tgindex
Sidama National Regional State Public Service And Hunan Resource Development Bureau

Sidama National Regional State Public Service And Hunan Resource Development Bureau

Статистика
@Owaanteанглийский
Последний пост
30 июн.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 241
+2 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 347
21 постов
Вовлечённость
108,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 18 дек.1 7363

    без подписи

  • 18 дек.1 6943

    без подписи

  • 18 дек.1 6903

    без подписи

  • 18 дек.1 5343

    без подписи

  • 18 дек.1 5293

    без подписи

  • 18 дек.1 5303

    без подписи

  • 18 дек.1 7103

    ቢሮው ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር የሰው ሀብት አስተዳደር ሶፍትዌሮችን ለማልማት ስምምነት ተፈራረመ ** ሀዋሳ; ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም (ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ) ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር የሰው ሀብት አስተዳደር ሶፍትዌሮችን ለማልማት ስምምነት ተፈራረመ። ቢሮ ሶፍትዌሮችን ለማልማት ከዩኒቨርሲቲው ሶፍትዌር ዲፓርትመንት ጋር የተለያዩ የቅድመ ስራዎችን እየሰራ የቆየ ስሆን፣ የዛሬው ዕለት የቢሮ ሀላፊ አቶ መንግሥቱ ማቴዎስ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ ጋር የስምምነት ውል ተፈራርመዋል። ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ መንግሥቱ ማቴዎስ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ደረጃ የተለያዩ የችግር ፈች ጥናቶችን እያካሄደ መሆኑን አንስተው በዚሁ ጥናት በክልሉ የሚታይ የሰው ሀብት አስተዳደር ችግር የሚፈታ ሶፍትዌርን በማልማት ችግሩን እንደሚቀርፍ ተናግረዋል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ የክልሉ ሰው ሀብት ልማትን በቴክኖሎጂ ለማስተዳደር እየለማ ያለው ሶፍትዌር ጥሩ መሆኑን አንስቶ፣ በሶፍትዌሩ በጊዜው አልቆ ስራ እንድጀምር በዩኒቨርሲቲው አስፈላጊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳውቀዋል። ለበለጠ መረጃ:- website: http://www.sidamapublic.gov.et Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100064754288699 Telegram: https://t.me/sidamaregionpublicsevicebureau WhatsApp: https://chat.whatsapp.com/BoWQdQnsIugDADhj4svuEP

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • Biiro 2018 Baajeetete Diri 5 Agani Loosu Gumulo Keenonna 100 Barri Mixo Aana Hasaawa Assitu ***** Hawaasa; Sadaasa 6/2018 M.D. (Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Dagitte Owaantenna Mannu Jiro Latishshi Biiro) Biiro 2018 Baajeetete Diri 5 Agani Loosu Gumulo keenonna 100 Barri Mixo Aana Hasaawa Assitinno. Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Dagitte Owaantenna Mannu Jiro Latishshi Biiro, 2018 baajeetete diri 5 agani giddo biirote deerrinni kayise sectoraalete geeshsha loonsoonni loossanna aantete 100 barri giddo loonsanni loosu mixo illachishinno hasaawa, biirote massaganonna dayirekitorootu keeno assitinno. Saihu 5 agani giddo mannu wolqa massago, riformetenna danchu gashshooti loossa, qoqqowunni kayise woraddate geehsha assinoonni irko, harunsotenna qorqorshu loossanna owaantete amamooshshe woyyeessate MESOB mittu mereerishshi owaante looso hanaffu kawa daginno soorro maa labbannoro ripoorte titirishshunni shiqeenna hasaawa assinoonni

  • በአስተዳደር ፍርድ ቤት ስለሚታዩ ጉዳዮች *** የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ የሚከተሉትን ጉዳዮች አይቶ የመወሰን ሥልጣን ይኖረዋል፡- 1/ ከሚከተሉት ጋር በተያያዘ በመንግሥት ሠራተኞች የሚቀርቡለትን ይግባኞች፡- ሀ) ከሕግ ውጪ ከሥራ መታገድ ወይም አገልግሎት መቋረጥ፣ ለ) ከከባድ የዲስፕሊን ቅጣት ውሳኔ፣ ሐ) ከሕግ ውጪ የደመወዝ ወይም ሌሎች ክፍያዎች መያዝ ወይም መቆረጥ፣ መ) በሥራ ምክንያት ከደረሰ ጉዳት የመነጨ መብት መጓደል፣ እና ሠ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ 97 ንዑስ አንቀጽ (2) ከተመለከተው በስተቀር በቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ታይተው ውሳኔ የተሰጠባቸው ጉዳዮችን፣ ረ) የሥራ መልቀቂያ እና የአገልግሎት ማስረጃ ለማግኘት የቀረበ ጥያቄ፡፡ 2/ ጊዜያዊ ሠራተኞችን እና በማቋቋሚያ ሕጋቸው የመንግሥት ሠራተኞች ሕግ መሠረታዊ ዓላማዎችን በመከተል በራሳቸው መመሪያ ሠራተኞቻቸውን እንዲያስተዳድሩ የተፈቀደላቸው መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ ሠራተኞች የሚያቀርቧቸውን ይግባኞችን ይዳኛል፡፡ 3/ የአስተዳደር ፍርድቤቱ ይግባኝ የተባለበትን አስተዳደራዊ ውሳኔ ተመልክቶ የመንግሥት መሥሪያ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ወይም የዲስፕሊን ቅጣት አቅልሎ ለመወሰን የሚጠቀምበትን የአሠራር መመሪያ ኮሚሽኑ ማውጣት አለበት። 4/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 99 (5) እና 100 (2) ከተመለከተው በስተቀር እና በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (5) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ይግባኝ የተባለበትን አስተዳደራዊ ውሳኔ ከመረመረ በኋላ ውሳኔውን ለማጽናት፣ ለመሻር ወይም ለማሻሻል ይችላል። 5/ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ውሳኔ በሰጠ በአምስት የሥራ ቀናት ውስጥ የውሳኔውን ግልባጭ ለይግባኘ ባዩ ወይም ለመስሪያ ቤቱ ተወካይ እንዲደርሰው ማድረግ አለበት፡፡ 6/ የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ በፍሬ ነገር ክርክር የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል፤ ሆኖም የአስተዳደር ፍርድ ቤቱ ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት አለበት ብሎ የሚከራከር ወገን የፍርድ ቤቱ ውሳኔ በደረሰው በስልሳ ቀን ውስጥ ይግባኙን ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላል፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи