Arsi University Special Secondary School
Статистикаይህ ቻናል ለተማሪዎች፡ ለወላጆችና ለመምህራን መረጃ የሚሰጥ ነው::
- Последний пост
- 16 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 216
- 1/48двое суток
- 1 393
- 1/72трое суток
- 1 502
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
NOTICE All students who have been promoted from Grade 10 to Grade 11 are hereby informed that tutorial classes will begin on 11/12/2018. Therefore, all concerned students will attend classes every morning from 2:20 to 6:40. Note: This notice does not apply to students studying at the Arsii University STEM Center. All concerned students are expected to attend the classes on time and regularly. Arsii University Special School Thank you.
https://www.facebook.com/100048758598453/posts/1579973170304621/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
የተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምዝገባው ጊዜ የሚያበቃው ነሐሴ 08/2018 ስለሆነ፣ የቀረው አንድ (1) ቀን ብቻ ነው! በ2018 በተሰጠው የ8ኛ ክፍል የክልል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ እና በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ትምህርት ቤት ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች፣ የምዝገባው ጊዜ እስከ ነሐሴ 08/2018 ብቻ ስለሆነ በአፋጣኝ እንዲመዘገቡ እናሳውቃለን። 📌 የምዝገባ የመጨረሻ ቀን፡ ነሐሴ 08/2018 📌 የፈተና ቀን፡ ነሐሴ 20/2018 ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በአፋጣኝ ይመዝገቡ!
без подписи
Please Register and use this opportunity!
For G-12
без подписи
ማስታወቂያ ቀን: 30/11/2018 ዓ.ም. ለሁሉም አዲስ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል የክልል ማጠናቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎችን በውድድር መርጦ በ2019 የትምህርት ዘመን ለማስተማር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ተመዝግባችሁ ተወዳድራችሁ ተማሩ! የምዝገባ መስፈርቶች 1. የ8ኛ ክፍል የክልል ፈተና አማካይ ውጤት · ለወንዶች፡ 83% እና ከዚያ በላይ ለሴቶች፡ 80% እና ከዚያ በላይ 2. የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት · ለወንዶች፡ 85% እና ከዚያ በላይ ለሴቶች፡ 75% እና ከዚያ በላይ 3. በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል በሂሳብ እና በእንግሊዝኛ ትምህርቶች · ለወንዶች፡ 75% እና ከዚያ በላይ ለሴቶች፡ 70% እና ከዚያ በላይ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች · ከቀድሞ ትምህርት ቤት በማህተም የተረጋገጠ የ8ኛ ክፍል የክልል ፈተና አማካይ ውጤት ማረጋገጫ። · የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት። · 1 (አንድ) ፋይል (ክላሰር)። · 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ። የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 04–12/2018 ዓ.ም. (በስራ ቀናት ብቻ) የምዝገባ ቦታ 1. የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመግቢያ ፈተና ቀን: ነሐሴ 19/12/2018 ዓ.ም. የፈተና ቦታ በቀጣይ ይገለጻል። ፈተናው በኦንላይን (Online) እንደሚሰጥ በአክብሮት እናሳውቃለን። የመግቢያ ፈተና ትምህርቶች · ሂሳብ · አፋን ኦሮሞ · እንግሊዝኛ · ጠቅላላ የተፈጥሮ ሳይንስ ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ፈተናው የሚሰጠው የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉበት በነበረው የማስተማሪያ ቋንቋ ነው። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ስልክ: 0927970755 / 0912684439
без подписи
❗️BBO Kaalaandarii Kaalaandarii bara barnootaa 2019 kan Biiroon Barnoota Oromiyaa baase Odeeffannoo Kaalaandarii bara barnootaa 2019 kan Biiroon Barnoota Oromiyaa ifoomse file armaan oliin buusuun ilaalaa https://t.me/Oromiaeducationbureauo
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Beeksisa Ulaagaa Simannaa MBBA.PDF Tolaa Bariisoo Gadaa 💠
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Ashaaraa Magariisaa 2018