንባብ፣ በመረዳት እና በተግባር ቢረዳ ጠንካራ ማህበረሰብ፣ መልካም ሥነ-ምግባር እና ጥበብ ይጎናጸፋል።የቁርኣን ጥላ ሥር ያደገ ትውልድ ለራሱ፣ ለቤተሰቡ እና ለማህበረሰቡ ብርሃን የሚሆን ትውልድ ነው። ስለዚህ ዛሬ ቁርኣንን የሚያነብ፣ የሚያስተነትን እና በዒልም(በእውቀት) የሚመራ ትውልድ መገንባት የሁላችንም ኃላፊነት ነው። ቁርኣን ከአፍ ብቻ የሚነበብ ሳይሆን በልብ የሚኖር እና በሥራ የሚገለጥ መመሪያ ነው። አላህ ትውልዳችንን ከቁርኣን ጋር የተሳሰረ፣ በእውቀቱ የሚመራ እና በመልካም ሥራ የሚያበራ ያድርገው። አሚን። ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 📿💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • ኑር የቁርኣን ባንክ በመላው ኢትዮጵያ!! ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 በአካውንት ለመደገፍ - Nur quran bank ቁጥር - 1000402052434 በአካል ለመምጣት አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 #በመቶ_ብር_መድረሳ_እንስራ #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank

  • ኑር የቁርኣን ባንክ ፣ በመላው ኢትዮጵያ ! 🔍ለበለጠ_መረጃ 0929591670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 በአካውንት ለማገዝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም- Nur quran bank ቁጥር- 1000402052434 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #nurquranbank #ቁርኣን_ለሁሉም

  • ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • ሕልም የነበረው መስጅድ እውን ሆነ ! 🕌 "ከቆምንበት ሜዳ ሁለት መቶ ሜትር ራቅ ብሎ በሕልም ዲዛይን የተደረገ በእውን የሚሰገድበት መስጅድ ተማሪዎች አግድም ጥለው በጭቃና አቧራ ሚቀሩበት መድረሳ አለ። እሱን እንድንጎበኝ ጋበዙን ። ልባችንን የተሰማው ስሜት በቃላት የሚገለፅ አይደለም ። እዚህ ከተማ መሃል በቅንጡ መስጅድ ግንባታ ስንሻኮት ለካ መሬት ላይ ተደፍቶም አላህን ሚገዛ አለ አልን ። የኢማሙ መቆሚያ እንደሚህራብ ምልክት በተደረጉ እንጨቶች ምልክት ተደርጎበታል። ከዚያ ውጭ ጣሪያም ግድግዳም የሌለው መስጅድ በሕልማቸው አቁመው አላህን ይገዛሉ። አልሃምዱሊላህ ሕልም የነበረው መስጅድ እውን ሆነ ኑር ቁርኣን ባንክ ወደ ምስራቅ ባሌ ሰዌና ሲያቀና ያየውን የታዘበውን ለኑር ቁርኣን ቤተሰቦች ህመሙን አስተላለፈ ። ልባቸው ለመልካም ስራ በር የተከፈተ ሶስት ወንድሞች ይህን የህልም መስጅድ እውን አደረጉት ። አውላላ ሜዳ ላይ ይቀሩ የነበሩ ደረሳዎችም ወደ መድረሳ ተሰበሰቡ ።" (ከኑር ቁርኣን ባንክ 5ተኛ ዓመት ቅጽ 1 መፅሄት የተወሰደ) ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 📿💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • #በመቶ_ብር_መድረሳ_እንገንባ #በመቶ_ብር_መስጅድ_እንገንባ ​ የኑር የቁርኣን ባንክ ልዑካን ፣ ከባሌ ጎባ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ሸነካ ቀበሌ በመድረስ በርካታ ቁርኣኖችን በስኬት አሰራጭቷል። በአካባቢው ከ1800 በላይ ደረሳዎች አመቺ ባልሆነ ሁኔታ ቂርኣታቸውን ይከታተላሉ። ታዲያ እንደተለመደው #በመቶ_ብር_መድረሳ_እንገንባ የሚለውን ቻሌንጅ በመጀመር ሌላ ቦታ ያሳካነውን አብሮነት እዚህም እንድገመው ። መቶ ብር ለመድረሳዬ ብለን እንቀላቀል መድረሳውን ለመገንባት አሸዋ፣ሲሚንቶ፣ብሎኬት፣ፌሮ መነየት ይቻላል ። ለመልካም ስራ እንሽቀዳደም። Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • ለኑር የቁርኣን ባንክ ሁላችንም አምባሳደር ሆነን የአቅማችንን ማበርከት አለብን! ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በዛሬው አራት መቶ (400) የቁርኣን ኮፒዎችን ለኑር የቁርኣን ባንክ አስረክበዋል። ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚 ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank

  • ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • የመልካም ስራ ፍሬ ከባሌ ሸነካ! ​የአላህ ቃል የሆነውን ቅዱስ ቁርኣንን ለታላቁ የዕውቀት ማዕከል ለማድረስ የተጓዘው የኑር የቁርኣን ባንክ ልዑካን ፣ ከባሌ ጎባ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ሸነካ ቀበሌ በመድረስ በርካታ ቁርኣኖችን በስኬት አሰራጭቷል። ​በቦታው ስንደርስ ልባቸው በእምነትና በእንግዳ ተቀባይነት በፈካው የሀገር ሽማግሌዎች፣ ኡስታዞችና የአካባቢው ማህበረሰብ የተደረገልን ደማቅና እጅግ ልብ የሚነካ አቀባበል ከቃላት በላይ ነበር። ለዚህም ለአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ ያለንን የከበረ ምስጋና እናቀርባለን። 'ከአንድ ቁርኣን ጀምራችሁ በዚህ በረከት ውስጥ አሻራችሁን ያሳረፋችሁ በሙሉ፤ እንኳን ደስ አላችሁ! የከፈላችሁት መስዋዕትነት፣ የለገሳችሁት ችሮታ አደራው ካሰባችሁበት ቦታ በሰላም ደርሷል።" ​እያንዳንዱ ያበረከታችሁት ቁርኣን ነገ በዚህ መድረሳ ውስጥ የሚቀሩ ህጻናትና ተማሪዎች በሚያነቡት እያንዳንዱ ፊደል ልክ ዘላቂ ሰደቃ (ሰደቃተል ጃሪያ) ሆኖ በዱዓ እንደሚዘክራችሁ አንጠራጠርም። ​አላህ ካላችሁ ላይ አበርክቶ፣ ከሌላችሁም ተክቶ ለሁላችንም በዱንያም በአኼራም ስኬትን ይለግሰን። አሚን! Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • የመልካም ስራ ጥሪ ለመላው ሙስሊም ወጣቶች። መጥታችሁ ማገዝ የምትፈልጉ 👇 ኑር ቁርኣን ባንክ የኸይር ስራ እጆችን ይፈልጋል ። ስቶር ውስጥ የሚገኙ የቁርኣን ኮፒዎችን ማሕተም መምታት መደርደር እና ለጭነት ማመቻቸት የናንተን እገዛ የሚፈልግ የጉልበት ስራ አለው ። ከተለያዩ መስጅዶች መድረሳዎች በጀመዓ ተደራጅታችሁ በመምጣት በዚህ ኸይር ስራ ላይ በጋራ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። በነዚህ ስልኮች ደውሉ 👇 ስልክ :- +251111250600/+251922146870 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

  • ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ

  • 'የእንጨት ላይ ብርሃን' ​ከቴክኖሎጂው ጫጫታ ርቆ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በአንድ የገጠር መድረሳ ውስጥ ሰማዩን የሚቀድስ ለስላሳ ድምፅ ይሰማል ። የነገ የዲን ምሶሶዎች የዛሬዎቹ ደረሶች ናቸው ። ​በእጃቸው ላይ የቅንጦት መፅሐፍ የለም! በደመቀ ቀለም የታተመ ውብ ቁርኣንም አልታደሉም ። የያዙት "ሉህ" ነው ። ከእንጨት ተጠርቦ በፍቅር ተለስኖ የተዘጋጀ የእውቀት ሰሌዳ። ​ጥረታቸው ግን ያስገርማል ልብም ይሰብራል ። ​ይፅፉታል በቀርከሃ ብዕርና በጥቁር ቀለም የፈጣሪን ቃላት በሉሁ ላይ በጥንቃቄ ያስፍራሉ ። ​ያጠኑታል ያንን የፃፉትን ገፅ ሌሊቱን ሙሉ በኩራዝ ብርሃን ደጋግመው ሲቀሩት ያድራሉ ። ​ያጥቡታል የፃፉትን ቃል በልባቸው ካተሙት በኋላ ሌላ አዲስ ገፅ ለመቀጠል ሉሁን በውሃ ያጥቡታል ። ​እየፃፉ እየቀሩ እያጠፉና ደግመው እየፃፉ ... በዚህ መልኩ ሙሉውን ቁርኣን በልባቸው ይቀርጻሉ! ሉሁ ላይ ግን ምንም አይቀርም ። ኑር ቁርኣን ባንክ ይህንን እውነታ በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ደጋግሞ ተመልክቷል ። በእንጨት ጣውላ ላይ የሚታገሉትን እነዚህን የብርሃን እጩዎች አይቷል ። ​እኛ በየቤታችን በክብር ያስቀመጥናቸውን አንዳንዴም አቧራ የጠገቡ ውብ ቁርኣኖችን ስናስብ ... እነዚህ ህፃናት ለአንድ ገፅ ንባብ የሚከፍሉት መስዋዕትነት የትየለሌ ነው ። እነሱ ልባቸውን የቁርኣን ማደሪያ ለማድረግ እንጨት ላይ ሲታገሉ እኛስ እውነተኛውን መፅሐፍ በእጃቸው ለማስገባት ምን እየጠበቅን ነው? ​አንድ ቁርኣን ለነዚህ ደረሶች መለገስ ለአንድ ትውልድ የሚተርፍ የዘላቂ ሰደቃ (ሰደቀቱል ጃሪያ) በር መክፈት ነው ። ሉሆቹን በታተሙ የቁርኣን ገጾች እንቀይርላቸው የብርሃን ጉዟቸውን እናቅልል ። ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማ

  • ቁርኣን ለሰው ልጅ ቀጥተኛውን የሕይወት ጎዳና የሚያሳይ፣ ልብን በውብ ስነ-ምግባርና በእምነት ብርሃን የሚሞላ እውነተኛ የህይወት መመሪያ ነው። ​በዕለት ተዕለት የህይወት ጉዟችን ውስጥ ከቁርኣን ጋር መላመድና መወዳጀት ደግሞ የመንፈስ እርጋታንና እውነተኛ ስኬትን ያጎናጽፋል። ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ