tgindex
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

Статистика

The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service. ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/adimaslotery Join our Telegram Channe:https://t.me/adimaslotery

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
8 642
+13 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 567
18 постов
Вовлечённость
29,7%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
910
1/48двое суток
1 042
1/72трое суток
1 124

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኪዳኔ ገበየ በቆረጠው 49 ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ 7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኪዳኔ በራይድ ሾፌርነት የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ወደ ፊት እቅድ በማውጣት እንደሚጠቀምበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡

  • 14 авг.1 0273

    መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::

  • 13 авг.1 09814

    በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ንግዳቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡

  • ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም የሚወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪን በመቁረጥ በቤትዎ ድርብ በዓል ያክብሩ፡፡ እንቁጣጣሽ ሎተሪ …… ህይወትን ቀያሪ ዕድልን ………… አብሳሪ፡፡ አዲስ ዓመት ደርሶ……. የሚያደላድለው ይቁረጡ እንቁጣጣሽ…. ብዙ አማራጭ አለው፡፡

  • በአርሲ አዳባ ነዋሪ የሆኑት አቶ አሎ ዩሱፍ በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ አሎ በግል ስራ ዘርፍ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ የሚተዳደሩ ሲሆኑ በደረሳቸውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንዲሚያውሉት ገልፀውልናል፡፡

  • 11 авг.1 39421

    በጉጉት የሚጠበቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ነው፡፡ በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊየን ብር በ2ኛ ዕጣ 10 ሚሊየን ብር በ3ኛ ዕጣ 5 ሚሊየን ብር በ4ኛ ዕጣ 2 ሚሊየን ብር በ5ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

  • 27 июл.2 932322

    የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት እንደሚሰራበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡

  • 27 июл.2 9215

    የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡

  • 27 июл.2 6562

    የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡

  • 27 июл.2 31071

    የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር አሳቅፋዋለች፡፡ የደረሰውንም ገንዘብ ለቤተሰቤ ቤት እሰራበታለሁ በማለት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡

  • 23 июл.2 8491

    https://www.facebook.com/profile.php?id=100091463537429

  • 1 июл.4 97220

    👉 በ  https://ethiolottery.short.gy/telegramorganic ማስፈንጠሪያ በመጫን፣ በቴሌ ብር ሱፐር አፕ እና በ*8989#  እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ይቁረጡ። ቶቤል ሽቶ ከሲዳማ ክልል በዕለታዊ ሎተሪ ተንበሸበሸ! በ5 ብር ብቻ የቆረጠው ዕለታዊ ሎተሪ የ25,000 ብር ዕድለኛ አድርጎታል! እርስዎስ ለማሸነፍ አልጓጉም? ዕለታዊ ሎተሪን ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ! በኃላፊነት ይጫወቱ! 🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ! መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

  • без подписи

  • 29 июн.4 634241

    ዛሬ የሳምንቱ የመጀመርያ ቀን ሰኞ በመሆኑ ሳምንቱ የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎት እየተመኘን የውብ አፕርትመንት ቤትና አውቶሞቢሎች ሽልማት የያዘው የቶምቦላ ሎተሪ መውጫው ቀን ደርሷል፡፡አንድ ሳምንት ብቻ ነው የቀረው፡፡ሳይዘናጉ ዛሬውኑ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡ 👉ዕጣው ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል 1️⃣ኛ ዕጣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት እና 60,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት 2️⃣ኛ ዕጣ ባለ ሰባት መቀመጫ በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራ ሀይብሪድ መኪና እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት 3️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት 4️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 10,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

  • 28 июн.3 4191

    https://t.me/Sanyiigudata

  • 28 июн.3 4162

    👉 ትኬትዎን https://ethiolottery.short.gy/dailytg 👉በቴሌብር ሱፐር አፕ 👉በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛውንም ፊደል በመላክ አሁኑኑ ሎተሪ ይግዙ። የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/adimaslotery ✳️ ለበለጠ መረጃ በ8989 ይደውሉ! በኃላፊነት ይቁረጡ! 🔞 ከ18 አመት በታች የተከለከለ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

  • без подписи

  • 27 июн.4 0763

    👉 በhttps://ethiolottery.short.gy/dailytg  ማስፈንጠሪያ በመጫን፣ 👉በቴሌ ብር ሱፐር አፕ እና 👉በ*8989#  እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ይቁረጡ። አቶ ተዋቸው ይገዙ በዕለታዊ ሎተሪ  የ25,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል! በዕለታዊ ሎተሪ የ25,000 ብር ዕድለኛ መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ዕለታዊ ሎተሪን ይቁረጡ!                                                                                         በኃላፊነት ይጫወቱ! 🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ! መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

  • 26 июн.3 1534

    ይሄንን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://ethiolottery.short.gy/instantgamestg እና  በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ላይ ዕድልዎን እየሞከሩ ይጫወቱ! ህልምዎ በአልማዝ ውስጥ... ዕድልዎ በእጅዎ ላይ ነው! አሁኑኑ ይጫወቱ! አሁኑኑ ይሸለሙ! አልማዝ  እስከ 500,000 ብር ያሸልማል! 👉 የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/lottery_servicen ✳️ ለበለጠ መረጃ በ8989 ይደውሉ! በኃላፊነት ይጫወቱ! 🔞 ከ18 አመት በታች የተከለከለ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

  • 26 июн.2 3964

    👉 ትኬትዎን https://ethiolottery.short.gy/dailytg 👉በቴሌብር ሱፐር አፕ 👉በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛውንም ፊደል በመላክ አሁኑኑ ሎተሪ ይግዙ። የዛሬዋን አርብ የተለየች የሚያደርጋት የእርስዎ መወሰን ብቻ ነው! 25,000 ብር በማሸነፍ የሳምንቱ መጨረሻ እረፍትዎን ወደ እውነተኛ እረፍት ለመቀየር ዛሬ ትክክለኛው ቀን ነው! ✳️ ለበለጠ መረጃ በ8989 ይደውሉ! በኃላፊነት ይቁረጡ! 🔞 ከ18 አመት በታች የተከለከለ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!