tgindex
አን-ኒሳእ ( النساء )💥

አን-ኒሳእ ( النساء )💥

Статистика

እዚህ ቤት በአላህ ፍቃድ ሴትነትን የራህማን ምርጥ ባርነትን የሱን ቃል በሡ ፍቃድ የምናገኝበት ይሆናል

Последний пост
4 июл. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
188
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
210
20 постов
Вовлечённость
111,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • •በነብዩﷺላይ ሰለዋት ማውረድ ካሉት ጥቅሞች መካከል : ①-በሰለዋት ሰበብ አስር ደረጃዎች       ከፍ ይደረጋል ②የነብዩﷺ ሸፈዐ ያስገኛል ③ጭንቀት ይወገዳል ④ዱዐ ምላሽ ያስገኛል ተብሎ ይከጀላል ⑤ወንጀል ይታበሳል ⑥የቂያም ቀን ነብዩﷺ ዘንድ ቅርብ     እንዲንሆ ያደርጋልة ⑦ጉዳይ ይሳካል ⑧የአላህ አድርናቆት ያስገኛል ⑨የአላህ እዝነት ያስገኛል ሌሎችም     ብዙ ጥቅሞች አሉት [- صلُو عليهﷺ.] ﷺﷺﷺﷺﷺ https://t.me/annisagirlsstage

  • ~ አላህን ስለያዝን ብቻ፣ ~ አላህን ስለምናመልክ ብቻ፣ ~ አላህ ጌታችን በመሆኑ ብቻ ያለምንም ሌላ ምክንያት እንደሠታለን። https://t.me/annisagirlsstage

  • ➾የሀራም ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው በተጎነጨከው ቁጥር ጥሙ ይጨምራል እንጂ አትረካም !! ➪ሐላሉ ደግሞ ልክ እንደ ንፁህ ውሃ ነው! ስትጎነጨው ....ትረካለህ! 👉ሀራሙን እራቅና በሐላል ተብቃቃ!! https://t.me/annisagirlsstage

  • ወዳጆቼ የደስታ ማግኛ መንገዶች ብዙ ናቸው። ከሁሉም የሚልቀው ግን የእናት አባት ዱዓ ነው። ~ ጀነት በእናቶች እግር ሥር ናት። ~ ወላጆችህ ከወደዱህ አላህ ወደደህ፤ ወላጆችህን ካስቆጣህ አላህንም ተቆጣብህ። ~ በሕይወት እያለ እናት አባቱን ያጣ ለጀነት መግቢያ ምክንያት ሊሆኑለት የሚችሉ ሁለት በሮችን አጣ። ደስታችሁ ይበዛ ዘንድ ዱዓቸውን ፈልጉ። https://t.me/annisagirlsstage

  • ከሰለፎች አንዱ እንዲህ ይል ነበረ የአላህ የጀሀንም ጉዳይ እኮ እንቅልፍ ከልክሎኛል ማረኝ

  • ﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦) "አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56) اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد https://t.me/annisagirlsstage

  • የአሏህ ሀብት እዝነቱ የሰፋ ነው! አይደረስበትም ከባድ ነው ብለህ ያሰብከው ሁሉ ለአሏህ ቀላል ነውና ስበብ ከማድረስ ጋ ያረብ በል فاعلم أن الله على كل شيء قدير..

  • አላህ ሆይ! ስሜን ቀይረው "ጀናዛ" ሲሉኝ እዘንልኝ 🥺🤲

  • ወደ አላህ በምንመለስባቸው ጊዜያት ሁሉ ነፍሳችን ምልስ ትላለች። ሰው ነንና አንዳንዴ ይደክመናል፤ ሁሌም ኢስቲቃማ አይኖረንም እንንሸራተታለን። ሳይታሰብ እንወጣለን ። የወጣን ቀን በዚያው ከመንገዱ ወጥተን አንቅር። ስንሄድ አንዳችንን በዚያው አንሂድ። እየተመለስን እሺ። ወደ አላህ ወደ አዛኙ ወደ ተቀባዩ እንመለስ https://t.me/annisagirlsstage

  • ነቢዩ ሙሳ (ዐ.ሰ.) በተጣሉ ሰዎች መካከል ሊገላግሉ ገብተው አንደኛዉን ያጠቃዉን ሲመቱት በእጃቸው ሞተ፡፡ ድንገት በስህተት የሰው ነፍስ በእጃቸው ላይ በመጥፋቱ ግፈኞች እንዳይገድሏቸው ሽሽት መድየን ምድር ገቡ። ባዶ እጃቸዉን ነበሩ። ሰው አያውቁ፣ አገር አያውቁ፣ ሥራ የላቸው፣ ዘመድ የላቸው። ብክነትና ብቸኝነት አጠቃቸው። ከዚያም ወደ መድየን ወንዝ ወረዱ። ሁለት ሴቶች ከብቶቻቸውን ዉሃ ለማጠጣት ሲቸገሩ አዩ። ወርደው አጠጡላቸው፡፡ ይህንን መልካም ሥራ ሠሩና ወደ አንዲት የዛፍ ጥላ ሥር ተጠጉ። እጃቸዉን አነሱና ዱዓ አደረጉ። ' አንተ ወደኔ ከምታወርደው መልካም ነገር ድሃ ነኝ።” አለ። ርቧቸው ነበርና የአላህን ሲሳይ ለመኑ፡፡ ቸርነትህ ሰፊ ሆኖ እያለ ለኔ አልደረሰኝምና ለግሰኝ። አሉ፡፡ ታሪኩ ረጅም ነው። ወዲያዉኑ ወደነዚ መልካም ወደሠራላቸው ሴቶች ቤት ተጠሩ። አላህ ከመልካም ቤተሰብ አስጠጋቸው። ቤት፣ ምግብ፣ ትዳር አገኙ፡፡ ከአንድ መልካም ሥራ በኋላ ይህን ዱዓ ማድረግ ይወደዳል ይላሉ ዑለሞች፣ “ረቢ ኢንኒ ሊማ አንዘልተ ኢለይየ ሚን ኸይሪን ፈቂር፡፡” https://t.me/annisagirlsstage

  • ለባልደረባውም "አትዘን አላህ ከኛ ጋር ነው።" አለው። ☝️ ይህ በቁርአን ውስጥ የተጠቀሰ አንቀጽ ነው። ቃሉም የአላህ መልዕክተኛ ሶ.ዐ.ወ. ለባልደረባቸው አቡበከር ያሉት ነው። ወዳጅ ለወዳጁ አብሽር፣ አይዞህ፣ አትዘን ...ሲለው ሞራሉ ይነቃቃል፣ ከስብራቱ ያገግማል፣ ከሐዘኑ ይወጣል ። https://t.me/annisagirlsstage

  • без подписи

  • ከሰው ልጅ ልዩ ችሎታዎች መካከል አንዱ - ውስጡ በቅናትና ምቀኝነት እየተቃጠለ ፈገግ ብሎ አንተን ማናገሩ ነው። በወንድም እህት ሀብትና ስኬት የሚያስመቀኛችሁን፣ መጥፎ ነገር የሚያሳስባችሁን፣ የራሳችሁን ፀጋ አስረስቶ የሰውን የሚያሳያችሁን መጥፎ እሳቤ እንዳታዳምጡት ተጫኑት። ልባችሁን ንፁህ አድርጋችሁ ተኙ። ለሰው መልካም አስባችሁ ተጨንቃችሁ በማደራችሁ ብቻ ጀነት ልትገቡ እንደምትችሉ አትርሱ ። https://t.me/annisagirlsstage

  • የተቀመጥኩበት የዛፍ ቅርንጫፍ ከተሰበረ ፣ የያዝኩት ገመድ ከተበጠሰ በቃ ምንም ተስፋ የለኝም አትበል። ራስህን ሙሉ በሙሉ ጥለህ ሰዉን አትደገፍ። ቅርንጫፉ ቢሰበር ከአላህ በታች በክንፍህ ተማመን። ገመዱ ቢበጠስ አሁንም አላህን አጥብቀህ ያዝ። የምትጠብቀው ሥራ፣ የምታልመው ትዳር፣ የምትጓጓለት መልካም ዜና ጫፍ ደርሶ ቢሰናከል እንዳትሰበር ካሁኑ ጠንከር !!። ዱንያ በድንገተኛ ትዕይንቶች የተሞላች ናትና ለሁሉም ዓይነት ሁነት መዘጋጀት መልካም ነው። https://t.me/annisagirlsstage

  • ስትተኙ ሞትን ትራሳችሁ አድርጉ። ስትነሱም በዐይናችሁ መካከል አኑሩት።" ዚኑን አል-መስሪ ሰው ቢረሳው እንኳ ሰውን የማይረሳው ነገር ቢኖሮ ሞት ብቻ ነው ። ቅርባችሁ ነው። አጠገባችሁ ነው። https://t.me/annisagirlsstage

  • አላህንም ከችሮታው ለምኑት ... وَلَا تَتَمَنَّوۡاْ مَا فَضَّلَ ٱللَّهُ بِهِۦ بَعۡضَكُمۡ عَلَىٰ بَعۡضٖۚ ...... وَسۡـَٔلُواْ ٱللَّهَ مِن فَضۡلِهِۦٓۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ بِكُلِّ شَيۡءٍ عَلِيمٗا 'አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በእርሱ ያበለጠበትን ጸጋ አትመኙ፡፡ .....' ሲሳይን የከፋፈለው አላህ ነው፤ አንዳችሁን ከሌላኛችሁ ያስበለጠው አላህ ነው፤ ላንዱ ሰጥቶ ለሌላኛው የከለከለው አላህ ነው፤ አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ያደረገው አላህ ነው፤ አላህ በነገሩ ሁሉ አዋቂ ነው፤ በሥራው ሁሉ ፍትሃዊ ነው፤ ለርሱ ተሠጥቶ ለኔ እንዴት አልሠጠም አይባልም፤ እሱ በሠጠዉና ባስበለጠው መናደድ፣ መበሳጨት መቅናት የለም፣ . وَسۡـَٔلُواْ ٱللَّهَ مِن فَضۡلِهِ '.... አላህንም ከችሮታው ለምኑት፡፡ ....' አላህ ሁሉ ነገር አለው። እዝነት፣ ምህረት፣ ሲሳይ ፣ ሀብት፣ ፀጋ ...በርሱ እጅ ነው። ችሮታው ሰፊ ነው፣ እዝነቱ ዳር የለዉም፣ ሀብቱ ለከት የለዉም፣ ለምኑኝ ብሏል ለምኑት ፣ ጠይቁኝ ብሏል ጠይቁት። إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ بِكُلِّ شَيۡءٍ عَلِيمٗا 'አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡' (አን-ኒሳእ ፡ 32) ሁሉ ነገር ሲባል ሁሉ ነገር ነው። ምን እንደሚያደርግ ፣ ለምን እንዳደረገ ...ዝርዝር ጉዳዮችን ሁሉ አዋቂ ነው። አላህ ሆይ ከችሮታህ እንለምንሃለን ። https://t.me/annisagirlsstage

  • #ቁርአን:📖 : "ولا تمشِ في الأرض مرحا" 👉"በምድር ላይ እየተንቦጣረርክ አትሂድ" ብሎ አካሄዳችንን ስርአት አስያዘ : "واغضض من صوتك" 👉ድምፅህን ዝቅ አድርግ ብሎም አነጋገራችንን ስርአት አስያዘ "ولا تمدنَّ عينيك" 👉ዱንያ ላይ ጊዜያው መጣቀሚያ የተሰጣቸውን ሰዎች እያየህ አትተክዝ (አትድከም) ብሎ እይታችን ስርአት አስያዘ : "ولاتجسسوا" 👉አትፈላፈሉ ብሎ አሰማማችንንም ስርአት አስያዘ : "ولا تسرفوا" 👉አታባክኑ ብሎም አመጋገባችንም ስርአት አስያዘ : "وقولوا للناس حسنا" 👉ለሰዎች መልካምን ተናገሩ ብሎ አነጋገራችንንም ስርአት አስያዘ : "ولا يغتب بعضكم بعضا" 👉አንዱ አንዱን አይማ በማለትም አቀማመጣችንም ስርአት አስያዘ ➡️ቁርአን የሂወታችን ሁሉ መመሪያ ነው። https://t.me/annisagirlsstage

  • без подписи

  • без подписи

  • መስጂዶችን ለመስገጃነት ብቻ ከመገልገል ባለፈ ማህበራዊ ጠቀሜታ እንዲሰጡ ማድረግ አይቻልም?? ከሰላት ውጪ ለጥናት ምናምን..even ከጕደኞቼጋ ለመገናኘት የምመርጠው ቦታ መስጂድ ነው.. በተለይ ይሄን መስጂድ☺️ አንዳንድ ሌላ መስጂድ ላይ ግን ይሄ አይፈቀድም.. የምታቁትን ልታወሯቸው ብትሞክሩ ብዙ አትሰሙም.. ጥያቄዬ..? ከላይ የጠቀስኳቸውን ነገሮች ከማረግ የሚከለክል ነስ አለ?? https://t.me/annisagirlsstage