tgindex
የራማው ልዑል ልዩ የሰ/ት/ቤቱ ቻናል

የራማው ልዑል ልዩ የሰ/ት/ቤቱ ቻናል

Статистика

ለክፍላት አገልግሎት የሚውል በዚህ ገጽ ኮርሶች፣ወቅታዊ ትምህርቶች፣ ያሬዳዊ ወረብ ፣አዳዲስ ዝማሬዎች፣የኪነጥበብ ጹሁፎች እንዲሁ ወቅታዊና አስቸኳይ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁበት።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 013
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
533
29 постов
Вовлечённость
52,6%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
317
1/48двое суток
363
1/72трое суток
391

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯    ሰላማቹ በክርስቶስ የበዛ ዉድ የፈለገ ሰላም  ልጆች አንደምን አላቹ🙏             የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የ ህጻን  በእመነት መንግስቱ አባት ስላረፋ ስርዓተ ቀብሩ የሚፈፀመው ዛሬ 07/12/2018 ከቀኑ 4:00  ሰዓት ስለሆነ የምትችሉ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ልብሰ ስብሐት ለብሳችሁ የስርዓተ ቀብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ የማትችሉ ደግሞ በመኖሪያ ቤት ተገኝታችሁ የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንል በትህትና   እናሳስባለን🙏 የመኖሪያ አድራሻ  ፒኮክ ጫፍ       ስረዐተ ቀብሩ የሚፈፀመው መድሐኒአለም ቤ/ክ⛪️             ለቤተሰቦቻቸው  መጽናናትን እንመኛለን          ✍️ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል

  • ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንደምን አደራችሁ🙏🙏🙏     👉ማሳሰቢያ ፎቶ ላልሰጣችሁ አባላት 👉ከላይ ስም ዝርዝራችሁ የተጠቀሳችሁ አባላት ለካርድ የሚሆን ፎቶ እስካሁን ያላስገባችሁ ናችሁ ስለዚህ ዛሬና ነገ ለመጨረሻ ጊዜ ለትምህርት ክፍሉ እንድታስገቡ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። 👉በተጨማሪም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የ2018 ዓመተ ምሕረት ሥርዓተ ትምህርት ለተከታተላችሁ አባላት  የካቴድራላችን አስተዳዳሪ መላዕከ ምሕረት ቆሞስ አባ ዜና ማርቆስ በተገኙበት እሑድ 10/12/2018 ካርድ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን። 👉ሁላችሁም ተገኝታችሁ ዓመቱን በሙሉ የደከማችሁለትን ውጤት እንድትቀበሉና ደካማና ጠንካራ ጎናችንንም በዚያው የምናይበት ስለሆነ በዚያ እለት ማንም እንዳይቀር ፎቶ ያላስገባችሁ ለዚህ መርኃ ግብር መዘጋጀት ስላለበት በአፋጣኝ እስከ ነገ ብቻ ገቢ በማድረግ እንድትተባበሩን በፍቅር እንጠይቃለን። 👉ልብ በሉ ካርድ የሚሰጠው እሑድ ብቻ መሆኑንን እንድትረዱ እናሳስባለን። ሠናይ እለተ ሠሉስ ይኲንልነ🙏       ✍ከትምህርት እና ሥልጠና ክፍል

  • የካርድ ፎቶ ያላመጡ አባላት ስም ዝርዝር 👉6ኛ ክፍል ናትናኤል ወንድፍራው ዋኖፊ ታምሩ ዘሩባቤል መክብብ የአብስራ እሸቱ ሜላት ፍቃዱ ዲና ሰሎሞን ሄበን እስራኤል ፀጋአብ በላይ ኤልሻዳይ ልዑል አቤኔዘር መክብብ ዲ/ን በረከት ወንድማገኝ ረድኤት ተመስገን ዳግም ዮሀንስ መቅደላዊት ፀጋዬ የሮሰን ሙስጠፋ አርሴማዊት ሀይሉ ሶሊያና ሰሎሞን ይዲዲያ ተካልኝ 👉7ኛ ክፍል ፍቅረማርያም ጋሻው አብርሃም ክፍሌ መሰረት ጌታቸው ቢንያም ብዛየው ዲ/ን ንጉስ ሽመልሽ ዳዊት ደሱ መሰረት መልስ ገመቺስ ብርሃኑ ይትባረክ ካሳ እፁብ ድንቅነህ ዳናዊት መስፍን ሉላዊት ፍስሀ ኢየሩስ ጌቱ ማቴዎስ ተከስተ አያንቱ ሀብታሙ ቤተልሄም አበራ ማህሌት አክሊሉ ትንቢት ደበበ አብርሃም አስፋው ዳናዊት ባዩ ዮርዳኖስ ዘርጋው ደቤ ንጉሴ መብራቱ ደንድር ኪያ ባሳዝን አርሴማ ድጋፌ ኤርሚያስ ቀጠለ ሰላም ተካልኝ ሰላም ግዛቸው በኃይሉ ታከለ ቅዱስ ጌታቸው ተስፋዬ ቸሩ አበራሽ ደምሴ ቢንያም ሽታዬ ህዝቂያስ ነጋሽ ታምራት ሀብቱ በሱፈቃድ ቸርነት ሳራ አጀማ ምህረት አድራጎት ካሌብ ግዛቸው ኤልዳና ጭቅሳ 👉9ኛ ክፍል ሄኖክ መንግስቱ መብራቴ ደሳለኝ አበባ ሸለመ ታምራት መኩሪያ ደነቀ ጥበቡ አቦነህ ካሱ ባዩሽ ጀማነህ

  • 👆 አድራሻው

  • 🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯    ሰላማቹ በክርስቶስ የበዛ ዉድ የፈለገ ሰላም  ልጆች አንደምን አላቹ🙏             የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው አዶናዊት ብረሃኑ አጎት ስላረፋ ስርዓተ ቀብሩ የሚፈፀመው ዛሬ 05/12/2018 ከቀኑ 5:00 ሰዓት ስለሆነ የምትችሉ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ልብሰ ስብሐት ለብሳችሁ የስርዓተ ቀብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ የማትችሉ ደግሞ በመኖሪያ ቤት ተገኝታችሁ የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንል በትህትና   እናሳስባለን🙏    ሀይሌ ሪዞርት አጠገብ       ስረዐተ ቀብሩ የሚፈፀመው በቅድስት ኪዳነምህረት ቤ/ክ⛪️             ለቤተሰቦቻቸው  መጽናናትን እንመኛለን          ✍️ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል

  • 🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯    ሰላማቹ በክርስቶስ የበዛ ዉድ የፈለገ ሰላም  ልጆች አንደምን አላቹ🙏             የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው አዶናዊት ብረሃኑ አጎት ስላረፋ ስርዓተ ቀብሩ የሚፈፀመው ዛሬ 05/12/2018 ከቀኑ 5:00 ሰዓት ስለሆነ የምትችሉ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ልብሰ ስብሐት ለብሳችሁ የስርዓተ ቀብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ የማትችሉ ደግሞ በመኖሪያ ቤት ተገኝታችሁ የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንል በትህትና   እናሳስባለን🙏    የመኖሪያ አድራሻ ሃይሌ ሪዞርት       ስረዐተ ቀብሩ የሚፈፀመው በቅድስት ኪዳነምህረት ቤ/ክ⛪️             ለቤተሰቦቻቸው  መጽናናትን እንመኛለን          ✍️ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል

  • 9 авг.545152

    🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯    ሰላማቹ በክርስቶስ የበዛ ዉድ የፈለገ ሰላም  ልጆች አንደምን አላቹ🙏        የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው ሀብቴ ጉድሮ አባት ስላረፋ ስርዓተ ቀብሩ የሚፈፀመው ነገ 04/12/2018 ከቀኑ 6:00 ሰዓት ስለሆነ የምትችሉ በሰዓቱ ተገኝታችሁ አልባሳት ለብሳችሁ የስርዓተ ቀብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ የማትችሉ ደግሞ በመኖሪያ ቤት ተገኝታችሁ የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንል በትህትና   እናሳስባለን🙏    የመኖሪያ አድራሻ 10 ቀበሌ       ስረዐተ ቀብሩ የሚፈፀምበት ⛪✝️ቤተክርስቲያን ......             ለቤተሰቦቻቸው  መጽናናትን እንመኛለን          ✍️ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል

  • ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንደምን አደራችሁ🙏🙏🙏 👉ውድ የፈለገ ሰላም አባላት እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰታ ጾም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏 👉ጾሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን በረከተ ነፍስ በረከተ ሥጋ የምንቀበልበት ያድርግልን🙏🙏🙏 👉ማሳሰቢያ ለሁሉም አባላት ✅እሑድ 03/12/2018 ዓመተ ምሕረት ከሰዓት 7:30 ጀምሮ የመመዘኛ ፈተና እንዳለ ይታወቃል ስለሆነም የመመዘኛ ፈተናው ሁሉም አባላት የሚፈተኑት ስለሆነ መደበኛ እና ልዩ መደበኛ እንዲሁም በርቀት ሆናችሁ የምትማሩ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የመፈተን ግዴታ አለባችሁ ስለዚህ ሰዓት ይከበር በሰዓቱ ሁላችንም ተገኝተን ፈተናውን እንድንፈተን በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። 👉በተጨማሪም የተተኪ መምህራን ሥልጠና ያልተመዘገባችሁ እኅቶችና ወንድሞች እንድትመዘገቡ ሥልጠናው ሊጀመር ስለሆነ ይህን መልካም አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ ሁላችሁም ተመዝገቡ ስንል እናሳስባለን። 👉እንዲሁም ወርሃዊ የወላጆች መርኃ ግብር እሑድ ከቅዳሴ መልስ በተለመደው ስፍራ ወላጆቻችን እንዲገኙ ጥሪ እንድታስተላልፉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን🙏🙏🙏 መልካም የሱባዔ ወቅት ይሁንልን🙏 ✍ከትምህርት እና ሥልጠና ክፍል

  • ሰላማቹ በክርስቶስ የበዛ ዉድ😍 የፈለገ ሰላም ዘመላእክት ልጆች አንደምን አላቹ🙏🙏🙏 በቅድሚያ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ🙏 እያልን ጾሙን ምክንያት በማድረግ ከነገ  ከ01/12/2018_14/12/2018 ድረስ የሚቆይ ጸሎተ ምህላ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ከ11:30 ጀምሮ ተዘጋጅቷል ስለዚህ እናንተም በሰዓቱ ተገኝታችሁ የጸሎቱ ተካፍይ እንድትሆኑ ላልሰሙት እህት ወንድሞቻችሁም እንድታሳውቁ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን🙏  የጸሎቱ መሪዎች እና አስተባባሪዎችም ከጸሎቱ ስዓት ቀደም ብላችሁ እንድትዘጋጁ እና በዕለቱ የማይመቻችሁ ከሆነ ለሌላ ተረኛ እንድትቀይሩ ካልቻላችሁ ደግሞ ለክፍሉ ተጠሪ ቀድማችሁ በማሳወቅ ሀላፊነታችሁን ወይንም መንፈሳዊ ግዴታቸሁን እንድትወጡ ስንል በእግዚአብሔር ስም በታላቅ መንፈሳዊ ትህትና እናሳስባለን 🙏🙏🙏🙏 ሌላው ደግሞ የንስሐ አባት የሌላችሁ ከላይ ባሉት ቁጥሮች በመደወል ወይም ቢሮ በመምጣት ንስሐ አባት መያዝ ትችላላችሁ የንስሐ አባት ያላችሁ ደግሞ ከ እግዚአብሔር ጋር እራሳችሁን ለቅዱስ ቁርባን አዘጋጁ ☎️+251926643566 ዲን መንግስቱ ግርማ ☎️+251912696512 ወጣት ሄላን ወንደሰን                          ከሱባዔዉ   ረድኤት በረከት ይክፈለን አሜን🙏🙏 🙏✝️                                         ✍️ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንደምን አደራችሁ🙏🙏🙏 👉በትላንትናው በእለተ ረቡዕ ጉባዔ ላይ በሰንበት ት/ቤታችን በምልክት ቋንቋ ሥልጠና አንድ ዓመት በሙሉ ጊዜያቸውን ሳይሰስቱና ሳይሰለቹ እንዲሁም በጥልቅ የትምህርት ፍቅር ያጠናቀቁ አባላት የተመረቁ ሲሆን። 👉በተጨማሪም በዘንድሮዎ ሲሰጥ በነበረው ሥርዓተ ትምህርት ዘመን ከ1ኛ ክፍል እስከ 9ኛ ክፍል ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ የወጡ አባላት የሽልማት ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል ሽልማቱ የበለጠ እንዲጠነክሩና ከዚህ የበለጠ ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉበት መንፈሳዊ ተነሳሽነት እንዲኖራቸውም ጭምር የሚጋብዝ ነው እናንተም ከዚህ በበለጠ ጠንክራችሁ እንድትማሩና በቤቱ እንዲያጸናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። 👉የሰርተፍኬትና የሽልማት ቡራኬ የሰጡት የካቴድራላችን አስተዳዳሪ መላዕከ ምሕረት ቆሞስ አባ ዜና ማርቆስ ናቸው በእውነቱ ይሄ እድለኝነት ነው አንድን መንፈሳዊ ሥልጠና በአግባቡ አጠናቆ ለምርቃት መብቃት ትልቅ ነገር ነው ሁላችንም መንፈሳዊ ቅናት ልንቀና ይገባል የተመረቃችሁም በእውነት እግዚአብሔር በሰጣችሁ ጸጋ ሰንበት ትምህርት ቤቱና ቅድስት ቤተክርስቲያንን ልታገለግሉበት ይገባል በቤቱም ያጽናችሁ እያለ ትምህርት ክፍሉ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። መልካም እለተ ሐሙስ ይሁንልን🙏 ✍ከትምህርት እና ሥልጠና ክፍል

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи