tgindex
Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 034
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 636
20 постов
Вовлечённость
254,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
232
1/48двое суток
265
1/72трое суток
286

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://vt.tiktok.com/ZS4WT13Qn/

  • #AAU #GAT   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው👇 ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም   ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡   የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው መርሐግብር ያሳያል👇 ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር 💠

  • Document from Yonas

  • видео или голосовое, без подписи

  • ጤና ይስጠልኝ ክቡራን የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam)  በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

  • 21 февр.1 90018

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 февр.1 79320

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 февр.1 90017

    видео или голосовое, без подписи

  • Day Two For  Management students only👇👇👇 18/06/2018 E.c      Session 1 Morning 2:00 -4:30       Session 2 Morning 5:00 - 7:30        Session 3 Afternoon 8:30 - 11:00

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 21 февр.1 59011

    видео или голосовое, без подписи

  • To All Accounting and Finance Student

  • Day one For  Accounting students only👇👇👇 17/06/2018 E.C (Tuesday)      Session 1 Morning 2:00 -4:30       Session 2 Morning 5:00 - 7:30        Session 3 Afternoon 8:30 - 11:00

  • 7 янв.1 593

    https://vm.tiktok.com/ZMDM5WVC4/

  • 5 янв.1 684

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 дек.15 тыс292

    የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ። የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇 https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o

  • 16 дек.10,7 тыс33

    #ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 дек.1 3803из REPORTERETH

    #ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

QDED 2012 Entry — tgindex