ሳተናው🎤
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 36
- Всего постов
- 68
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 15
- 1/48двое суток
- 17
- 1/72трое суток
- 18
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
Assaye Derebe Damtew (Facebook) በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ የፈሰሰን የሶስት ንጹሐን ደም አንድን ታጣቂ እንትን በማድረግ ሊካካስ አይችልም። እና ፍትሕ አገኘን የምትሉ ወገኖች ልክ አይደላችሁም። 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Finfinne Press John (Facebook) #ፌስቡክ አካውንቴ በመጨረሻም ቬሪፋይ ሆኗል 🙌 ... ትክክለኛው የእኔ አካውንት ቬሪፋይ የተደረገው ብቻ ነው ለማለት በቅቻለሁ 😁 . . . 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Injifannoo GT (Facebook) ግሉኮሳችንn እየወሰድን ያለበት ሁኔታ ነው ያለው 💉🌚 አደራችሁ? 😻 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Finfinne Press John (Facebook) እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል IMF!!! #IMF መንግስት [ገቢውን እንዲያሳድግ ወጪውን እንዲቀንስ] ባዘዘው መሰረት፤ ጣጣው የሁሉም በር እያንኳኳ ነው፡፡ መንግስት ሰራተኛ /ደሞዝ ተቀባይ/ ስለበዛ ይቀነስ ተብሏል፡፡ ከግማሽ በላይ እስከ 70% መንግስት ሰራተኛ ሊቀነስ ይችላል፡፡ በማህበር ተደራጅተው የራሳቸውን የግል ስራ እንዲጀምሩ አማራጭ ቀርቧል፡፡ Abdulbasit Abd 👐 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Eden Liul (Facebook) ኦርቶዶክሳውያን ግን እንዲህ እያደር ቀዝቃዞች መሆናችን ይገርመኛል እየሞትን የምንስቅ ጉዶች💔 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
без подписи
Finfinne Press John (Facebook) #የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጦር ጀት በ O L A ተመቶ መውደቁን ኢትዮ ፋክት ቼክ አረጋግጧል። ጀቱ በቅርቡ አየር ሀይሉ 90ኛ አመቱን ሲያከብር ለትርዒት ተጠቅሞበት ነበር 🤔 . . . 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Assaye Derebe Damtew (Facebook) አቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ ጋር የድሬዳዋን ጉዳይ ያነሳው ለጨዋታው ድምቀት ነው። ከዚያ ውጭ ድሬዳዋን ለመንጠቅ ቢሞክር በሶማሌዎች ቅጽበታዊ አጸፋ ሐረርጌን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያጣው ያውቃል። 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Haileselassie Bimrew Admasu (Facebook) Follow me on TikTok ልል አልኩና I literally copy my @Film_lover_et status & paste it on TikTok. አትቸገሩ! 👍 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Assaye Derebe Damtew (Facebook) "ጥምረት"👌 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Haileselassie Bimrew Admasu (Facebook) Two former Arsenal captains facing each other as managers makes you feel super old, doesn't it?! It was only yesterday when we used to pay 3 birr for entrance to watch them through a weak ass projector image. Cesc Fabregas & Mikel Arteta! ❤ 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Injifannoo GT (Facebook) Kaayiroon nagaa bultee bunas dhugdee laata?!🌚 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Haileselassie Bimrew Admasu (Facebook) I just love how Bahirdar City FC announces the signings in the women's team with the same PR protocol & media coverage as the men's team. Not even every European club does this. Class act from the PR team! 💙 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Finfinne Press John (Facebook) #ዳንሰኛ አይደለሁም ዠነራል ባጫ 😁 . . . 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Assaye Derebe Damtew (Facebook) "ኦሕዴድ መራሹ አገዛዝ ወጣቶቹን የረሸንኳቸው ሽፍቶች ስለሆኑ ነው" የሚል መግለጫውን በደቡብ ሚዲያዎች በኩል እያሰራጬ ይገኛል። ንጹሐኑ ሽፍታ ቢሆኑ እንኳን መረሸን የተፈቀደው በየትኛው ሕግ ነው? 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Injifannoo GT (Facebook) የሆነው ይሁን እንበልና የአስተዋይ ሰው ጥያቄ እናስከትል !🌚 ግብፅ የግለሰብ የበረራ መረጃ የምትሰጠው አብራ ለምታሰራ ወዳጅ አይደለምን? ማነው መረጃውን ያጋራ ብለህ ጠይቅና ባንዳውን ትለያለህ 😃 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia
Assaye Derebe Damtew (Facebook) "በምክክር ኮሚሽኑ አዳራሽ ውስጥ አዲስ አበባን ሊጠቀልል የገባው ተሰብሳቢ "አማራ ክልል ይበታተን" የሚል ሐሳብ ሲሰነዘር ያጨበጭብ ነበር!" እናት ፓርቲ 👇🏻 Follow🖍 Like❤️ Share📨 @SatenawMedia @SatenawMedia