tgindex
Addis Ababa Ethics Media

Addis Ababa Ethics Media

Статистика

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና ፀረ - ሙስና ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አዋጅ ቁጥር 75/2014 የተቋቋመ ነው።

Последний пост
25 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 459
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 595
21 постов
Вовлечённость
109,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 25 мая1 8735

    без подписи

  • 25 мая1 8905

    без подписи

  • 25 мая1 7756

    без подписи

  • 25 мая1 860165

    በቡድን መንፈስ ስራዎችን ማከናወን ለስራ ስኬታማት ወሳኝ ነው፡፡                                                                                                                                                     ግንቦት 17/2018 ዓ.ም የአ/አ/ከ/ስ/ፀ/ሙ/ኮ በአዲስ አበባ ከተማ ስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የወርቃማ ሰኞ የእውቀት ሽግግር መድረከ ተካሄደ፡፡ የቡድን መንፈስ በመላበስ ስራዎችን ተግባራዊ ማድረግ ለአንድ ተቋም ስራ ውጤታማነት ወሳኝ የስራ ባህል መሆኑን ሰነዱን ያቀረቡት የኮሚሽኑ የህግ ባለሙያ አቶ ከተማ ተገኑ ገልፀዋል፡፡ የመድረኩ  ተሳታፊዎች በቡኩላቸው የቡድን መንፈስ ውጤታማ መስተጋብር በመፍጠር ስኬታማነትን ለማረጋገጥ ረገድ የማይተካ ሚና እንዳለው ተናግረዋል፡፡  "ሙስና ስጋት የማይሆንባት አዲስ አበባን እንፈጥራለን!” ለጥቆማ በነፃ የስልክ መስመር 8887 Facebook https://www.facebook.com/share/1AxqPkYgNQ/ ቴሌግራም:- https://t.me/aaethics2015 ቲክቶክ:–https://www.tiktok.com/@addis.ababa.ethic?_t=ZM-8tqgdUzDifn&_r=1 ዩቲዩብ:–   https://youtube.com/@addisethics?si=KYuB2L8_rwYnrtQK ኢሜል ፡- aaanticoruption@gmail.com

  • 11 мая1 9514

    без подписи

  • 11 мая1 9334

    без подписи

  • 11 мая1 940115

    без подписи

  • 11 мая1 5503

    без подписи

  • 11 мая1 8164

    без подписи

  • 11 мая1 5222

    без подписи

  • 11 мая1 5853

    без подписи

  • 11 мая1 3422

    без подписи

  • 11 мая1 5203

    без подписи

  • 11 мая1 3142

    без подписи

  • 11 мая1 5233

    без подписи

  • 11 мая1 2253

    без подписи

  • 11 мая1 54033

    без подписи

  • 11 мая1 438127

    የሙስና ትግሉን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ተጠያቂነትን ማስፈን ይገባል፤ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም የአ/አ/ከ/ስ/ፀ/ሙ/ኮ የአዲስ አበባ ከተማ ስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀሙን በየደረጃው ካሉ መከታተያ ክፍሎች ጋር ገመገመ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ  ለሙስና ትግሉ ውጤታማነት የጥቆማ ሰጪዎችን ደህንነት  በጠበቀ መልኩ  ስራዎችን ተፈፃሚ በማድረግ  ተጠያቂነት ማስፈን እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ አክለውም  ለሙስና ትግሉ አጋዥ የሆነ የሙስና መረጃ በማመንጨት ህብረተሰቡን ተሳትፎ ማሳደግ  ይገባል ብለዋል፡፡ ምክትል ኮሚሽነር መቅደስ ተስፋዬ አሳታፊ የሆነ የሙስና መከላከል ስራዎች ተግባራዊ ማድረግ የተቋሙን ስራ  ስኬታማ ለማድረግ አጋዥ መሆኑን  ገልፀዋል፡፡    በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ የክትትል፣ ድጋፍና ምዘና ስራዎች መከታተያ ክፍሎች የተሻለ እና ተቀራራቢ አፈፃፀም እንዲኖራቸው ማድረጉን አንስተው፤ ለዚህም የኮሚሽኑ የስራ አፈፃፀም ከጊዜ ወደ ጊዜ ውጤታማ መሆኑ  ማሳያ ነው ብለዋል ፡፡  ኮሚሽኑ ሙስና ከመፈፀሙ በፊት መከላከል ላይ ትኩረት በመስጠት ስራዎችን እንደሚያከናውን የተናገሩት ምክትል ኮሚሽነር ሀብታሙ ፈይሳ   ይህም  ሙስና ከተፈፀመ በኋላ ያለ አግባብ የባከነ ሀብት  ለማስመለስ የሚባክን ጊዜ እና ወጪ ቆጣቢ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ አያይዘውም  የመንግስትና የህዝብ ሀብት ከምዝበራ ለማዳን  ሁሉም አካል የህዝብ ወገንተኝነት በማስቀደም  የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ብለዋል፡፡ በኮሚሽኑ እቅድና በጀት ባለሙያ አቶ ግዛቸው ደገፉ  በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የትውልድ ስነ ምግባር ግንባታና ሙስናን የመከላከል ስራዎች  በተመለከተ ሰነድ ቀርቦ  ከቤቱ ለተነሱ አስተያየትና ጥያቄዎች ማብራሪያ ተሰቶበታል። በተያያዘ ዜና የኮሚሽኑ 3ኛ ሩብ ዓመት ክትትልና ድጋፍ ሪፖርት በኮሚሽኑ የአውታር አስፈፃሚዎች  ማስተባበርያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክትር ተወካይ በወ/ሮ ሀዋ አህመድ ቀርቧል። "ሙስና ስጋት የማይሆንባት አዲስ አበባን እንፈጥራለን!” ለጥቆማ በነፃ የስልክ መስመር 8887 Facebook https://www.facebook.com/share/1AxqPkYgNQ/ ቴሌግራም:- https://t.me/aaethics2015 ቲክቶክ:–https://www.tiktok.com/@addis.ababa.ethic?_t=ZM-8tqgdUzDifn&_r=1 ዩቲዩብ:–   https://youtube.com/@addisethics?si=KYuB2L8_rwYnrtQK ኢሜል ፡- aaanticoruption@gmail.com

  • 6 мая1 055112

    без подписи

  • 4 мая1 24653

    без подписи