tgindex
አ/ተ/ሰ/ት/ቤት ትምህርት ክፍል

አ/ተ/ሰ/ት/ቤት ትምህርት ክፍል

Статистика
Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
764
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 382
19 постов
Вовлечённость
180,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
588
1/48двое суток
673
1/72трое суток
726

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለቀዳማይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ሐምሌ 27 ትምህርት አይኖረንም፡፡ የዛሬው ትምህት ማማካሻ ሀሙስ 12:30 የሰጣል

  • ለሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ሐምሌ 21 ትምህርት አይኖረንም፡፡

  • 21 июл.66476из anktstwahdomezmur

    የቅዳሴ ተሰጥኦ ጥናት ዘወትር ሐሙስ እና ዓርብ ከ11 : 00 ሰዓት ጀምሮ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ። ከላይ ያለው ሰዓት ለማይመቻቸው ብቻ ቅዳሜ 12 : 00 - 1 :00 እሑድ ከ11 : 00 - 12 : 30 ለመመዝገብ እዚህ ላይ 👇 ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን ይላኩ። @Yeab_17 በአሁኑ ሐሙስ ( 16 / 11 / 2018 ) 11 : 00 ይጀምራል። ለቅዳሜ እና እሑድ አጥኚዎች እሑድ ( በ19 ) 11 : 00 ይጀመራል።

  • ለራብዓይ ክፍል ተማሪዎችም ዛሬ ሐምሌ 13 ትምህርት አይኖረንም፡፡

  • ለሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ሐምሌ 13 ትምህርት አይኖረንም፡፡

  • 21 июн.2 16533

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 июн.1 44231из AnketseTewahido1962

    ነገረ ሰማዕታት የሁለተኛ ሳምንት ትምህርት እሑድ 3 : 15 ስለሚቀጥል ሁላችንም እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።

  • 16 июн.1 45232

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июн.2 48157

    የምሥራች! "መስማት ለተሳናቸው ወንድሞቻችንና እህቶቻችን መንፈሳዊ የትምህርት መርሐ ግብር ተዘጋጅቷል!" የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ምእመናን ይደርስ ዘንድ፣ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ልዩ የትምህርት መርሐ ግብር አዘጋጅተናል። የእርስዎ ድርሻ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር ቃል ለማንኛውም የሰው ልጅ የሚያስፈልግ የሕይወት ምግብ ነው። በመሆኑም በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ያሉ (መስማት የተሳናቸው) ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው ይድኑ ዘንድ፣ ወደዚህ  መርሐ ግብር እንድትጋብዙልን በታላቅ አክብሮትና በፍቅር እንጠይቃለን። የእነሱ መምጣት የነፍስ መዳን፣ የእኛ መጋበዝ ደግሞ የጽድቅ ሥራ ነው። ስለሆነም በአካባቢዎ፣ በቤተሰብዎም ሆነ በሥራ ቦታዎ የሚገኙ መስማት የተሳናቸውን ወገኖቻችንን በመጋበዝ መጥተው የእግዚአብሔርን ቃል እንዲማሩ በመንገር ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ። ማስታወሻ፡- ትምህርቱ በነጻ የሚሰጥ ነው፡፡

  • 7 июн.1 2582

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 мая1 53362

    ማስታወሻ ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ግንቦት 21 ሀገር አቀፍ የሞዴል ፈተና እንደምትወስዱ ይታወቃል በመሆኑም ከምሽቱ 12:30 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን

  • 13 мая1 7333

    እንደምን አመሻችሁ በየክፍላችሁ በተነገራችሁ መልእክት መሰረት መረጃችሁን ስትሞሉ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ያላካተታችሁ ወይም ያካተታችሁም ፎቶአችሁን በትክክለኛ Standard (ጉርድ ፎቶ) መሰረት ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ ትልኩ ዘንድ እንጠይቃለን። ማስፈንጠሪያ:- @Senbettmhert ማስታወሻ:- ፎቶ ግራፉ ሥርዓተ ቤ/ክንን በጠበቀ መልኩ የተነሳችሁት መሆን ይኖርበታል። በተጨማሪም እስከ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም ድረስ መላክ ይኖርባችኋል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • 7 мая1 765

    ለራብዓይ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ (ሚያዝያ 29) ትምህርት እንዳለ ይታወቃል። ስለሆነም እባካችሁን በጊዜ ተገኙልን።

  • 7 мая1 65041

    በስመ አብ ወወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ውድ የሰንበት ት/ቤታችን ተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች የሰ/ት/ቤታችን ትምህርት ክፍል የተማሪዎቹን ግላዊ እና የትምህርት መረጃዎችን ከወረቀት ስራ ወደ ዲጂታል እያሸጋገረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ለዚህ ስራ መነሻ የሚሆነው የተማሪ የግል መረጃ ስለሆነ ከዚህ ቀደም በወረቀት ያሰፈራችሁትን (የተሻሻለም ካለ) ከዚህ በታች በተቀመጠው የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ…

  • 6 мая1 614

  • 4 мая1 72821

  • 4 мая1 6423из AnketseTewahido1962

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 мая1 111

    በስመ አብ ወወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ውድ የሰንበት ት/ቤታችን ተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች የሰ/ት/ቤታችን ትምህርት ክፍል የተማሪዎቹን ግላዊ እና የትምህርት መረጃዎችን ከወረቀት ስራ ወደ ዲጂታል እያሸጋገረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ለዚህ ስራ መነሻ የሚሆነው የተማሪ የግል መረጃ ስለሆነ ከዚህ ቀደም በወረቀት ያሰፈራችሁትን (የተሻሻለም ካለ) ከዚህ በታች በተቀመጠው የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ…

  • 1 мая1 85022

    ሰላም ጉባዔ አቅሌሲያ ወደ ቀጣይ ሳምንት (ሚያዝያ 30) ተሸጋግሯል።

  • አ/ተ/ሰ/ት/ቤት ትምህርት ክፍል pinned «በስመ አብ ወወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ውድ የሰንበት ት/ቤታችን ተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች የሰ/ት/ቤታችን ትምህርት ክፍል የተማሪዎቹን ግላዊ እና የትምህርት መረጃዎችን ከወረቀት ስራ ወደ ዲጂታል እያሸጋገረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ለዚህ ስራ መነሻ የሚሆነው የተማሪ የግል መረጃ ስለሆነ ከዚህ ቀደም በወረቀት ያሰፈራችሁትን (የተሻሻለም ካለ) ከዚህ በታች በተቀመጠው የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ…»