tgindex
አድማስ ሚዲያ (Admas Media)s.c

አድማስ ሚዲያ (Admas Media)s.c

Статистика

አስደሳች ዜና !! 📌ታመኝ መረጃ‼️ 📌አድማስ ዲጂቲያል ሎተሪ የራሱን የማህራዊ ገፅ ሲከፍት በታላቅ ደስታ ነዉ። 📌‼️ ዉድ የአድማስ ዲጂቲያል ቤተሰቦች ይህ ሚዲያ 📌የሎተሪ ዉጤቶችን እና 📌 ወቅታዊ ታመኛኝ መረጃ የሚተላለፍበት ሚዲያ ነዉ። ስለሆነም መረጃዉን እና ፔጃችንን #ሼር_like_በመቀላቀል የድርሻዎን ይወጡ‼️::

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 737
+52 за 2 дн.
Сутки
+49
+1,33%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
558
20 постов
Вовлечённость
14,9%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
251
1/48двое суток
287
1/72трое суток
310

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1352из national_lotery

    በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኪዳኔ ገበየ በቆረጠው 49 ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ 7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኪዳኔ በራይድ ሾፌርነት የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ወደ ፊት እቅድ በማውጣት እንደሚጠቀምበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡ ሁለቱም የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ በሁሉም እናሳዉቃለን #join_share_follow https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media

  • 14 авг.1241из national_lotery

    መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::

  • 13 авг.2897из national_lotery

    በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ንግዳቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡

  • 13 авг.2776из national_lotery

    ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም የሚወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪን በመቁረጥ በቤትዎ ድርብ በዓል ያክብሩ፡፡ እንቁጣጣሽ ሎተሪ …… ህይወትን ቀያሪ       ዕድልን ………… አብሳሪ፡፡ አዲስ ዓመት ደርሶ……. የሚያደላድለው ይቁረጡ እንቁጣጣሽ…. ብዙ አማራጭ አለው፡፡ ሁለቱም የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ በሁሉም እናሳዉቃለን #join_share_follow https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media

  • 13 авг.2515из national_lotery

    በአርሲ አዳባ ነዋሪ የሆኑት አቶ አሎ ዩሱፍ በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ አሎ በግል ስራ ዘርፍ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ የሚተዳደሩ ሲሆኑ በደረሳቸውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንዲሚያውሉት ገልፀውልናል፡፡

  • በጉጉት የሚጠበቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ነው፡፡ በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊየን ብር በ2ኛ ዕጣ 10 ሚሊየን ብር በ3ኛ ዕጣ 5 ሚሊየን ብር በ4ኛ ዕጣ 2 ሚሊየን ብር በ5ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ ሁለቱም የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ በሁሉም እናሳዉቃለን #join_share_follow 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

  • አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 50 በገበያ ላይ ነው ይቁረጡ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

  • በምስራቅ ሸዋ የአዱላላ ነዋሪ የሆነው ወጣት አቡ ቦጋለ በቆረጠው 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አቡ በትምህርት ቤት ውስጥ IT ባለሙያ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ከሙያው ጋራ ተያያዥ የሆነ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ወቅት ገልፆልናል፡፡

  • 7 авг.75981из national_lotery

    ብዙዎች ሚሊየነር እየሆኑ ነው። እርስዎም አድማስ ዲጂታል 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ 10 ብር ይቁረጡና ሚሊየኖችን ይሸለሙ። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ። የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ #የሎተሪ ዉጤቶችን በሁለቱም እናሳዉቃለን 👇👇👇👇👇👇👇 #join_share_follow https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media

  • 7 авг.6174из national_lotery

    በአርሲ ሄጦሳ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሜ አለማየሁ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛው ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ #ሎተሪ ወ/ሮ ደሜ የቤት እመቤት ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡ የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ 👇👇👇 #join_share_follow https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media

  • 7 авг.6017из national_lotery

    የባህርዳር ነዋሪ የሆኑት አቶ ዜና ገ/መስቀል በቆረጡት ዝሆን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡  #ሎተሪ አቶ ዜና በማሽነሪ ንግድ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ የባንክ ዕዳቸውን ለመክፈል እንደሚያውሉት በቢሮአችን ቆይታ ገልፀውልናል፡፡ የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ 👇👇👇👍 #join_share_follow https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media

  • 6 авг.6498из national_lotery

    የሐዘን መግለጫ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የቀድሞ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው በህልፈተ ሕይወታቸው የተሰማንን ልባዊ ሐዘን እንገልጻለን። ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው ለኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በትጋትና በታማኝነት ለ 19 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን በተቋሙ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ አስቀምጠዋል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ቀደም ብለው ከታዩ ሴት አመራሮች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ  ናቸው። ዛሬ እኛም እርሳቸው በጣሉት ጠንካራ መሠረት  መነሻ በማድረግ የጀመሩትን ድርጅታዊ ራዕይና ተግባር በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል እንሰራለን፡፡ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ  ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን፡፡ 👇👇👇👇 የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ #join_share_follow https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media

  • 6 авг.579101из national_lotery

    የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ይገኛል ፡፡ ከወዲሁ ትኬቱን በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ 📌የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/national_lotery https://t.me/Admas_Media መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

  • 6 авг.5447из national_loteryy

    የእጣ ቁጥር አልደረሰንም ለምት ደንበኞቻችን በድርጅታችን መስመር 9695 ለይ ደዉለዉ ማናገር ይችላሉ ካሎነም ዲጂቲያል ስለሆነ ለወጣለት ደንበኛ ደዉለን እያሳወቅን እንገኛለን። ሁለቱም የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ በሁሉም እናሳዉቃለን #join_share_follow ቻናል👉 https://t.me/national_lotery ቻናል👉  https://t.me/Admas_Media ግሩፕ👉 https://t.me/national_loteryy ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

  • 6 авг.6705из national_lotery

    አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 50 በገበያ ላይ ነው !  በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ #አድማስ_ዲጂቲያል_ሎተሪ #ሎተሪ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር 📌የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉https://telegram.me/national_lotery

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 4 авг.6857из national_lotery

    የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በንቃት ተሳትፏል። በዚህ መርሃ ግብር የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች በመሳተፍ ለአረንጓዴ፣ ንጹህና ዘላቂ ኢትዮጵያ ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አሳይተዋል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ቤዛ ግርማ የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነት ለትውልድ የሚተላለፍ ሀገራዊ ኃላፊነት መሆኑን በመግለጽ “ዛሬ የምንተክለው ዛፍ የነገን ሕይወትና የአገራችንን ዘላቂ እድገት የምንገነባበት መሠረት ነው” ብለዋል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከዋና ተልዕኮው ጎን ለጎን ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለዘላቂ ልማት እና ለማህበራዊ ኃላፊነት ያለውን ቁርጠኝነት በቀጣይነት ያጠናክራል።

  • 4 авг.876142

    አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::