tgindex
ስለ ስልካችን

ስለ ስልካችን

Статистика
@SleSlkachinарабский

الهاتف الجوال لك أو علیك شعبان ٢٨ ١٤٤٧

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
20
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 083
+10 за 2 дн.
Сутки
−4
−0,37%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
288
29 постов
Вовлечённость
26,6%
к подписчикам
Постов в день
2,9
всего 30
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
248
1/48двое суток
284
1/72трое суток
306

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከብዙ ሰብርና ዱዓ በኋላ… «አልሐምዱ ሊላህ! አላህ የልቤን መሻት ሞላልኝ።» 🤍 አላህ ይህን የምትሉበትን ቀን ለሁላችሁም ያቅርብላችሁ፤ ዱዓችሁን ይቀበል፣ የልባችሁንም መልካም ምኞት ያሳካላችሁ። ኢንሻአላህ🤲❤️‍🩹

  • - من أراد: انشراح الصدر، وغُفران الذنب، وتفريج الكرب، وذهاب الهَم "فليُكثر من الصلاة على النبي ﷺ"**‏ ልቡ እንዲሰፋ፣ ኃጢአቱ እንዲማር፣ ጭንቀቱ እንዲወገድ እና ሀዘኑ እንዲርቅ የሚፈልግ ሰው፣ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰላም ማብዛት ይኖርበታል። قالْ رَسُول الله ﷺ : " إِنْ مِنْ أفْضِلِ أيّامَكم يوم الجمعة فأكْثِروا عَليّ من الصلاة فيه فإن صلاتكم معروضة علي "** የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከቀኖቻችሁ ምርጡ ቀን የጁምዓ ቀን ነው፤ በዚያም ቀን በእኔ ላይ ሰላትን አብዙ፤ የምታደርጉት ሰላት ወደ እኔ ይቀርባልና።» اللهم صلِ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. t.me/SleSlkachin

  • 🔖አቡ ሙሰል አሽአርይ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ~ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው። ጁሙዓ ነዉ ሰሉ አለ ነብይ.... اَللّٰهُمَّ صَلِّ  وَسَلَّم عل نبيَّنا مُحَمَّدْ t.me/SleSlkachin

  • ዛሬ ለሊቱ ረቢዕ አል-አወል 1 ነዉ 6 ወራት ቀሩት... ረመዷን❤️‍🩹

  • 13 авг.16134из Sle_qelbachn1

    ስልኬ ላይ ያንን ቆሻሻ የ ሐራም ቪዲዮ እየታየ፣ እጄ በዛ ቆሻሻ ወንጀል ላይ እያለች ድንገት መለከል መውት ቢመጣስ?! ነፍሴን በዛ ቅጽበት ቢወስዳት… ሰዎች በሩን ሰብረው ሲገቡ አስከሬን ከቆሻሻው ስልክ ጋር ራቁቱን ቢያገኙትስ? የቂያማ ቀን አላህ ፊት በዛች ሁኔታዬ ብቀሰቀስ ምን ይውጠኛል?!

  • 13 авг.33удалён 13 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.43удалён 13 авг.

    🔒ጥያቄ ❔ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ? ⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

  • ወንጀል በሽታ ነው። መድሃኒቱ ኢስቲግፋር ነው...

  • 👉 አላህ የሚጠላውን አትስራ ፣ ከርሱ አንተ የምትወደውን እየፈለክ ። @Sleslkachin

  • مفتاح الرزق والخير والبركات ( الاستغفار ) 🗝✨ قال شيخ الإسلام #ابن_تيمية رحمه الله: "وإذا اجتهد واستعان بالله تعالى ولازم الاستغفار والاجتهاد؛ فلا بد أن يؤتيه الله من فضله ما لم يخطر ببال." “አንድ ሰው ጥረት ካደረገ ፣ በአላህም ከታገዘ ፣ ኢስቲግፋርንም አጥብቆ ይዞ ቢተጋ፤ አላህ ከችሮታው የተነሳ ሰውየው እንኳን በልቡ ሊያስበው ያልቻለውን ነገር ሳይቀር በእርግጥ ይሰጠዋል።” 📚 مجموع الفتاوى | ٣٩٠/١١ t.me/SleSlkachin

  • 👉በሶሀባዎች እንዲሁም እነሱን በመልካም በተከተሉ ታብእዮች ዘመን በምድር ላይ በየትኛውም የሙስሊም ሀገራት በቀብር ላይ የተገነባ መስጅድ አልነበረም። ➝ኢብኑ ተይምያرحمه الله

  • قال العلامةُ ابنُ القيم -رحمه الله- : " مَن أَحسن عبـادة اللّـه في شبـابه، أَعطـاه اللّـه الحكمَـة عند كبر سنـه ". «በወጣትነቱ አላህን በመልካም ሁኔታ የሚያመልክ ሰው፣ አላህ በእርጅናው ጊዜ ጥበብን ይሰጠዋል።» تأَمل قوله تعالى : ﴿ وَلَمَّا بَلَغَ أَشُدَّهُ وَاسْتَوَىٰ آتَيْنَاهُ حُكْمًا وَعِلْمًا ۚ وَكَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ ﴾ «ወደ ሙሉ ኃይሉና የብስለት ዕድሜው በደረሰ ጊዜ፣ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፤ መልካም ሠሪዎችንም እንዲሁ እንመነዳቸዋለን ።» مَنْ عـاشَ تقيًّـا، عـاشَ قويًّـا.. ". «በአላህ ፍርሃትና በትክክለኛ አምልኮ የኖረ ሰው፣ በጥንካሬ ይኖራል።» [مفتاح دار السعادة ١٦٨/١ ] t.me/SleSlkachin

  • እውነተኛው ጉዞ ገና አልተጀመረም... የሰው ልጅ በዚህች አጭር የ60 እና የ70 ዓመት ዕድሜው ውስጥ ይጨነቃል፣ ይፋለማል፣ እንዲሁም ሰላሙን ያጣል... ነገር ግን ከፊቱ የሚጠብቀው ጉዞ ምን ያህል ረጅም እንደሆነ ይረሳል። በዚህች ምድር የምንኖራት ጥቂት ዘመን፣ ከፊታችን በሚጠብቀው ረጅም ጉዞ ላይ መዳኛችንን ወይም ውድቀታችንን ትወስናለች። አላህም በቁርኣኑ እንደነገረን፤ የዚህች ዓለም ሕይወት ከትንሽ ጨዋታና መዝናኛ በስተቀር ሌላ አይደለችም። እውነተኛዋ እና ዘላለማዊዋ ሕይወት አኺራ (የመጨረሻይቱ ዓለም) ናት።

  • « ወንጀል በልብ ውስጥ ጨለማን፣በፊት ላይ ጥቁርነትን፣ በሰውነት ውስጥ ድክመትን፣ በሪዝቅ ( ሲሳይ) ላይ መቀነስን፣ እንዲሁም በፍጥረታት ልብ ውስጥ ጥላቻን ያመጣል። » ኢብኑ ዓባስ ረደየሏሁ አንሁማ

  • አንድ ሰው ከሞተ ቡሃላ መላኢኮች "ምን ስራ ይዞ መጣ?" እያሉ ይጠያየቃሉ። ሰዎች ደግሞ "ምን ጥሎ ሄደ?" ይባባላሉ። አቡ ሁረይራ رضي الله عنه

  • 🔖ተዉሂድ በባሪያዉ ቀልብ ዉስጥ በጠነከረ ቁጥር...! «ኢማኑ» እምነቱ  መረጋጋቱ  " ተወኩሉ "መመካቱ እርግጠኝነቱ ይጠነክራል ። قال شيخ الإسلام ابن تيمية   رحمہ الله: و كلما قويَ ‎التوحيد في قلب العبد، قويَ إيمانہ و طمأنينتہ و توكلہ و يقينه. 📙 مجموع الفتاوى (٣٥/٢٨) t.me/SleSlkachin

  • 🔸 የሕይወትን መስተካከል የፈለገ በማንኛውም ጉዳይ ላይ ተቅዋን አጥብቆ ይያዝ ። @sleslkachin

  • 👈 የሞባይል ስልክ ባለቤት ሆይ 📲፣ 👈 ልብህን ማደስና የእምነትን ሕይወት በልብህ ውስጥ እንደገና ማነቃቃት ከፈለግህ፣ ወንጀሉ ከየት በኩል ወደ ልብህ እንደገባ ተመልከት። 👈 ከዚያም ሁሉንም ሐራም ቁጥሮች ሰርዝና አግድ፤ ወደ ሐራም የሚያደርሱህንም ነገሮች አስወግድ። ሁሉንም ጌታህን የሚያስቆጣ ሐራም ምስልና ቪዲዮ ሰርዝ። 👈 አልረሕማንን የሚያስቆጣ ማንኛውንም ትዝታ አጥፋ፤ ከዚያም፦ «አላህ ሆይ! ወደ አንተ ተመልሰው ከሚጸጸቱት ሰዎች አድርገኝ» በል። 📲 በሐራም ፍቅር የሚጀምረው ነገር፣ ብዙ ጊዜ በእንባ፣ በጸጸትና በከባድ ሐዘን ይጠናቀቃል። 👈 በሐራም ላይ የተመሠረተ ነገር ሐላል ፍሬ አያፈራም። 👈 ከሰዎች የሚደበቅ ነገር ግን ከአልጀባር (ከአላህ) አይደበቅም። «ሁሉም በትንሣኤ ቀን ወደ እርሱ ብቻ ይመጣል።» t.me/SleSlkachin

  • ﴿لَئِنْ شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ﴾ ‏الحمدُلله على ما ذهـب ‏الحمدُلله على ما بقـــى ‏الحمدلله على ما سيأتي ‏الحمدُلله دائمًـا و أبــدًا

  • 🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። ለየትኛውም ታማሚ ቀልብ መዳኛውና መድሀኒቱ አላህን ማውሳት ነው።» 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ = t.me/SleSlkachin

ስለ ስልካችን — tgindex