ስኬታማ ተማሪ
Статистика❇️ሰቃይ ተማሪ የመሆን ህልማችሁን ከስኬታማ ተማሪ ጋር እውን አርጉ! ❇️Tik Tok:- vm.tiktok.com/ZMjRnQD79/ ✅ ለማስታወቂያ:-@Sketamamarket
- Последний пост
- 16 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
University of Florida Scholarships 2026 in USA (Fully Funded) University: University of Florida Degree level: Bachelors, Masters, PhD Scholarship coverage: Fully Funded Eligible nationality: All Nationalities Award country: United States Last Date: Vary with Scholarship ✅How to Apply ?👇👇 👉Click Here:- https://ethioworks.com/florida-state-university-scholarships/ @sketamatemari @sketamatemari
ስኬታማ ተማሪ pinned «What more would you like to see on this channel?»
без подписи
без подписи
በስኬቶች የደመቀችው ተመራቂ 🎓👏 ዶ/ር ቤተልሔም እውነቱ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ቤት በማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። በርካታ አስገራሚ ስኬቶችንም ተጎናፅፋለች። 🏅የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ - CGPA: 3.95 🏆 የፕ/ር ዕደማሪያም ፀጋ አካዳሚክ ልህቀት በሕክምና ተሸላሚ 👩🎓 ከ2017 ሴት ተመራቂዎች ሰቃይ 🥇 ምርጥ ኢንተር – ከቀዶጥገና ት/ት ክፍል 🥇 ምርጥ ኢንተር – ከህጻናት ህክምና ትምህርት ክፍል Via: tikvahuniversity @sketamatemari @sketamatemari
ስኬታማ ተማሪ pinned a photo
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል https://result.ethernet.edu.et @sketamatemari @sketamatemari
የመምህራን ልዩ የክረምት ስልጠና መቼ መሰጠት ይጀምራል? በዚህ ክረምት 80 ሺህ ለሚሆኑ መምህራን በሚያስተምሩበት የትምህርት መስክ እና በማስተማር ዘዴ ልዩ ስልጠና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል። ይህንን ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚወስዱ ሰልጣኞች ምልመላ በወረዳ ትምህርት ቤት ጽ/ቤቶች ተከናውኗል። ስልጠናው ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። Via: tikvahuniversity @sketamatemari @sketamatemari
без подписи
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል። እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል። @sketamatemari @sketamatemari
без подписи
#ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉት ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል። በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ (Average) 80 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በኦንላይን http://bs.ministry.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም እና ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተና የሚሰጥበትን ቦታ በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። #tikvahuniversity @sketamatemari @sketamatemari
без подписи
без подписи
#AcademicCalendar በመዲናዋ ለ2018 የትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እንዲሁም የመፀሀፍ ስርጭት የሚካሄደው ከሐምሌ 1 እስከ ነሃሴ 23/2017 ዓ/ም መሆኑ ታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ/ም የትምህርት ቀናትን ዛሬ ይፋ አድርጓል ለ11ዱም ክ/ከተማ የትምህርት ፅ/ቤቶች ልኳል። በዚሁ ካላንደር መሰረት ምዝገባ ከሃምሌ 1 እስከ ነሔሴ 23 /2017 ዓ/ም ይካሄዳል። መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት የሚያደርጉበት እንዲሁም አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ የሚደረገው ነሃሴ 28 እና ነሃሴ 29/2017 ዓ/ም እንደሆነ ተመላክቷል። ከነሃሴ 24 እስከ ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ደግሞ የ7ኛና የ9ኛ ክፍል ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ አዲስ ተመዝጋቢዎች ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል። መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ/ም የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ (day one class one) እንደሆነ ይፋ ተደርጓል። በ2018 ዓ/ም የሚሰጠው የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እንደሚሰጥ በትምህርት ካላንደሩ ላይ ታሳቢ ተደርጓል። (ሙሉውን ከላይ ይመለከቱ) Via: tikvahethiopia @sketamatemari @sketamatemari
без подписи
без подписи
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለገቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ዛሬ አጠቃላይ ገለጻ ተሰጥቷል። ተፈታኞቹ በዩኒቨርሲቲዎቹ በሚኖራቸው ቆይታ በሚያገኟቸው አገልግሎቶች፣ በሚጠበቅባቸው ግዴታዎች እንዲሁም በፈተና ወቅት መውሰድ ስለሚኖርባቸው ጥንቃቄ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል፡፡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ምስል፦ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲ እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ @sketamatemari @sketamatemari
без подписи
የ2017 ዓ.ም የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት መግባት ጀምረዋል። በሦስተኛ እና አራተኛ ዙር ፈተናቸውን ለሚወስዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች አቀባበል ሰኔ 28 እና 29/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ከዚህ ቀደም በወጣ መርሐግብር መገለፁ ይታወቃል። የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም በሁለት ዙር ይሰጣል። ምስል፦ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity