ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
СтатистикаTAGG is ass. of students in TASH learning orthodoxy @ Gola St. Micheal under Mahibere Kidusan Addis Ababa center Phone +251984811212 ''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን'' ንሕ ፪፥ ፳
- Последний пост
- 08:12
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 250
- 1/48двое суток
- 286
- 1/72трое суток
- 309
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✨ የበዓለ ደብረታቦር መዝሙር ጥናት ✨ ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ረቡዕ የቡሄ በዓል አገልግሎት እንዳለን ይታወቃል ስለሆነም ዛሬ እና ነገ ተከታታይ የመዝሙር ጥናት ይኖረናል። ሁላችንም ከእኅት ከወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን የመዝሙር ጥናቱን እንድንሳተፍ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ። 📌 መዝሙሩን የምናውቀውም ቢሆን ለመዋሐድ እንዲመቸን ጥናቱ ላይ እንድትገኙ አደራ እንላለን ። ቦታ :- ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰዓት :- 11:30 Links 👇 Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
✨ ፍልሰታን በጸሎት✨ "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።” — ማቴዎስ 26፥41 ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ፍልሰታን በጸሎት ተብሎ የተጀመረው ከሰኞ እስከ ዓርብ የዘወትር ጸሎት መርሐግብር በዚህኛውም ሳምንት ይቀጥላል። በዚህም ሁላችንም በቤተሰብና በባች እየሆንን የጸሎቱ ተሳታፊ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን። ሰዓት :- ጠዋት 12:00 ቦታ :- የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) Links 👇 Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ ኑ ክርስቶስን እንቅመስ ✨ 🗣ለሕይወት ቀን 1 ቀን ብቻ ቀረው! “ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል።” ዮሐ. 6፥58 ሰላም የተወደዳችሁ ወንድም እህቶች እንዴት አረፈዳችሁ? እንኳን ለነገው የግቢ ጉባኤያችን የሕይወት ቀን አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ፈቅዶ ከሕይወት ማዕድ የምንካፈልበት ዕለት ዋዜማ ላይ ደርሰናል። ስለዚህ:- ቀኖናችንን ጨርሰን ዝግጁ የሆንን:- 👉 ከመቁረባችን በፊት 18 ሰዓት መጾም ስለሚገባን፤ ዛሬ እስከ 8 ሰዓት ምግባችንን በልተን እና ሰውነታችንን ታጥበን ጥርስንም አፅድተን እንጨርስ። 👉 ነገ ሌሊት 10:00 ላይ orthopedic አካባቢ ተገናኝተን ወደ ጐላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እንሄዳለን። በሰዓቱ ደውለው የሚያስታውሱን ልጆች ቢኖሩም ቀደም ብለን በሰዓቱ ለመገኘት ዝግጁ እንሁን። 👉 እንደ Mask (የአፍ መሸፈኛ)፣ ፌስታል (ጫማችንን ወደ ውስጥ ይዞ ለመግባት) እና የመሳሰሉትን መያዝም እንችላለን። 📌 በዕለቱ የምትፈልጉትን ማንኛውም እንደ ምግብ ነገሮች delivery በእነዚህ ስልኮች ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። ለእህቶች - 0929416504 ለወንድሞች - 0977214138 መልካም ቀን! ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ? ይህ የአባታችን የቀሲስ ካሣዬ ልጆች ግሩፕ ነው። እናም ከዚህ በኋላ ወርሃዊ ጉባኤ እንድናዘጋጅና ሌሎችንም ጉዳዮችን እንድንነጋገር የእርሳቸው የንስሐ ልጆች የሆናችሁ ይህን እንድትቀላቀሉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። https://t.me/kesiskasaye/1 ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
📌 ዛሬ የምናጠናው አብነት ነው።
без подписи
без подписи
✨ልዩ የአንድነት መርሐግብር ✨ 📌 የሕይወት ቀንን በማስመልከት ለ4 ተከታታይ ሳምንታት የተዘጋጀው ልዩ የአንድነት መርሐግብር ዛሬ በመጨረሻ ክፍል በእንተ ቅዱስ ቁርባን ክፍል-2 ብሎ ያጠቃልላል! ታድያ በዚህ ልዩ መርሐግብር አይቀርም ሁላችንም እርስ በእርስ በመቀሳቀስ ወንድም እኅቶቻችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ። 🗓 ዛሬ ዓርብ ነሐሴ 8 ⏰ ከ11:30 ጀምሮ ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
✨ ፍልሰታን በምጽዋት ✨ ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ግቢ ጉባኤያችን ጾመ ፍልሰታን በማስመልከት የቁርሳችንን ወደ ሙዳያችን በሚል ሙዳየ ምጽዋት አዘጋጅቷል ስለሆኖም እናንተ ይሄንን ሙዳይ በዶርም አንድ በመውሰድ እና አብሮ በማስቀመጥ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እንድረስ እያለ ይጠራችኋል። ሙዳዩን ለማግኘት 📌 በሴቶች ዶርም old building - 78 0973861811 (ዳናዊት) 📌 በወንዶች ዶርም Container - 04 0913735490 (አራርሶ) እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። ✨የጥ/አ/ግ/ጉ ሙያና በጎ አድራጎትክፍል✨
✨ የሕይወት ቀን - 3 ቀናት ቀሩት! ✨ "ክርስቲያን የሆንነው ለመቁረብ ነው❗️ ሰው የቆመበትን ዋና ነገር እንዴት ያጣል❓ ክርስትና ሕይወት ነው፤ ሕይወት ደግሞ ክርስቶስ ነው።" አሁንም ይህን google form ያልሞላችሁ እንድትሞሉ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSftKMqzwsUp6rvO2DLkiYByONr4B9T6KvCOBHzRvBh0J1Qkfg/viewform?usp=dialog ኑ ክርስቶስን እንቅመስ! ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
📌 የኮርስ መርሐግብሩ የሚሆነው ነጩ ሕንፃ Ground floor ውስጥ ነው።
📌 ዛሬ የምናጠናው መዝሙር ነው።
без подписи
✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨ “ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።” ምሳሌ 23፥12 ዛሬ ማለትም ነሐሴ6 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ። 📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሳሰቢያ፦ ኮርሱን በመከታተል ለሕይወታችን ስንቅ እንያዝ። Links 👇 Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
📌 መርሐግብሩ የሚሆነው ነጩ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ነው።
✨ልዩ የወላጆች እና የበኩር ልጆች የውይይት መርሐግብር ✨ “በወንድማማችነት ፍቅር እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ ክብርን በመሰጠት አንዱ ሌላውን ቀድመው ይኑር።'' ሮሜ 12፥10 ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ቤተሰቦች ዛሬ ልዩ የቤተሰብ ውይይት መርሐግብር አዘጋጅተን የምንጠብቃችሁ ይሆናል። በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት ጸሎት ትምህርተ ወንጌል ውይይት አዝናኝ ጨዋታ ግቢ ውስጥ ያለን ወላጆች እና የበኩር ልጆች እርስበእርስ ተቀሳቅሰን በመርሐ ግብሩ በመገኘት በእግዚአብሔር ቤት እንሰባሰብ ዘንድ አደራ እንላለን። 📅 ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 5 ⏰ ሰዓት: 11:50 ቦታ: ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
✨ የወላጆች እና የበኩር ልጆች የውይይት መርሐግብር ✨ 📌 ነገ ማክሰኞ ነሐሴ 5 ከ11:50 ጀምሮ
✨ ፍልሰታን በጸሎት✨ "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።” — ማቴዎስ 26፥41 ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንት የተጀመረው ከሰኞ እስከ ዓርብ የዘወትር ጸሎት መርሐግብር በዚህኛውም ሳምንት ይቀጥላል። በዚህም ሁላችንም በቤተሰብና በባች እየሆንን የጸሎቱ ተሳታፊ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን። ሰዓት :- ጠዋት 12:00 ቦታ :- የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) Links 👇 Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
እንዴት ዋላችሁ ? ዛሬ የቀሲስ ካሳዬ ንስሐ ልጆች ጉባኤ እንዳለ ይታወቃል ስለሆነም የቀሲስ ካሳዬ ንስሐ ልጆች የሆናችሁ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ትልቁ አዳራሽ እንድትገኙ ስንል አደራ እንላለን። ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
🔔 በእንተ ቅዱስ ቁርባን 🔔 ክፍል ፫ https://telegra.ph/%E1%8B%A8%E1%88%95%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%B5-%E1%89%80%E1%8A%95-07-19-3 ኑ ክርስቶስን እንቅመስ! ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨