Addis Media Network-AMN
СтатистикаThis is an official Telegram channal for Addis Media Network (AMN) We trive to be voice of generation, as our motto stands for. የትውልድ ድምፅ !! contact us via:- E-mail:- addisaammaa@gmail.com twitter.com/AmnAddis
- Последний пост
- 16 авг.
- Последнее чтение
- 19:01
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 44
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 915
- 1/48двое суток
- 2 194
- 1/72трое суток
- 2 366
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
አርሰናል ማንችስተር ሲቲን 3ለ0 አሸነፈ AMN- ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም አርሰናል በኮሚኒቲ ሺልድ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን 3ለ0 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ ብልጫ በወሰደበት ጨዋታ ሪካርዶ ካላፊዮሪ ፣ ካይ ሃቨርትዝ እና ማርቲን ኦዴጋርድ ሦስቱን ግቦች አስቆጥረዋል። የፕሪምየር ሊጉ አሸናፊ አርሰናል ድሉን ተከትሎ የኮሚኒቲ ሺልድን ለ18ኛ ጊዜ ማሳካት ችሏል። አርሰናል በኮሚኒቲ ሺልድ 21 ጊዜ የዋንጫ ባለቤት በሆነው ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ነው የሚበለጠው። በካርዲፍ ሚሊኒየም ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሲቲ የተወሰኑ የግብ ዕድሎችን ቢፈጥርም ያሳየው እንቅስቃሴ ደካማ የሚባል ነው። ስኬታማውን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በኢንዞ ማሬስካ የተኩት ሲቲዎች ብዙ የቤት ስራ ይጠብቃቸዋል። አርሰናል በቀጣይ የፊታችን አርብ ኮቨንትሪ ሲቲን በሜዳው ኤምሬትስ በመግጠም ፕሪምየር ሊጉን ይጀምራል። ማንችስተር ሲቲ በአንፃሩ ቦርንማውዝን ያስተናግዳል። በሰዋንግዛው ግርማ
без подписи
без подписи
አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ፦ የኮሚኒቲ ሺልድ ፍልሚያ AMN- ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም በእንግሊዝ የውድድር ዓመቱ ማሟሻ ተደርጎ የሚቆጠረው የኮሚኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል። ጨዋታው የፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊ ቡድኖችን የሚያፋልም ነው። ሁለቱንም ዋንጫዋች አንድ ቡድን ካነሳ በሊጉ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ቡድን የጨዋታው ተሳታፊ ሆኗል። ዘንድሮ የፕሪምየር ሊጉ አሸናፊ አርሰናል የኤፍ ኤ ካፕ ባለድሉ ማንችስተር ሲቲ ይገጥማል። ጨዋታው የዋንጫ ቢሆንም በእንግሊዝ የሚሰጠው ቦታ ግን ዝቅ ያለ ነው። አንዳንዶች ትንሽ ጠንከር ያለ የወዳጅነት ጨዋታ አድርገው ይቆጥሩታል። ዋንጫውም እንደሌሎቹ ቦታ ተሰጥቶት ከቁጥር የሚገባበት ጊዜ የለም። እንዲህም ቢሆን ክለቦች ዋንጫውን የራሳቸው ለማድረግ ትልቅ ጥረት ያደርጋሉ። ዛሬ አርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ 104ኛውን የኮሚኒቲ ሺልድ ሲያከናውኑ ትልቁ ግባቸው ጋሻ መሳይ ዋንጫውን ማንሳት ነው። ከ22 ዓመት በኋላ የሊግ ዋንጫውን አንስቶ ለዛሬው ጨዋታ የበቃው አርሰናል 17 ጊዜ የኮሚኒቲ ሺልድን አሸንፏል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ የሚበለጠው 21 ጊዜ ባለድል በሆነው ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ነው። መድፈኞቹ ለመጨረሻ ጊዜ የኮሚኒቲ ሺልድ ያነሱት ማንችስተር ሲቲን በመለያ ምት በማሸነፍ ነበር። ማንችስተር ሲቲ በአንፃሩ የሰባት ጊዜ ዋንጫውን አንስቷል። ሲቲ ለመጨረሻ ጊዜ ኮሚኒቲ ሺልድን ያሸነፈው በ2024 ማንችስተር ዩናይትድን በመለያ ምት በመርታት እንደነበር ይታወሳል። በዛሬው ጨዋታ በአርሰናል በኩል ቡካዮ ሳካ ፣ ዴክላን ራይስ ፣ ማርቲን ዙብሜንዲ እንዲሁም አዲስ ፈራሚው ቡርኖ ጉማይሬሽ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በማንችስተር ሲቲ በኩል 👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/share/p/1ciUMsfngE/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ስፔን ከ16 ዓመታት በኋላ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች AMN- ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም ስፔን አርጀንቲናን በማሸነፍ የ2026ቱ ዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኒውዮርክ ኒው ጀርሲ ስታዲየም በታደሙበት የፍፃሜ ጨዋታ ተጋጣሚዋ ላይ ከፍተኛ ብልጫ የወሰደችው ስፔን 1ለ0 አሸንፋለች። መደበኛው 90 ደቂቃ ያለግብ በመጠናቀቁ ወደ ጭማሪ ደቂቃ ባመራው ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ፌራን ቶሬስ የማሸነፊያ ግቡን አስቆጥሯል። በ2010ሩ የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ያነሳችው ስፔን ከ16 ዓመታት በኋላ ታላቁን ክብር በድጋሚ አሳክታለች። በጨዋታው በአርጀንቲና በኩል ኢንዞ ፈርናንዴዝ በሁለት ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። ደካማ እንቅስቃሴ ያሳየችው አርጀንቲና በተከታታይ የዓለም ዋንጫ የማሸነፍ ህልሟ ሳይሳካ ቀርቷል። በሸዋንግዛው ግርማ
https://www.youtube.com/live/zqQuk_h6gDM?si=z8wGYlxlPV_3aSD2
https://www.youtube.com/live/iHFZgaH8BJM?si=EnC6qlS-wmvlWmuH
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ከዛሬ ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ ያካሂዳል። በጉባኤው ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአስተዳደራቸውን የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀርባሉ። አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የም/ቤቱን ውሎ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይሰጣል። ለመከታተል ተከታዮቹን ሊንኮች ይጠቀሙ!! 👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@AddisMediaNetworkAMN https://youtube.com/@linkaddis?si=Q5nMYeXgUF-pMv9q
አዲስ ሩጫ - አሸናፊ ትዉልድ እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም #addismedianetwork #voiceofgeneration #linkAddis #amn #addisababa #Ethiopia 👇👇👇👇👇👇👇 ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን! https://linktr.ee/AddisMediaNetwork
без подписи
без подписи
የስራ ማስታወቂያ!!