tgindex
Amhara Public Health Institute (APHI)

Amhara Public Health Institute (APHI)

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 711
+10 за 4 дн.
Сутки
+7
+0,26%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
829
21 постов
Вовлечённость
30,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
580
1/48двое суток
664
1/72трое суток
716

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 9 авг.1 038

    без подписи

  • 9 авг.1 036

    без подписи

  • 9 авг.1 045

    без подписи

  • 9 авг.1 043

    без подписи

  • 9 авг.1 037

    без подписи

  • 9 авг.1 038

    без подписи

  • 9 авг.1 030

    без подписи

  • 9 авг.1 012

    без подписи

  • ‎"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" ‎ ‎በሐይቅ ከተማ በመካነ ኢየሱስ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የላቦራቶሪ ምርመራን ያካተተ የነፃ ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ ‎ ‎የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ደሴ ቅርንጫፍ ከደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር በሐይቅ ከተማ መካነ ኢየሱስ መጠለያ ለሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በላቦራቶሪ የታገዘ የጤና ምርመራ እና የሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል። ‎ ‎በዚሁ የተቀናጀ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወቅት ለሕፃናት፣ እናቶችና አዋቂዎች አጠቃላይ የሕክምና ምርመራ የተደረገ ሲሆን፣ ከፍተኛ ወጪ የሚያወጡ የደም ኮሌስትሮል መጠንና ሌሎች የኬሚስትሪ የላቦራቶሪ ምርመራዎች በነፃ ተካሂደዋል። ‎ ‎በተጨማሪም ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራና የምክር አገልግሎት ተሰጥቷል። እንዲሁም የሳሙና እና የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ለተፈናቃዮች ተሰራጭተዋል። ‎ ‎በዕለቱ የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የደሴ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር አቶ አንተነህ ደምላሽ እንደገለጹት፣ ተቋሙ ከቀናት በፊት በደሴ ገራዶ ተፈናቃይ ጣቢያ ተመሳሳይ ድጋፍ ማድረጉን አውስተው፤ በዕለቱም በመካነ ኢየሱስ መጠለያ ካምፕ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የነፃ ሕክምና አገልግሎት መስጠቱን ተናግረዋል። ‎ ‎በቀጣይም የላቦራቶሪ አገልግሎቶችን በማስፋትና የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን በመከላከል ረገድ ከዞኖች ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ አስታውቀዋል። ‎ ‎የደቡብ ወሎ ዞን የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስተባባሪ አቶ ምስጋነው ደምሴ በበኩላቸው፣ በዞኑ በክረምቱ ወራት ከ1 ሚሊዮን በላይ በጎ ፈቃደኞችን በማሰማራት ከ1 ነጥብ 9 ሚሊዮን በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ ይገኛል። ‎ ‎ከዚህም ውስጥ በጤናው ዘርፍ ለ6 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራ ሲሆን፣ እስካሁን ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች አገልግሎቱን ማግኘት ችለዋል ብለዋል። ‎ ‎በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ በጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የቤት ለቤት ሕክምና፣ የመሠረታዊ ሕክምና ምርመራዎች፣ የደም ግፊትና የስኳር በሽታ ልየታ፣ የሥርዓተ-ምግብ ልየታ፣ የነፍሰጡር እናቶችና ሕፃናት እንክብካቤ፣ የወባ በሽታ መከላከል፣ የአካባቢ ንጽሕና እንዲሁም የጤና ትምህርትና ምክርን ያካተቱ መሆናቸውን አብራርተዋል። ‎ ‎አክለውም አገልግሎቱ ወደ ጤና ተቋማት ሄደው መታከም ያልቻሉና ከፍለው የመታከም የገንዘብ ዕጥረት የገጠማቸውን ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑን ገልጸው፤ የግል የጤና ተቋማትን፣ ባለሀብቶችንና ሥራ አስፈጻሚዎችን በማስተባበር እንዲሁም ሀብት በማሰባሰብ የመከላከል ሥራውና ድጋፉ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። ‎ ‎የተሁለደሬ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መልሳቸው አለብን በበኩላቸው የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡን እጅግ ያስደሰተ መሆኑን ጠቁመው፣ አገልግሎቱ በሌሎችም መጠለያ ጣቢያዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። ‎ ‎የደቡብ ወሎ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ‎ተደራሽ የሚያደርግባቸው አማራጮች ቀጣዮቹ አድራሻዎች ናቸው። ሊንኮቹን በመጫንና በመወዳጀት ፈጣንና ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰባችን ይሁኑ! ‎ ‎መረጃው ደቡብ ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ነው።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በጃራ ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ነፃ የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ተሰጠ። ‎ ‎የአብክመ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ከሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር በጃራ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ የተፈናቃዮች የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ‎ ‎የስኳር፣ የሄፓታይተስና የደም ግፊት ምርመራ፤ የከንፈር መሰንጠቅ ልየታ እንዲሁም የጂን ኤክስፐርት ናሙና መውሰድ 114 ሰዎች አገልግሎት የሰጡ ሲሆን አገልግሎ በገንዘብ ሲገመተሰ ከ250,000.00 ብር ያወጣል። ‎ ‎ከ200 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች በክረምት ወቅት ሊከሰቱ በሚችሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጥቷል። ‎ ‎የአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ጤናን ወደ ማህበረሰቡ በማድረስና ወቅታዊ የጤና ችግሮችን ቀድሞ በመለየት ረገድ ያለው ቁርጠኝነት ይበልጥ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ‎ ‎“ለህብረተሰብ ጤና ልማት እንትጋ!!” ‎ ‎መረጃው የአብክመ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልዲያ ቅርንጫፍ ነው

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи