tgindex

የአማርኛ መጽሐፍት

Статистика
@amharic_bookssКнигианглийский

የሚፈልጉትን መጽሐፍት በ @Any_books_bot ላይ ይጠይቁን For Book Request @Any_books_bot

Последний пост
6 нояб.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
15 515
+87 за 4 дн.
Сутки
+16
+0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
38,1 тыс
23 постов
Вовлечённость
245,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 нояб.27,8 тыс87427

    18+

  • 24 окт.28,7 тыс68130

    የመንፈስ ከፍታ በረከት በላይነህ

  • 16 авг. 2025 г.38,1 тыс291

    без подписи

  • 16 авг. 2025 г.37,4 тыс296

    без подписи

  • 16 авг. 2025 г.35,9 тыс81327

    без подписи

  • 7 авг. 2025 г.36,4 тыс152108

    ክረምት መውጫ ክረምት እንደመሆኑና ብዙ ሰው ምን ላንብብ ጠቁመኝ ባለኝ  መሰረት ቀለል ያሉ ሁሉም ሰው ሳያነባቸው መሞት የለበትም ብዬ የማስባቸውን ከእንግሊዘኛ 20 ከሀገር ውስጥ 20 እንዲሁም ከትርጉም 20 በርግጥ ቁጥሩ አንሷል ቢሆንም  በቀላሉ የሚገኙት ብዬ ካሰብኩት ነው። #ከ_እንግሊዘኛ_መነበብ_አለባቸው_ብዬ_ከማስበው_ውስጥ:- 📌 the brother Karamazov by  Dostoyevsky 📌 crime and punishment by  Dostoyevsky 📌 notes from underground  by Dostoyevsky 📌 The Trial by Franz Kafka 📌metamorphosis  by Franz Kafka 📌Animal Farm  by George Orwell 📌 Nineteen Eighty-Four by George Orwell 📌Thus Spoke Zarathustra by Nietzsche 📌Beyond Good and Evil by Nietzsche 📌The Birth of Tragedy 📌The Stranger by albert Camus 📌The Plague by albert camus 📌The Myth of Sisyphus 📌Being and Nothingness by Jean-Paul Sartre 📌The World as Will and Representation by Schopenhauer 📌The Interpretation of Dreams by Sigmund Freud 📌Man and His Symbols by Carl Jung 📌Man's Search for Meaning by Viktor Frankl 📌Night by Elie Wiesel 📌the old man and the sea by Hemingway ቀለል ያለውን ለመጥቀስ ያክል እና እንደልብ ስለሚገኙ እንጂ ሌላ ብዙ የምለው ነበረኝ  #ከ_አማርኛ_መነበብ_አለባቸው_ብዬ_ከማስበው_ውስጥ 📌 እግረመንገድ በ ስብአት ገ/እግዚአብሔር 📌አምስት ስድስት ሰባት በ ስብአት ገ/እግዚአብሄር 📌እነሆ ጀግና ስብአት ገ/እግዚአብሔር 📌ማስታወሻ በ ዘነበ ወላ 📌ኦሮማይ በ  በአሉ ግርማ 📌ሀዲስ በ በአሉ ግርማ 📌ጥበብ በ ሀይለጊዮርጊስ 📌የፍልስፍና አጽናፍ በ አለማየሁ ገላጋይ 📌ቅበላ በ አለማየሁ ገላጋይ 📌ዋሪሳ  በአለማየሁ ገላጋይ 📌 ማእበል ጠሪ ወፍ በአለማየሁ ገላጋይ 📌የስንብት ቀለማት በ አዳም ረታ 📌ግራጫ ቃጭሎች በ አዳም ረታ 📌ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ በአዳም ረታ 📌መረቅ በአዳም ረታ 📌የቅኔ ውበት በ ከበደ ሚካኤል 📌 እሳት ወይ አበባ በ ጸጋዬ ገብረመድህን 📌አደፍርስ በዳኛቸወ ወርቁ 📌የባስሊቆስ እንባ በ ትእግስት ታፈረ 📌በፍልስፍና መደመም በ ዋለልኝ 📌ጠመንጃና ሙዚቃ በ ይነገር ጌታቸው 📌ፊታውራሪ ተክለሀዋሪያት በ ግርማቸው (ልጃቸው ነው ኦቶባዮግራፊ) 📌ልኡል እራስ እምሩ (ኦቶባዮግራፊ) ከ ሀያ እንዳይበልጥብኝ እንጂ ብዙ የምለው ነበረኝ  ከ_ትርጉም_መነበብ_አለባቸው_ብዬ_ከማስበው_ውስጥ 📌ካፖርቱ መስፍን አለማየሁ 📌እፎይታ ትርጉም ተሾመ ዳምጠው 📌ፓፒዮ ተርጓጉም ጌታቸው ገብሬ 📌የመጨረሻው ፈተና በ ማይነግረው 📌እምዮ - ሳህለስላሴ 📌እናት - ተርጓሚው ተረስቶኛል 📌ምጽአተ እስራኤል በማሞ ውድነህ 📌መከረኞቹ ሳህለስላሴ 📌ብርቅርቅታ አብይ ደምሴ 📌ሆሞዲየስ በ ዳግም 📌ግራጋቢው ዘመን በ ተስፋጽዮን 📌ቡቃያው በ ሙሉብርሀን ታሪኩ 📌 የሀገር ልጅ ሳህለስላሴ 📌ቼሆቭ አጫጭር በበላይነህ አሰጉና በ ጌታቸው 📌ሁለት አጫጭር ታሪኮች (ቱርጌኒቭ) በ ደስታ ታደሰ 📌ያንገት ጌጡ በ አውግቸው ተረፈ 📌ታራስ ቡልባ በበካፋ ሀይለ 📌ሌቭ ቶሎስቶይ ካሳይ ገብሬ 📌ሽማግሌውና ባህሩ ተርጓሚው ተዘነጋኝ 📌የሩሲያ ልቦለድ ታሪኮች በ መኩሪያ

  • 17 июн. 2025 г.31,6 тыс41131

    без подписи

  • 3 июн. 2025 г.40,4 тыс110622

    без подписи

  • 15 дек. 2024 г.52,1 тыс49228

    📓 ርዕስ፡ የተሰበሩ ክንፎች ✍️ ደራሲ ፡ ካህሊል ጂብራን

  • 8 дек. 2024 г.51,3 тыс35222

    📚ርዕስ:- አርምሞ 📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 📅ዓ. ም:- መስከረም 2014 📖የገፅ ብዛ:-250 📌አዘጋጅ :- ብሄረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

  • 6 дек. 2024 г.46,2 тыс34223

    📚ርዕስ:- ሜተራልዮን 📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ 📜ይዘት:- ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 264 📆ዓ. ም:- 2014

  • 3 дек. 2024 г.43,9 тыс687

    ርዕስ ኦ ዘንደኪ ደራሲ አዘርግ ዓም 2006 ገፅ ብዛት 162

  • 3 дек. 2024 г.42,9 тыс7127

    📚ርዕስ:- ቅበላ 📝ደራሲ:- አለማየሁ ገላጋይ 📜ይዘት:-.. 📖የገፅ ብዛት:- 206 📆ዓ.ም:- 2001

  • 3 дек. 2024 г.40,5 тыс20132

    📚ርዕስ:- ውልብታ 📝ደራሲ:- አለማየሁ ገላጋይ 📜ይዘት:- 📖የገፅ ብዛት:- 160 📆ዓ.ም:- 2011

  • 24 нояб. 2024 г.43,7 тыс29233

    ቀላሉን ነገር አታካብድ ዶ.ር ሪቻርድ ካርሰን ትርጉም:- ዶክትር ዮናስ ላቀው "ቀላሉን ነገር አታካብደው" በሪቻርድ ካርልሰን የተጻፈ የራስ አገዝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የተነደፈው አንባቢዎች በሕይወታቸው ውስጥ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ በማተኮር ጭንቀትን እንዲቀንሱ ለመርዳት ነው። መጽሐፉ በ100 አጫጭር ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን እያንዳንዳቸው የሕይወትን ተግዳሮቶች ለመፍታት ተግባራዊ ምክሮችን ወይም ስትራቴጂዎችን ይሰጣሉ። የመጽሐፉ ማዕከላዊ መልእክት በሕይወታችን ውስጥ የምንጨነቅባቸው አብዛኛዎቹ ነገሮች ትንሽ እና በትልቅ የነገሮች እቅድ ውስጥ እዚህ ግባ የማይባሉ ናቸው። እነዚህን ጥቃቅን ጭንቀቶች ለመተው በመማር እና በትልቁ ምስል ላይ በማተኮር የበለጠ ሰላማዊ እና አርኪ ህይወት መኖር እንችላለን የሚል ነው። መጽሐፉ ይህንን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ጠቃሚ ምክሮችን ይሰጣል።

  • 24 нояб. 2024 г.36,7 тыс34119

    📖📔ዕጣፈንታ   A Woman's Life 📝ድርሰት - Guy de Maupassant ➡️ትርጉም - ሳህለስላሴ ብርሃነማርያም ➡️ይዘት - ልብወለድ 📚የገፅ ብዛት - 220 ✅« እጣ ፈንታ » ከጊ ደ ሞፓሶ ረጃጅም ልብወለዶች አንዱ ነው ■ ፈረንሳይኛው ርእስ « ኡኢን ቪ» የሚል ሲሆን በእንግሊዝኛ «ኧ ውመን”ስ ላይፍ» በሚል ርእስ ተተረጉሟል « ✅ታሪኩ በአንዲት ሴት አሳዛኝ ህይወት ላይ የሚያተኩር ቢሆንም በጣም ሰፋ ያለ የተፈጥሮ ገለፃ ይገኝበታል « ባህርና በውስጡ ያሉት ፍጡራን ' ሰማይና በሰማይ ያሉት ከዋክብት' ምድርና በምድር ያሉት እፅዋት • አዝርእት * ደኖች ' ሸለቆዎች * ሜዳዎች * አለቶች • በተለያዩ ወራት የሚከሰተው የአየር ንብረት እና ተፈጥሮ ነክ የሆኑ ሌሎችም ትርኢቶችና ድርጊቶች በሰፊው ተገልፀዋል ። የዚህ አይነት ሰፊና ተፈጥሮአዊ ገለፃ በአገራችን ስነ ፅሁፍ እጅግም የተለመደ አይ ደለም ። ይሁን እንጂ ተፈጥሮአዊው ገለፃ ለታሪኩ ይበልጥ ጥልቀት ሰጥቶታል ። ፈረንሳዊው ጊ ደ ሞፓሶ እ.አ.አ. በ1850 ኖርማንዲ በተባለ ክፍለ ሀገር ተወልዶ በአርባ ሶስት አመቱ በ1893 አረፈ ። ገና በጐል ማሳነት እድሜ ክልል እያለ ቢሞትም በደርዘን የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ ጽሑፎችን + እስከ ሶስት መቶ ለመድረስ የተቃረቡ አጫጭር ስድስት ረጃጅም ልብወለዶችንና እንዲሁም የስነ ግጥምና የድራማ ፅሁፎችን እንደደረሰ ይነገርለታል ። በጣም ከታወቁት ረጃጅም ልብወለዶቹ አንዱ «እጣ ፈንታ» ነው ።

  • 24 нояб. 2024 г.31,4 тыс1399

    ⭐📚ርዕስ - ስድስቱ ወንጀለኞች  (The world's great detectives and their most famous cases) 📝ደራሲ : Bruce Henderson & Sam Summerlin 👤ትርጉም - ሌ.ኮ ጌታቸው መኮንን ሀሰን 📜📝ዘውግ - ታሪክ (Crime) 📖የገፅ ብዛት - 207

  • 24 нояб. 2024 г.32,4 тыс790

    አጫጭር ታሪኮች ደስ የሚል መንፈስ ያለው መፅሐፍ ነው። ታሪኮቹ ያለተወሳሰቡ ፣ ማህበራዊነት የነገሰባቸው ፣ ገፀ ባህሪያቱን በዕለት ተዕለት ኑሮአችን ከምናገኛቸው ሰዎች ጋር  በቀላሉ የሚነፃፀሩ ፣ ሰው ሰው የሚሸቱ ናቸው።

  • 18 нояб. 2024 г.33,4 тыс11129

    ኩርቢት ደራሲ - አለማየሁ ገላጋይ ዘውግ - ልብ ወለድ የገፅ ብዛት - 124

  • 16 нояб. 2024 г.32,1 тыс12171

    без подписи