tgindex
Pp's(Saden adea) christian students fellowship

Pp's(Saden adea) christian students fellowship

Статистика

ይህ የ Saden Adea (Pp's) ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚያሳይ Channel ነው፤ -ፎቶ (photo) -ዝማሬዎች -ቃል መልዕክትና -የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መልዕክት ስለሚገኙበት Share & Join በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ ተባረኩ።

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
501
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
656
21 постов
Вовлечённость
130,9%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
147
1/48двое суток
168
1/72трое суток
181

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የፅሞናውን ቦታ ስትጠይቁን ለነበራችሁ...... 📌ምዕራብ ቢሾፍቱ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን 🗓️ ከነሐሴ 13-16 (ከእሮብ እስከ ቅዳሜ) ምዝገባው እንዳያልፋችሁ ዛሬውኑ ተመዝገቡ!! ለመመዝገብ ከታች ባለው የንግድ ባንክ አካውንት 200 ብር ታስገባላችሁ 👉1000644804686 (Kuma Nugusu Dame) በመቀጠልም @bishoftu_csf በሚለው የቴሌግራም አካውንት የከፈላችሁበትን transaction screenshot በማድረግ ከስማችሁ ጋር ትልካላችሁ... ነገር ግን ይሄንን 200 ብር ለመክፈል አቅም የለኝም የምትሉ ሰዎች ከታች በሚቀመጠው የመሪዎች ስልክ በመደወል ማሳወቅ ትችላላችሁ 😊😊 ምንም ሳትፈሩ 👌👌  ለበለጠ መረጃ 0962579908 0961411330 0939383539 0704774504

  • без подписи

  • ምዝገባው ቀጥሏል...... ለምዝገባው ከታች ያለውን step ተከተሉ 1. ለአመታዊ መዋጮ የሚሆን 200 ብር ቀጥሎ ባለው የንግድ ባንክ አካውንት አስገቡ 1000644804686 (Kuma Nugusu Dame) 2. ያስገባችሁበትን ደረሰኝ photo በማንሳት (screenshot በማድረግ) ከታች ባለው የFellow የቴሌግራም አካውንት ላኩ 3. ከደረሰኙ ጋር ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልካችሁን እና የቤተሰባችሁን ስልክ ላኩ የምዝገባ የቴሌግራም አካውንት 👇👇👇 0901422674 or @Bishoftu_CSF ☎️ለበለጠ መረጃ በ 0962579908 ይደውሉ

  • 2 авг.2981из nati_3035

    ሰላም ይብዛላችሁ 🙌🙌 በጉጉት ስንጠበቀው የነበረው ቀን ደርሷል... የ2018 2ኛ ዙር ፅሞና ሊካሄድ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል... ይሄንንም ፅሞና ለመካፈል መመዝገብ ግዴታ ነው.. የፅሞናው ቀን ከ ነሐሴ 13-16 ለምዝገባው ከታች ያለውን step ተከተሉ 1. ለአመታዊ መዋጮ የሚሆን 200 ብር ቀጥሎ ባለው የንግድ ባንክ አካውንት አስገቡ 1000644804686 (Kuma Nugusu Dame) 2. ያስገባችሁበትን ደረሰኝ photo በማንሳት (screenshot በማድረግ) ከታች ባለው የFellow የቴሌግራም አካውንት ላኩ 3. ከደረሰኙ ጋር ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልካችሁን እና የቤተሰባችሁን ስልክ ላኩ የምዝገባ የቴሌግራም አካውንት 👇👇👇 0901422674 or @Bishoftu_CSF ☎️ለበለጠ መረጃ በ 0962579908 ይደውሉ

  • 23 июл.3984из VoiceShazamBot

    @VoiceShazamBot | info

  • ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው። ዕብራውያን 13፥8

  • 9 июл.67122из YtbAudioBot

    @YtbAudioBot

  • 1 июл.720162

    መዝ 125÷1 በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው። ፪ ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም፤ እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው። ፫ ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የኃጥኣን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም። Hello everyone, how are you? Especially to our Grade 12 fellowship leaders and members who are preparing for your national entrance exams, thank God for bringing you safely to this day may God be with you. We pray that He stays with you in everything, from the moment you start your exams until you finish them. We wish you all the very best and good luck. May God grant you success!" 🙏📚✨

  • ውድ የpp fellowship ቤተሰቦች በት/ቤታችን ትምህርት ያለቀ ቢሆንም ግን pp fellowship ፌሎ እያደረግን እስካሁን ቆይተና በመሆኑም የፊታችን አርብ ማለትም 19/10/18 በዚህ አመት እግዚአብሔር ላደረገልን በፌሎም እግዚአብሔር ብዙ እንዳስተማረን አስታውሰን በጋራ የምናመሰግንበት እና የአመቱን የመጨረሻ የpp fellow ምንደርግበት ቀን ስለሆነ እንድትገኙልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ከ 4:00 ጀምሮ በMKC church በመገኘት አብረን ጌታን እናመሰግን።

  • ሊጀመር እነሆ 2 ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል... 2018 Bishoftu Christian Students SUMMER FELLOWSHIP 🔥🥰🔥🥰 ከሰኔ 26/2018 ጀምሮ ለተከታታይ አርቦች ይሄ ፕሮግራም የሚደረግ ይሆናል ስለዚህ እናንተም እንድትዘጋጁ እና ለምታውቋቸው ሁሉ ይሄንን መዕክት እንድታደርሱልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን።    ‼️📆ሁልጊዜ አርብ አርብ (ከሰኔ 26 ጀምሮ)             ከ06:00 ጀምሮ ‼️📌መሀል ከተማ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን                  ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • 🌟 የpp ፌሎሺፕ ማስታወሻ ውድ የPP ፌሎሺፕ ቤተሰብ 💒✨ አርብ ሁላችሁም እንደምታውቁት  የፌሎሺፓችን ቀን ነው! ሁላችንንም እንገኝ አትቅሩ ተባረኩ🙌 📚 የጠዋት ተማሪዎች – 7:00 ከclass እንደወጣችሁ  በMKC ቤተክርስቲያን 📚 የከሰዓት ተማሪዎች – 4:00 ጠዋት ከቤታችሁ ወታችሁ  በቤተክርስቲያን እንድትገኙ እንላቹሁለን

  • 25 мая1 020195

    SUMMER FELLOWSHIP በዚህ ዓመት ክረምት ማለትም ትምህርት ከተዘጋ ቦሀላ ፌሎሺፓችን የሚቀጥል ይሆናል.. ይህም የሚሆነው ሳምንታዊው ፕሮግራም ሁሉም fellow በጋራ አንድ ላይ ፕሮግራም የሚያደርጉበት ነው... በቅርብ ቀን ይጀመራል.... ተዘጋጁጁጁጁጁ......... 🔥🔥🔥

  • 🌟 የpp ፌሎሺፕ ማስታወሻ ውድ የPP ፌሎሺፕ ቤተሰብ 💒✨ ነገ ሁላችሁም እንደምታውቁት  የፌሎሺፓችን ቀን ነው! እባካችሁ አትቅሩ ! ነገ እንደሚታወቀው class 📚 የለንም እና 9,10 እና 11 ክፍሎች አንድ ላይfellowship የምናረግ ይሆናል ስለዚህ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ጓደኞቻችሁንም ማስታወቂያ በመንገር ተባበሩ እንዲሁም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ አብረንfellowship እናርግ – 4:00 ጠዋት በ MKC   በቤተክርስቲያን እንድትገኙ እንላቹሁለን

  • 20 мая822291

    ሠላም የተወደዳችሁ🥰🥰🥰 የናንተ የሆነው የተማሪዎች ሕብረት በእግዚአብሔር ሀሳብና እቅድ የተጀመረ፣በእርሱ የሚመራ፣ለእርሱ ክብር ይኖሩ ዘንድ ብዙዎችን የቀረፀ፤ለብዙ አስርት አመታት የቀጠለ አሁንም ከዚ በኃላ በመገኘቱ የሚቀጥል፤ ብዙዎችን ያበቃ፥ያወጣ....ከጅመሩ ትኩረቱን ኢየሱስ ላይ አርጎ የቀረ የተማሪዎች ሕብረት መሆኑ በሁላችንም ዘንድ የታወቀ ነው። ለዚህ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏

  • Channel photo updated

  • 🌟 የpp ፌሎሺፕ ማስታወሻ ውድ የPP ፌሎሺፕ ቤተሰብ 💒✨ ነገ ሁላችሁም እንደምታውቁት  የፌሎሺፓችን ቀን ነው! እባካችሁ አትቅሩ ! 📚 የጠዋት ተማሪዎች – 7:00 ከclass እንደወጣችሁ  በMKC ቤተክርስቲያን 📚 የከሰዓት ተማሪዎች – 4:00 ጠዋት ከቤታችሁ ወታችሁ  በቤተክርስቲያን እንድትገኙ እንላቹሁለን

  • This week Our movement continues in pp and Ebenezer Fellowships.... አሁንም መጥታችሁ መካፈል የምትፈልጉ ካላችሁ መምጣት እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን... ⏰ Ebenezer Fellow ከ09:30 ጀምሮ መሃል ከተማ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ⏰PP Fellow ከ06:30 ጀምሮ መሃል ከተማ MKC ጥያቄ ካላችሁ ከታች ባለው የቴሌግራም አካውንት እኛን መጠየቅ ትችላላችሁ! @nati_3035 or @bishoftu_CSF

  • https://t.me/Sadenadea https://t.me/Sadenadea https://t.me/Sadenadea For your friends🙏 Share🥰 Join🥰 GOD BLESS YOU!!! Pp's(saden adea) Fellowship 2018 E.C

  • без подписи

  • 6 мая1 1521

    без подписи