Rehobot Electronics Maintenances Training Institute አጫጭር የሞያ ማሰልጠኛ ሃዋሳ
Статистикаርኆቦት የአጫጭር የሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሰልጥነው ወደ ስራ መሰማራት ለሚፈልጉ 100% በተግባር የሚሰጥ ስልጠናዎች 1.የሞባይል ጥገና ስልጠና 2 .የኮምፒዉተር ጥገናስልጠ 3 .ኦዲዮቪዲዮ(የእስማርት ቲቪ; የስአር ቲቪ :ዲኮደር የጂፓስ)ጥገና ስልጠና 4 .የቢሮ ማሽን ጥገና ስልጠና 5 .መሰረታዊ ኮምፒዮተር ሰልጠና ሃዋሳ 0919202611/0917348799
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 122
- 1/48двое суток
- 139
- 1/72трое суток
- 150
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
2GB RAM 160 HDD 0945184056
без подписи
🔥የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ባለሙያ ይሁኑ! 💻 1 ወር ሙሉ Online Masterclass ✈️በTelegram ከማንኛውም ቦታ ሆነዉ ይማሩ! 🤖 Basic → Advanced | 100% Practical Training 📚የምንማራቸው፦ ✅ Flashing • Bootloader • Recovery ✅ Root • Pattern Unlock • FRP ✅ KG / MDM • iPhone Software ✅ ISP • CPU Drill • Dead Boot ✅ Professional Tools & Server ✅ Practical Exam & Certification 🔊ውስን ቦታ ነው ያለን! 💬አሁኑኑ ይመዝገቡ → @Nahi_pkl ✅
🚀ADVANCED SOFTWARE CLASS ስልጠና! 💻 📍ይርጋለም & ዲላ 🔥100% Fully Practical Training 👥 1V1 + Group Training ✅ Android • iPhone • Flashing • FRP • Rooting • ISP Master class • Dead Boot Repair • Professional Tools & More! 📲ለመመዝገብ በTelegram: 👉@Nahi_pkl 👉 @mobetsupport ⏳ቦታዎች ውስን ናቸው አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🔥
без подписи
без подписи
✔️ይርጋለም እና ዲላ አከባቢ ላላቹ 😮 ✔️አድቫንስድ ሶፍትዌር መማር ለምትፈልጉ 💙ምዝገባ ላይ ነን💬 😓ሙሉ በ ሙሉ አንድ ለ አንድ በተግባር የሚሰጥ ትምህርት 🫀 😓ISP FULL MASTER CLASS 😓UNLOCKING MASTER CLASS 😓SERVER MASTER CLASS ⚡️ ለመመዝገብ @Nahi_pkl
без подписи
без подписи
📡 በEthioSat ላይ አዳዲስ ቻናል (Channel) እንዴት እንጨምራለን? 1️⃣ MENU ክፈት 🔷 በRemote Control ላይ MENU መጫን። 🔷 Installation ወይም Setup የሚለውን መምረጥ። 🔷 Password ከጠየቀ ብዙ ጊዜ 0000 ወይም 1234 ። 2️⃣ Satellite መምረጥ 🟪 Satellite List ውስጥ EthioSat (Eutelsat 8 West B) መምረጥ ። 🟪 LNB Power = ON 🟪 LNB Type = Universal (9750/10600) 3️⃣ TP (Transponder) መጨምር 🛑 TP List ወይም Transponder List መክፈት። 🛑 Add TP (አረንጓዴ ወይም ቀይ Button) መጫን። 🛑 የሚፈልጉትን Frequency, Symbol Rate እና Polarization ማስገባት። ✅ለምሳሌ፦ 🔰 Frequency: 11165 🔰 Polarization: H (Horizontal) 🔰 Symbol Rate: 45000 4️⃣ Signal ማረጋገጥ 🛜 Signal Strength እና Quality መታየት አለባቸው። 🛜 Quality ከ0% ከሆነ TP ወይም Dish ችግር ሊኖር ይችላል። 5️⃣ Scan ማድረግ 📛 TP ከጨመርክ በኋላ Search / Scan ተጫን። 📛 Scan Mode = Free Channels 📛 Network Search = ON 📛 Start Search መጫን ። 6️⃣ Save አድርግ 📛 Scan ሲጠናቀቅ Save ተጫን። 📛 አዲሶቹ ቻናሎች በChannel List ውስጥ ይገኛሉ። 🔰 Blind Scan (ቀላሉ መንገድ) TP ካላወቅክ፦ 📛 Installation → EthioSat 📛 Blind Scan ምረጥ 📛 Start Scan ተጫን 🛜 ሬሲቨሩ ሁሉንም የEthioSat ቻናሎች በራሱ ይፈልጋል እና ያስገባል።
😓እጄላይ የሚሸጡ የሞባይል ጥገና ይዘት ያላቸዉ ቻናሎች አሉ መግዛት የሚፈልግ በዉስጥ ያናግረኝ ⚡️5K members✔️ ⚡️2k members✔️ ⚡️1k members ✔️ 😮online ስራ ለመጀመር ያሰባችሁ ከወዲሁ ግዙ 📩ለመግዛት @Nahi_pkl
🟡 IMEI SERVICE 🟡 SERVER SERVICE 🟡 TOOL RENT SERVICE 🎤 www.mobetserver.com 💻@mobetsupport 🔝 💻 JOIN OUR CHANNEL
የሚሸጥ ኮምፒውተር Hp Disktop computer Moniter 19inch RAM 4 GB HDD 500GB ዋጋ 35kብቻ 0919202611
❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅️አድቫንስድ የሶፍትዌር ጥገና ትምህርት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ ። ➡️ISP MASTER CLASS ➡️SERVER MASTER CLASS ➡️UNLOCKING MASTER CLASS ➡️ADVANCE SOFTWARE CLASS 🔝etc … 💭ከወዲሁ ተመዝገቡ ዉስን ቦታ ነዉ ያለን ⛓ 🟢ሙሉ በሙሉ በተግባር የታገዘ ለ 1 ወር የሚቆይ ስልጠና🔥 💭 ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ ወይም እዚሁ ቴሌግራም ላይ ያናግሩን ⛓ ✈️ @Nahi_pkl ✈️ @Roho54 📞 0916317004 📞 0919202611
🔥ቡታጅራ አከባቢ ያላቹ 🔽 ✅ በዚህ ሳምንት የምንጀምረዉ አድቫንስድ የ ሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ትምህርት ስላለ ፍላጎቱ ያላችሁ ከወዲሁ ተመዝገቡ 👨💻 💎 አንድ ለ አንድ ሙሉ በ ሙሉ በተግባር ብቻ 🔥 👇አሁኑኑ ተመዝገቡ 👇 ✈️ @Nahi_pkl 👨💻
🔳🔵 System Software (ሲስተም ሶፍትዌር) ማለት ኮምፒውተር፣ ስልክ ወይም ሌላ ዲጂታል መሣሪያ እንዲሰራ መሠረታዊ ቁጥጥርና አስተዳደር የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው። 🔳♈️ ዋና ተግባሩ 🔜 ሃርድዌርን (CPU, RAM, Hard Disk ወዘተ) መቆጣጠር 🔜 ሌሎች ፕሮግራሞች እንዲሰሩ መድረክ መፍጠር 🔜 ፋይሎችንና መሣሪያዎችን ማስተዳደር ♈️✔️ ምሳሌዎች 📛 Microsoft Windows 📛 Android 📛 Linux 📛 macOS 🔳♈️✔️ የ System Software አይነቶች 1️⃣ ♈️✔️ Operating System (OS) – Windows, Android, Linux 2️⃣ ♈️✔️ Device Drivers – Printer Driver, Sound Driver 3️⃣ ♈️✔️ Utility Programs – Antivirus, Disk Cleanup 4️⃣ ♈️✔️ Firmware – BIOS/UEFI 🔵✅ ቀላል ምሳሌ ⁉️ ♈️📛 ስልክዎ ላይ Android operating system ከሌለ እንደ WhatsApp ወይም Facebook ያሉ መተግበሪያዎች አይሰሩም። ስለዚህ Android እንደ System Software ይቆጠራል።
🫵Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ የሚሸጥ የቴሌግራም ቻናል ትክክለኛ ገዢ በዉስጥ ያናግረኝ ✔️ 🟢4000 ተከታይ ያለዉ 🟢በቅናሽ ዋጋ ✈️ @Nahi_pkl 🔔
без подписи
📁 Cloud storage (ክላውድ ስቶሬጅ) ማለት መረጃዎችን (ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ዶክመንት) በራስዎ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ ከመጫን ይልቅ፣ በኢንተርኔት አማካኝነት በሌላ ቦታ በሚገኝ ግዙፍ ኮምፒውተር (Server) ላይ ማስቀመጥ ማለት ነው። በቀላል ምሳሌ ለመረዳት፡- 🛢 መደበኛ ስቶሬጅ፡ መረጃን በቤትዎ ውስጥ ባለ ሳጥን ውስጥ እንደማስቀመጥ ነው። ሳጥኑ ያለበት ቦታ ካልሄዱ መረጃውን ማግኘት አይችሉም። 🌐 Cloud Storage: መረጃን በባንክ ካዝና ውስጥ እንደማስቀመጥ ነው። የባንኩ ካዝና የትም ይሁን የት፣ እርስዎ በካርድዎ (በኢንተርኔት) በፈለጉበት ቦታ ሆነው መረጃዎን ማግኘት ይችላሉ። ☁ 🆗ዋና ዋና ጥቅሞቹ 1️⃣ ከየትኛውም ቦታ ማግኘት (Accessibility): ስልክዎ እጅዎ ላይ ባይኖር እንኳ፣ በሌላ ኮምፒውተር ላይ አካውንትዎን በመክፈት ፋይሎችዎን ማግኘት ይችላሉ። 2️⃣ ለደህንነት (Backup): ስልክዎ ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ፣ ክላውድ ላይ ያለው መረጃ አይጠፋም። አዲስ ስልክ ሲገዙ መረጃዎን በቀላሉ መመለስ ይችላሉ። 3️⃣ ቦታ ለመቆጠብ: ስልክዎ "Memory Full" ካለብዎ፣ ፋይሎችን ክላውድ ላይ በመጫን ከስልክዎ ላይ ማጥፋትና የስልክዎን ስፔስ ነፃ ማድረግ ይችላሉ። 4️⃣ ለማጋራት (Sharing): ትላልቅ ፋይሎችን በኢሜል መላክ ካልተቻለ፣ የክላውድ ሊንኩን በመላክ ብቻ ሌሎች እንዲያዩት ማድረግ ይቻላል። ✅ እንዴት ነው የሚሰራው? 👩🏻💻 መረጃዎን ወደ ክላውድ ሲልኩ፣ ኢንተርኔትን በመጠቀም እንደ Google ወይም Microsoft ባሉ ኩባንያዎች ወደተያዙ ግዙፍ የዳታ ማዕከላት (Data Centers) ይሄዳል። እዚያም በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ይቀመጣል። 🔒 ጥንቃቄ ሊደረግባቸው የሚገቡ ነገሮች ❓ ኢንተርኔት ያስፈልገዋል: ፋይሎችን ለመጫንም ሆነ ለማውረድ የግድ ኢንተርኔት ሊኖርዎ ይገባል። 🔓 የይለፍ ቃል (Password): የክላውድ አካውንትዎ ፓስዎርድ በሌላ ሰው እጅ ከገባ መረጃዎ ሊሰረቅ ስለሚችል፣ ጠንካራ ፓስዎርድና ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (Two-factor authentication) መጠቀም ይመከራል። በአጠቃላይ Cloud Storage ማለት የኢንተርኔት ላይ "ምናባዊ ፍላሽ" (Virtual Flash) እንደማለት ነው፤ መረጃዎ ሁልጊዜም አብሮዎት እንዲሆን ይረዳል።
без подписи